Тёмный
Blessing Tube
Blessing Tube
Blessing Tube
Подписаться
Blessing channel is Christian spiritual channel that publish Christian debates, teachings and related contents.
Комментарии
@noahae1282
@noahae1282 51 минуту назад
Blessed
@destata7749
@destata7749 3 часа назад
እግዚአብሔር አምላክ ይማር ሽ ያኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ መልካም አባት ነው
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 6 часов назад
Geta yebarkeh wendeme
@user-lz9lk3zh8x
@user-lz9lk3zh8x 8 часов назад
Mahiyee betam new mewedsh geta yibarksh
@letinakahsay5398
@letinakahsay5398 9 часов назад
የዘለአለም ህይወት ተሰጥቶኛል
@zenebechbekele9666
@zenebechbekele9666 11 часов назад
John 17 አማ - ዮሐንስ 3: እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት። አሜን
@tsheytakley5757
@tsheytakley5757 12 часов назад
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወንድሜ ሜሎስ
@hiwotgirma-xu7eb
@hiwotgirma-xu7eb 12 часов назад
የዘላለም ሕይወት ተሰጥቶኛል
@AsabacheWalede
@AsabacheWalede День назад
Bizu tamrebatlewu yigaemali
@HawwiiBokonaa-pt1rc
@HawwiiBokonaa-pt1rc День назад
Eyasus geta new taberaku ye tsalotachun fire eyu ❤❤❤❤
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 День назад
ግራ የተጋባ ምትክርነት ነው ምን እንደምታወሪ አይገባም
@almaztsegay8854
@almaztsegay8854 День назад
ኮኳዪ እንኳን ትርወለድሽ❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zementakele9384
@zementakele9384 2 дня назад
God is faithful
@zementakele9384
@zementakele9384 2 дня назад
God is good all the time
@ElizabethHebrew
@ElizabethHebrew 2 дня назад
የወገኖቼ ሃዘን ሃዘኔ ነው በጣም ነው ልቤ የተስበረው ለሃዘንተኞቹ እግዛብሄር አምላክ ጌታ መንፈስቅዱስ በሃዘን የተሰበረውን ልብ ይጠግን እንባም ከአይን ይታበስ
@ElizabethHebrew
@ElizabethHebrew 2 дня назад
እግዛብሄር ይመስገን በርቱ ወንድሞቼ በዚህ ሁሉ እግዛብሄር መልካም ነው
@henokbehailu5762
@henokbehailu5762 2 дня назад
ወንድሜ አሊ በብዙ ተባረክ። ከህይወትህ በተቆረሰ እውነት እንደ መጽሐፍ ከብርታትህ ይልቅ በድካምህ ያለሃፍረት የምታካፍለው እውነት በብዙ ፈውስ ህይወቴን አቅንቷል ተባረክ። አበራችሁ የምታገለግሉ ሁሉ ተባረኩ። እህቴ ብዙዬ የሚያበረታ ጸጋው ለአንቺም ለልጆችሽም ይብዛላችሁ እንወዳችኋለን።
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 2 дня назад
ኮኪየ ሄርሞንየ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባር የእግዚአብሔርን አባትነት ቸርነት ከናትም ካባትም በላይ እንደሆነ ባጠቃላይ በእግዚአብሔር ጥበብ የተሞላ የሚደንቅ የጌታ መንፈስ ቅዱስ ህልውና የተሞላ እግዚአብሔር አምላክ በህይወትሽ ከብሮና ደምቆ የታየበት ድንቅ የህይወት ምስክርነት ነው አገልግሎትሽ ይባረክ ወሰንሽ የሰፋ ይሁን በማያቅ ፀጋ ተባረኪ ጌታ እየሱስ ለትውልድ መዳን ይጠቀምብሽ የጠፉትን ትውልድ ከጠላት መንደር ምርኮ እየበዘበሽ ወደ እግዚአብሔር መንግስት በማምጣት ይጠቀምብሽ ይገልገልብሽ ከልቤ ባረኩሽ እህቴ በመላው አለም እየዞርሽ ይሄን በሚደንቅ ሁኔታ ታድጎ አቅፎ ደግፎ በትከሻው ተሸክሞ ለራሱ የለየሽን ጌታ እየሱስን ወንጌልን እየመሰከርሽ በሚልዮን ተቆጥረው የማያልቁ ህዝብን ወደ ጌታ በማምጣት ይጠቀምብሽ ጌታ እየሱስ በህይወትሽ ዘመንሽን በሙሉ ደምቆና ከብሮ ይታይ እግዚአብሔር አምላክ የድል ሰንደቅ አላማሽ ነው ተባረኪልኝ:: እየሱስ ክርስቶስ ለዘልአለም እስከ ለዘልአለም ጌታ ነው አሜን አምላካችን ትልቅ ነው::
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 3 дня назад
አሜን!
