Тёмный
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Подписаться

ስለጭንቀት፣ ስብከት፣ ስለፍርሃት፣ ስለ እምነት፣ መዝሙር፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ፣ ጌታ ኢየሱስ፣ ማርያም ድንግል chinket, firhat, orthodox tewahdo,sebeket,mezmur

Комментарии
@user-bf1yt1ff1x
@user-bf1yt1ff1x 13 минут назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤አሜንአሜንቃለይህወት ያሰማልን መ ምራችን
@FantoshTamir
@FantoshTamir 47 минут назад
Amen.amen.ame❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-qe4zf9go6i
@user-qe4zf9go6i Час назад
በትክክል ብለሀል ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህሬ
@helendebebe9222
@helendebebe9222 Час назад
ቀሲስ ይህንን ርዕሰ በሰፊው ላይቭ ቢቀርብልን
@yeworkliben
@yeworkliben Час назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ 🙏
@user-cs3jp1fk2v
@user-cs3jp1fk2v 2 часа назад
Ihen timirt degagime semawit ena yemisemangin mekawem jemerku keza betam selam yisemangal kesis egzabher edimena tena yadililen egzabher yemsgen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abelhidase1226
@abelhidase1226 2 часа назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
@Saba-7
@Saba-7 3 часа назад
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ec8pq9uw9v
@user-ec8pq9uw9v 3 часа назад
ፀጋዉን የሰብዛልህ ተባረክ
@MestwetDemissie
@MestwetDemissie 4 часа назад
አሜንአሜንአሜን
@user-ec8pq9uw9v
@user-ec8pq9uw9v 4 часа назад
amennnn
@user-ec8pq9uw9v
@user-ec8pq9uw9v 4 часа назад
አሜን ተባረኪ
@woinesht338
@woinesht338 4 часа назад
❤❤❤❤❤
@user-ec8pq9uw9v
@user-ec8pq9uw9v 4 часа назад
አሜን ሁሌም ለማይሰለቸኝ ለጌታዬ ዝቅ ብዬ እገዛለሁ ዘመኔ ለእሱ የተሰጠ ይሁን ልለምልም ላብብ ላፊራ ክፊ ሁሉ መንገዶቼ እግሮቼ ይከልከሉ
@user-ec8pq9uw9v
@user-ec8pq9uw9v 4 часа назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረክ
@user-vk9no2qh4h
@user-vk9no2qh4h 4 часа назад
God bless you and your family 🙏 🙏 🙏
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 5 часов назад
Amen
@webet2273
@webet2273 5 часов назад
አሜን አሜን አሜን የሰማነዉን በልቦናችን ላይ አሳድርብን ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@EdenLeulseged-od6ix
@EdenLeulseged-od6ix 5 часов назад
Amen! Kale hiwot yasemalen 🙏🌿🙏🌿🙏🌿
@meronlegesse-yj6wm
@meronlegesse-yj6wm 5 часов назад
❤❤❤
@fasikamamo344
@fasikamamo344 5 часов назад
አሜን!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@meronlegesse-yj6wm
@meronlegesse-yj6wm 6 часов назад
❤❤❤
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 6 часов назад
አሜን 🙏🤲አሜን 🙏🤲 አሜን 🙏🤲እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ እርሱ ይውሰድ አሜን አለማወቄን ይቅር በለኝ 🙏የፈጠርከኝ አምላክ አሜን ቀሲስዬ ተባረክልኝ 🙏❤️
@AO-ce6sv
@AO-ce6sv 6 часов назад
Amen amen 🙏 Keber Yegbaw Amlake Egziabheren tseneche etebequewalwhu 🙏 Tebarekelegn Kessis
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 7 часов назад
አሜን አሜን አሜን አምናለው እሻገረዋለው አሜን ያሻግረኛል አምናለው እግዚአብሔር ይረዳኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🤲🤲🙏🤲🙏🤲🙏ቀሲስዬ ተባረክልኝ 🙏🤲❤️
@iyuu1238
@iyuu1238 7 часов назад
ቃለሂወትን ያሰማልንመምህር ሁልጊዜም እግዚአብሄር ከኛጋርነዉ እኛ አናስተዉልም እንጂ ልቦና ናማስተዋልን ይስጠን❤❤❤❤
@user-xr8ix3wf3b
@user-xr8ix3wf3b 7 часов назад
አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mkebede4545
@mkebede4545 7 часов назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከኃይለኛው እግዚአብሔር ፊት እራሴን አስገዛለሁ
