Тёмный
Zemenawit ዘመናዊት
Zemenawit ዘመናዊት
Zemenawit ዘመናዊት
Подписаться
ዘመናዊት ማን ናት 🤷‍♀️

እንኳን ወደ ዘመናዊት ቻናል በሰላም መጣችሁ !

ዘመናዊት {ቃልኪዳን } ለኢትዮጵያውያን ነፃነት ድምፅ የምትሆን ፣ ለሰዎች መብት የምትታገል ፣ የሴቶች መብት የምትደግፍ ፣ እህቶቿን የምታበረታታ ፣ ጠንካራ ኢትዮጵያዊት ናት ።

አምላኴን የምትወድ ፣ ማመስገን የየቀን ስራዋ የሆነ ፣ የሶስት ቆንጅዬ ልጆች እናት ፣ እንዲሁም ዘመናዊት የውበት መፅሀፍን ፀሀፊ ፣ የአይቲ ባለሙያ ፣ ናት።

በዘመናዊት ቻናል ተፈጥሮአዊ ውበትን አጠባበቅ እና ጤናማ የኑሮ ዘይቤን ፣ ስለሴት መብት ፣ የስራ እድሎች አብረን እናያለን።

ኑ ቤተሰብ ሁኑ አብረን እንማማር ❣️🥰






ተነፋፍቀን ተገናኘን‼️
10:45
4 месяца назад
Комментарии
@Kid-p8h
@Kid-p8h Час назад
Selma Selma sisu I just want ask you something can you send me your mom tel no the reason why I want order some food that is why any way thanks bye bye❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤
@letinaweld7653
@letinaweld7653 2 часа назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-fx8sn4tp4x
@user-fx8sn4tp4x 10 часов назад
ለሁላቺን ምሳሌ ነሺ❤
@user-fx8sn4tp4x
@user-fx8sn4tp4x 10 часов назад
የኔውድ ሁሊም ነቁ ነሺ ዘምንሺ ይባርክ❤❤❤
@adnhAbraham
@adnhAbraham 17 часов назад
❤❤❤
@Allmma-ko3pw
@Allmma-ko3pw День назад
❤❤❤❤❤
@user-ny2cq2bn6d
@user-ny2cq2bn6d День назад
ቃልዬ አንዱ ለኔ ነው አይደል?
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 День назад
ልዮ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit День назад
🥰
@user-jg5if7cb2g
@user-jg5if7cb2g День назад
Yane konjo batame new yametemacege hulame yemarebeshi egzabare hulame dasetaga yadrgshie
@user-jg5if7cb2g
@user-jg5if7cb2g День назад
Labateshi adse nage batame new yawadadekushi mekrocshe tasametawe ayetagabume yalahute arbe hagare new tawate tawte ancene eyasamawe new sera mesarawe bezu nagare tamralew kanece amsagenalew batame
@ebiieb7129
@ebiieb7129 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@rahelgebreyohanes3349
@rahelgebreyohanes3349 2 дня назад
የፀጉር ቅባት ያልሽው ዘመንየ እባክሽ ንገሪኝ በጣም ተቸግሬ ነው ጀርመን ነው የምኖረው እዚህ የፀጉር ቅባት የለም
@zemenawit
@zemenawit 14 часов назад
Almond Oil new my dear
@YeshiGebeyehu-iw3lj
@YeshiGebeyehu-iw3lj 2 дня назад
❤❤❤❤❤ tebareke tebareke maere neEshi
@kiya2113
@kiya2113 2 дня назад
የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤
@kalkidanassefa6935
@kalkidanassefa6935 2 дня назад
❤thank u!
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 дня назад
❤❤❤
@meronmeri2864