@sabagiday5055
@sabagiday5055 3 дня назад
Be blessed sisters ,how we are loved you are a testimony, thank you Jesus
@MestuJeses
@MestuJeses 3 дня назад
wooooow geta Yenekash Anekak Binekagn Beye Kenahu Ufffffu Selanchi Geta Yibarkesh
@kassayineshbelihu
@kassayineshbelihu 3 дня назад
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ድንቅ ት/ት ነው
@NighistiSolomon-kt6fw
@NighistiSolomon-kt6fw 3 дня назад
Amen Amen Amen
@user-hi2xg9tf2t
@user-hi2xg9tf2t 4 дня назад
ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤
@asebini7642
@asebini7642 4 дня назад
እውነት ነው በክርስቶስ ማመን ሰላም ደስታና የውስጥ እርካታ ነው ነገር ግን ደግሞ ክርስትና ክርስቶርስቶስ ባለፈበት ጎዳንም ማለፍ አለ እሱም በሰው መጠላት መሰደድ ማጣት ሌላም አለ ማግኘትም ማጣትም አለ ግን መጨረሻው የዘለዓለም ሕይወት ማግኛ በክርስቶስ ብቻ ነው የአባቱን መንግሥት መውረሻ መንገድ ኢየሱስ ብቻ የው።
@asebini7642
@asebini7642 4 дня назад
የቅርታ ከላይ ክርስቶስ ለማለት ፈልጌ ነው
@tig302
@tig302 4 дня назад
ተባረክ ሜሎሰ ተባረኩ
@AANTENEH1
@AANTENEH1 4 дня назад
አያለቅስሁ ነው የማዳምጥህ ልብ ይነካል ድንቅ አምላክ ነውኮ ሁሉም የመናገር ዕድል ቢኖረው ስንት ታምር በተሰማ ነበር 🙏🙏😇🙏
@meklitetsegayehaile1750
@meklitetsegayehaile1750 4 дня назад
ተባረክ ወንድማችን በህይወታችን ሊገለጥ የሚ ገባውን ትምህርት ነው 🙏🙌🙌
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo 4 дня назад
❤❤❤
@senaitdebebe1811
@senaitdebebe1811 4 дня назад
እማላውቀው አይመጣም
@hssana8939
@hssana8939 5 дней назад
ጥሩ ተገናኝታችግኅል አሽሙረኛ እና ፍየል ደሞ መኪና ይላል የ5 or 6 አመት እዳ ነዉ ቤቱም እንደዛው የ30 አመት እዳ ከትንሽ ኪዜ በኅላ የወር/ዳጊ ፀጉር ሳይቀር በጭንቀት ተመልጦ ታየዋለህ ፍየሉ እንዳልካቸው አለየህ ስንት እራሳቸውን ደብቀው ስንት ሰው ቀጥረው እሚያሰሩ እዩኝ እዩኝ ደብቁኝ ለማናቃት American
@meklitetsegayehaile1750
@meklitetsegayehaile1750 5 дней назад
እንዳልክ ትዝብትን ስታቀርብ እወድህ ነበር አሁን ደሞ እምት ወደድ ወድም ሇንክልን 🙏🙏🙌🙌
@meklitetsegayehaile1750
@meklitetsegayehaile1750 5 дней назад
እንዳልክ ወንድማችን ተባረክ
@meklitetsegayehaile1750
@meklitetsegayehaile1750 5 дней назад
ተባረኩ ደስ የሚል ውይይትነው ብዙ ጠቃሚ ነገር አግኝ ቻለሁ
@user-jj6kt9zv5c
@user-jj6kt9zv5c 2 дня назад
አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤❤
@meklitetsegayehaile1750
