Тёмный
Minber TV
Minber TV
Minber TV
Подписаться
ሚንበር ቲቪ ሚንበር መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ወደ ህዝብ ከሚያደርሳቸው ሥራዎቹ አንዱ ሲሆን አየር ላይ በዋለ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ቅቡልነትን በማትረፍ በዘርፉ ከሚጠቀሱ ጣቢያዎች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀስ የቴሌቪዥን ቻናል ነው፡፡

ራዕይ
ጥራት እና ጥበባዊ ፈጠራን መለያቸው ያደረጉ ሚዲያ ውጤቶችን አምርቶ ለህዝብ በማቅረብ በምስራቅ አፍሪካ ሁለንተናዊ ከፍታን የሚያመጣ የቴሌቪዥን ጣቢያ ሆኖ መገኘት!

ዓላማ
የመገናኛ ብዙኃን ውጤቶችን በመጠቀም የኢስላምን ብሎም የሃገራችን ውብ ገጽታ ለዓለም ማስተዋወቅ!
- ጥራት ያለው አገልግሎት አሰጣጥን ለማዳበር በመስኩ የበቁ ሙያተኞችን ማፍራት!
- የማህበረሰባችንን እሴቶችና መልካም ባህሎች ጠብቆ ለማቆየት በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች የጎላ ተሳትፎ ማድረግ!
- የደንበኞቻችን ፍላጎት ያማከለ ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠትና ጤናማ የሥራ ግንኑነት በማስፈን ትርፋማ ሆኖ መገኘት!
- ስለ እስልምና ለሌላው ማኅበረሰብ በጥበብ በማስተማር፤ ልዩነቶችን ባከበረ መልኩ ማቀራረብ!

ተልዕኮ
በፈጠራ የታገዘና በጥራቱ የላቀ አገልግሎት በመስጠት የደንበኞችን ፍላጎት ማርካት!

በአሁኑ ሰዓት የሚንበር ቲቪ ስርጭት በመላው ዓለም
በኢትዮ-ሳት በፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 45000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል በመተላለፍ ላይ ይገኛል፡፡
Комментарии
@zainarak-qr2lt
@zainarak-qr2lt 47 минут назад
አላህዋክበር አላህዋክበር አላህዋክበር መሻአላህ በጣም ደስ ይላል እያለቀስክም እየተገርምኩም እየሳኩም አየሆችሁ እኔም በቅርብ ነው ሙስሊም የሆኩት እናም ደስተኛ ነኚ አላህ ልጅችሽንም ባልሽንም ሁሉንም ወገኑቻችንን ያምጣልን ያረብ
@Semera965
@Semera965 Час назад
ስለላሁ አለይሂ ወስለም
@seadafentawe6017
@seadafentawe6017 2 часа назад
عاليه فضل الصلاة والسلام
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 часа назад
ስብሀነላህ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 часа назад
አላህ ይፍያ ልብስ ያልብስሽ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 часа назад
ትክክል የውስጥ ሰላም በጣም ትልቅነገር ነው
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 часа назад
ትክክል
@asmabiru6036
@asmabiru6036 3 часа назад
አላህ ይጠብቃችሁ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 3 часа назад
Mashallah
@neimay4696
@neimay4696 3 часа назад
May Allah put him in jannah
@Aaa-db3up
@Aaa-db3up 3 часа назад
ማሻኣላህ🎉❤❤
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 3 часа назад
የኔ እህት እንኳንም አላህ ለዚህ አበቃሽ አልሀምዱዲላህ ያረብ ለአላህ ምንይሳነዋል
@asmabiru6036
@asmabiru6036 4 часа назад
Mashallah
@aliyimam6777
@aliyimam6777 5 часов назад
Saw
@Rehima-x3r
@Rehima-x3r 5 часов назад
አልሃምዱሊላህ ❤❤አብሽር ሱብሃን አላህ