Тёмный
mike info
mike info
mike info
Подписаться
ኢትዮ ኮን ስሙ እንደሚያመለክተው አትዮጵያን እንገንባ የሚል አንድምታ አለው ይህም ሊሆን የሚችለው በእውቀት እና በምክንያት ብቻ መኖር ስንችል ስለሆነ እኔም ደግሞ በዚህ ፕላት ፎርም ላይ ያወኩት በማካፈል በሀገር ግንባታው ላይ የበኩሌን አስተዎጽኦ በማበርከት ላይ እገኛለሁ፡፡
መሬት እና መሬት ነክ ጉዳዮች፣ በቢዝነስ፣ ስለኮንስትራክሽን (ግንባታ) ፣ የውጪ ሀገር ፕሮሰሶችን ለማስተማር እና ያወኩትን ነገር የማሳውቅበት እንዲሁም ምርጥ ምርጥ ሀሳብ ለውድ ወገኖቼ ለማካፈል የከፈትኩት አካውንት ነው፡፡


Ethio con, as the name suggests, that let's build Ethiopia, which is possible only when we can live with knowledge and reason.
I opened an account to teach and give information that about land and land-related issues, business, construction, foreign processes, and share my best ideas with my dear friends

#shorts                                                                       table of content
3:27
Год назад
Комментарии