@meronmeri2864 2 дня назад
Welcome kalye🥰
@user-nk9bs5dz4i
@user-nk9bs5dz4i 2 дня назад
Big kiss!
@RahelDessie
@RahelDessie 2 дня назад
ሁሌም ደህና ሁኝልኝ
@RahelDessie
@RahelDessie 2 дня назад
የኔ ቆንጆ
@martagichamo7616
@martagichamo7616 2 дня назад
May holy God bless you forever!!! I remember all God done for me. Thank you my holy GOD!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@zemenawit
@zemenawit 14 часов назад
🥰
@ehitnatsisay1566
@ehitnatsisay1566 2 дня назад
የኔ ቆንጆ ተባርኪ ሀሳቡ ጥሩነዉ ነገርግንባልሽ ለወጭ የማይሰጥ ከሆነ ደሞወሽን ዝም ብሎ የሚቆጣጠር ያንቺደመወዝ አለሽ እያለ የሚቆጣጠር እንኳንም የምለብስበት የቤትሽን ቀዳዳመሸፈኛም ይጎላል እኔ ከሞንምበላይ መልስ ያጣሁለትነገርነው፡፡
@hiwotmulugeta8675
@hiwotmulugeta8675 2 дня назад
qaleye lakilegn
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 2 дня назад
ቃልዬ ኑሪልኝ እህቴ ንግግርሽ መንፈሴን ያድስዋል መርር ብሎኝ ተስፋ ስቆርጥ ተስፋዬን እግዚአብሄር ባንች ላይ አድሮ ተስፋዬን ይቀጥላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ያንች ጓደኛ በመሆኔ እድለኛ ነኝ
@makdesabebe3230
@makdesabebe3230 2 дня назад
❤❤❤
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 2 дня назад
ቃልዬ ኑሪልኝ እህቴ ንግግርሽ መንፈሴን ያድስዋል መርር ብሎኝ ተስፋ ስቆርጥ ተስፋዬን እግዚአብሄር ባንች ላይ አድሮ ተስፋዬን ይቀጥላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ያንች ጓደኛ በመሆኔ እድለኛ ነኝ
@zemenawit
@zemenawit 2 дня назад
Yene konjo thank you so much 💖 ✨️💜
@dagmawitabdu8688
@dagmawitabdu8688 3 дня назад
የምታነሻቸው ሀሳቦች 😍😘
@zemenawit
@zemenawit 2 дня назад
🥰🥰✨️💜
@selamawitteferi3334
@selamawitteferi3334 3 дня назад
ቃልዬ በጣም ነው የምወድሽ የምትናገሪው ሁሉ ልቤ ውስጥ ይቀራሉ ህይወቴን እንድወድ ከአምላኬ እንድገናኝ ቤቴን እንድናፍቅ ነው የምታረጊኝ አንቺ ስላለሺኝ ደስተኛ ነኝ ብዙ ትምህርት ነው የምታስተምሪኝ አመሰግንሻልሁ፡፡ በተረፈ ሰጦታ አቆመች ምነው ስል ነበር አሁን አስታወሽን ቃልዬ ከ5ቱ ቤተሰብሽ አንድዋ ብታደርጊኝ እና የአንቺም ማስታወሻ ቢኖረኝ ቃልዬ ላከችልኝ እያልኩ ብኖር በጣም ደስ ይለኛል ፍቃድሽ ቢሆን እና ከነ ቤተሰቦችሽ እወዳቹዋለሁ ኑሩልኝ.
@zemenawit
@zemenawit 2 дня назад
💜✨️✨️✨️🥰
@sinatyhusina2698
@sinatyhusina2698 3 дня назад
benatesh lenem espra laklgn yen wed
@Createcomfort
@Createcomfort 3 дня назад
You're wise woman ❤
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 3 дня назад
ቃልዬ ሁልግዜ ሳይሽ ደስ ይለኛል ብዙ ያስተምራል
@KwasatMobility
@KwasatMobility 3 дня назад
🥰👍
@selamdessie2803
@selamdessie2803 3 дня назад
kalye yene wed yene tenkara gobeza ehte ejegye yene enat yene derbaba nurulegn fetari kenatu gar betesebachun birek yadrgew
@TigestAlemu
@TigestAlemu 3 дня назад