@alesaalesa3518
@alesaalesa3518 7 часов назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@iyuu1238
@iyuu1238 7 часов назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር የመከረን ያስተማረን እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤❤
@lydia7654
@lydia7654 7 часов назад
እሜን አሜን እሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራች 🙏
@fauziahcute4298
@fauziahcute4298 8 часов назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
@luwamkahase5883
@luwamkahase5883 8 часов назад
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርግጥም ይሄ ትምህርት ለኔ ለደካማዋ ነው እንዳደምጥ የፈቀደ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 9 часов назад
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን❤
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f 10 часов назад
ሙስልም ማለትማ በቤቴክርስትያን ያላውቁትናቼው እንጅ 💯💯በፀበል ስድኑ አይተናል። ቋንቋእና ዘር ቀለም የማይለይ መሆኑ ----እግዝአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን ።።።።
@mahlets.abegaz209
@mahlets.abegaz209 10 часов назад
እግዚአብሔር ያዘጋጀልን መምህር 🙏❤️
@mesi557
@mesi557 11 часов назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይባርኩን✝️ የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን🤲👏💓❤
@eyobkasahun1290
@eyobkasahun1290 11 часов назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን😍
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 11 часов назад
የልቤ ቁስል የነፍሴ መድኃኒት መምህር የህይወት ቃል ያሠማልን ምን እላለሁ ሰርች ሳደርግ በምፈልገው ሁኔታ አገኝኃለሁ እሰማለሁ ግን አልተለወጥሁም ወለተ ወልድ ብለህ አስበኝ ሲበዛ በሰው ይቅርና በራሴ ላይ ቁጡ ነኝ😢😢😢😢😢😢😢
@BhZinj
@BhZinj 11 часов назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን አምላከ ቅዱሳን ይባርክልን
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 12 часов назад
አሜን ቃለህይወት ያስማልን
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 12 часов назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነህይ አባታችን አሰውሰ ሰላምናቸወ ዉይ ቤተሰበሀ በሙሉ አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥቃሜ ትምህርት ትምርያልው አባታቸን ከዜ በዋላ ልምንም ነገር አልጭነቅም እግዚአብሔር አምላክ እኔን ልጀውን እሰከ ዛሬ ቀን ጥበቆያል አውንም ቀሪው ዘመኔን በሱ ቃል ትምይ እኑርአልው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በምህረት እጀ እኔን ልጀውን ይጉበኖይ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-we3qr5pv8x
@user-we3qr5pv8x 12 часов назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@user-bv3je5gl9m
@user-bv3je5gl9m 12 часов назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ በተለይ ዛሪ በተለይ በደብራችን ሰሚት ጊዮርጊስ በዝማሪ ስላገለገሉን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 11 часов назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@lidiyat
@lidiyat 13 часов назад
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@tigaethio
@tigaethio 13 часов назад
አው እኔ በጣም ልቤ ቆሰለብኝ እያነባሁ አምላኬን ፋት ሁሌ እነዳነባሁኝ እኔ እጠብቃለሁ
@sebleamare-cw4di
@sebleamare-cw4di 14 часов назад
Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@woinesht338
@woinesht338 15 часов назад
አሜን❤አሜን❤አሜን ❤
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 16 часов назад
እልልልልልል ዘማሬ መላአክት ያሰማለን ቀሲ ስ ፅጋወን ያብዛልህ አኛንም በመዝሙ ሮችህ አንድንባረክ ያድረገን 🤲🤲🤲
@iyuu1238
@iyuu1238 16 часов назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