@meklitetsegayehaile1750 5 дней назад
ዘሪቱን ይቅርታ ጠይቀሀል ?....ምናልባት እኔ ስላልሰማሁ ይሆናል
@EdenKetema-nf3wd
@EdenKetema-nf3wd 5 дней назад
የቆየው ክርስቲያን ብሆንም መፅሐፍ ቅዱስ ሳነብ ስለማይገባኝ ካነበብኩኝ ብዙ ጊዜ ሆኖኛል please እንዴት እንደሚነበብ ሰርተሽ ቪድዮ ልቀቂ ህሉዬ
@Blessings548
@Blessings548 4 дня назад
ከማንበብሽ በፊት በፀሎት ጀምሪ መንፈስ ቅዱስን አስተምረኝ በዪው ያስተምርሻል ተባረኪ🙏❤
@user-hp4et1wh7k
@user-hp4et1wh7k 5 дней назад
አሁን ነብሴ ሀሴት አደረገች
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 5 дней назад
በቃ ዳጊ የሚያምርብህ እንድህ ነዉ :: መናቆሩ ትርፍ መሰላቸት ሰለሆነ መልካም ሥራ ሰላምህ ይብዛ❤❤❤
@MarryAde
@MarryAde 5 дней назад
Amen
@user-hi2xg9tf2t
@user-hi2xg9tf2t 5 дней назад
❤❤❤❤❤
@SollySolomon-c3o
@SollySolomon-c3o 5 дней назад
እንዳልክ ፡ እና ፡ ደጌ ፡ ታባራኩ ፡ እንወዳቻለን ፡ ታባራኩ ።።።
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 5 дней назад
ዳጊ አንደኛ እንዲህ ያሙርብሀል❤❤❤ውድ ወንድሚችን አንተ እንቁ በረከታችን ነህ❤❤❤
@lovemab2256
@lovemab2256 5 дней назад
ዳጊን አሁን እንዳልክን ሊጠቀምበት እንዳይሆነ ልክ ኤርሚያስን ወንድሞቹን ለመክሰስ እንደተጠቀመበት አሁንም እንዳልክን ነገ ወንድሞችን ለመወንጀል ይጠቀምበታል ምክንያቱም ዳጊ ለክፋ አንድግዜ ተላልፎ ተሰቷል::
@Bukashe
@Bukashe 5 дней назад
❤️❤️❤️❤️❤️
@mestawettensay7518
@mestawettensay7518 6 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@deboamare5171
@deboamare5171 7 дней назад
*እንደአቀራረባችን ነው* ክክክክክክክ አረ ወየው ጫማ ገዛልኝ እውነት ነው እንዳቀራረብህ ነው **30 ሚሊዮን ከየት አመጣህ ብልህስ ?? አንተ ልጅ አታስቀኝ
@HanaWudineh
@HanaWudineh 7 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቅዱስዬ ተባርከሀል ውውውውውውዱዱዱዱዱዱ
@adentedela5358
@adentedela5358 8 дней назад
እግዚአብሄር ትዉልድን አስነስቷል
@adentedela5358
@adentedela5358 8 дней назад
አንቺ እህታችን እልፍ አእላፍ ሁኚ ህልዬ በወንዝ ዳር እንደተተከለችዉ ዛፍ ለምልሚ ።ህሉዬ በመዝሙሮቻችን በተሸማቀ ቅንበት ምድራዊ የሆነ ከናይት ክለብ ጋር የተመሳሰለ በሆነበት ህልዬ እግዚአብሄር ግን ለራሱ ክብር እየተጠቀመብሽ ነዉ ❤❤❤😂
@adentedela5358
@adentedela5358 8 дней назад
አንቺ እህታችን እልፍ አእላፍ ሁኚ ህልዬ በወንዝ ዳር እንደተተከለችዉ ዛፍ ለምልሚ ።ህሉዬ በመዝሙሮቻችን በተሸማቀ ቅንበት ምድራዊ የሆነ ከናይት ክለብ ጋር የተመሳሰለ በሆነበት ህልዬ እግዚአብሄር ግን ለራሱ ክብር እየተጠቀመብሽ ነዉ ❤❤❤
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 8 дней назад
አሜን አሜን አሜን