ቃልዬ ውብ እንኳን ደና መጣሽ ተናፍቀሻል
@WoinshetAbebe-qy2tz
@WoinshetAbebe-qy2tz 3 дня назад
እናመሰግናለን 🙏🏽❤️❤️❤️ ተባረኩ🙏🏽❤️❤️❤️
@Abeba-nq1pf
@Abeba-nq1pf 3 дня назад
ቃልዬ እኮ ልዩ ናት
@BezuhanDerbew
@BezuhanDerbew 3 дня назад
I have to read that chapter today … you are so wonderful and thanks for sharing my dear❤
@zemenawit
@zemenawit 2 дня назад
Good 🥰😅💜💜✨️✨️✨️
@firewoinangaw8744
@firewoinangaw8744 3 дня назад
Betame yemwedshe migermshe bayeseba ulu metchelshe metwejate new milugn nuryeln
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 3 дня назад
ቃልዬ ተባረኪ ወይዘሮ እጅጌ ያለቸው በጣም አስቆኛል እውነቷን ነው እኔምስምቻለሁ የፓስተሩ ስም ይቆየን ምንጃ መስለሽ እሰቶኪንግሽን አናትሽ ላይ እንደሻሽ አስረሽ የባልሽን ሁለት አይነተ ካልሲ አድርገሽ ባልሽ ከስራ ሲመጣ ይፈራሻል ብሎ ነበር
@zemenawit
@zemenawit 3 дня назад
😄😅🥰🥰✨️✨️✨️💜💜
@MeskeremMulisa
@MeskeremMulisa 3 дня назад
Yenya zenach betamnew yemyesh hulyam zenche sate wedalew
@zemenawit
@zemenawit 3 дня назад
😄🥰🥰🥰💜💜💜
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 3 дня назад
I like your dress where did you get it?
@zemenawit
@zemenawit 3 дня назад
It was a gift form ethiopia yene konjo 🥰✨️💜
@Hana-gm1ob
@Hana-gm1ob 3 дня назад
ቃልዬ በሌላ ስልክ ነበር እምከታተልሽ ጠፍተሽብኝ ዛሬ አገኘሁሽ ውዴ ስወድሽ❤
@adnhAbraham
@adnhAbraham 3 дня назад
Egzhaber. Yemesgen. Yenya konjo. Dis. Yemele. Temeshete. Now. Tebarkye
@zemenawit
@zemenawit 3 дня назад
💜✨️🥰
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 3 дня назад
❤❤❤
@Hair-ipopa
@Hair-ipopa 3 дня назад
ወይኔ እናትሽ ጨዋታዋ ደስ ሲል ቃልዬ የስቶኪንጉ 😂😂😂 ደስ ስትሉ ❤❤
@zemenawit
@zemenawit 3 дня назад
Lol 💜 ✨️ 🥰 😆
@semiraabajebel7573
@semiraabajebel7573 3 дня назад
ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 3 дня назад
✨️🥰🥰💜💜
@eyut5432
@eyut5432 3 дня назад
Bertate ko nesh kali tebareki. Amlake mogesun yabzalish
@zemenawit
@zemenawit 3 дня назад
🙏🏼🥰✨️✨️✨️✨️✨️💜
@tjj269
@tjj269 3 дня назад
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@zemenawit
@zemenawit 3 дня назад
🥰🥰🥰✨️✨️✨️💜💜💜
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k 3 дня назад
ዛሬ ነዉ ያየሁሽ ምን ታዘብኩ መሰለሽ የሁሉንም ሰው ኮሜንት አንብበሽ ለእያንዳንዱ ያለሽ አክብሮት ልዩ ነዉ በርቺ
@zemenawit
@zemenawit 3 дня назад
Thank you ✨️🙏🏼
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 дня назад
እናትና ልጅ እንኳን ደህና መጣችሁ ምክሮችሽ ሁሉ መልካም ናቸው ቃልዬ በርችልኝ❤
@zemenawit
@zemenawit 3 дня назад
✨️💜🥰