Тёмный
Christian Songs
Christian Songs
Christian Songs
Подписаться
Комментарии
@SelamYageta
@SelamYageta Месяц назад
❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንንን ቤቲዬዬዬዬዬዬዬ
@Beminetabebe9268
@Beminetabebe9268 Месяц назад
ነፍስን ከመቅበዝበዝ የሚመልስ ዝማሬ…
@MekdesMulugeta-e8y
@MekdesMulugeta-e8y 2 месяца назад
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 3 месяца назад
Just Wow!!!! I'm really blessed by these old yet fresh Christ-centered Songs!!!!!!
@MelakuFikre-kr7vi
@MelakuFikre-kr7vi 3 месяца назад
ጌታ ይባርክሽ
@rahelrahel5361
@rahelrahel5361 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@yeshiharegmiko4883
@yeshiharegmiko4883 3 месяца назад
Beautiful song God bless you ❤
@SabahDoha
@SabahDoha 4 месяца назад
Enat betkrstiyan
@BirukDesalegn-jf5ut
@BirukDesalegn-jf5ut 4 месяца назад
Blessing ❤🙏🙏 song
@tea4298
@tea4298 4 месяца назад
Bblessing
@merondebele4217
@merondebele4217 4 месяца назад
❤❤❤
@chinabidiko5170
@chinabidiko5170 4 месяца назад
🫶❤️
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 5 месяцев назад
እውነተኛ መንፈሳዊና የንስሃ ዝማሬ ነው! በተለይም አሁን ኃጢአትን እንደ ውሃ በምንጨልጥበትና ቅዱሱን ደም ለኃጢአታችን ፈቃድ የተሰጠን አድርገን በቆጠርንበት ጊዜ! ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፓስተር ዘማሪ ተስፋዬ ጋቢሶ!!!!
@yihenewterefe5059
@yihenewterefe5059 7 месяцев назад
የዘጠናዎች በጣም ደስ የሚል ጊዜ እ| c ዛሬም ነገም ለዘላለም ያው ነው
@zewdiea
@zewdiea 8 месяцев назад
Praise the Lord and thank you wogenoch for keeping these precious memories. Stay blessed ❤❤❤
@fkrab8894
@fkrab8894 9 месяцев назад
@AlemayehuEshetu
@AlemayehuEshetu 9 месяцев назад
❤❤❤
@xx4359
@xx4359 9 месяцев назад
እንዲህም ተዘምሮ ነበር
@AlemazDemsew
@AlemazDemsew 9 месяцев назад
ጌታ ይባርክ ክርስትና ጀግንነት ነው ከድነት በኋላ ከፍታአለ ዝቅታ አለ በሁሉ ግን ተግቶ መጓዝ ነው ሁሉን ያማከለ ሕይወት እረፍት አገራችን ስንገባ ነው።
@kifleshosho2161
@kifleshosho2161 9 месяцев назад
God bless you. Let us go back to the original songs
@selamaklog5889
@selamaklog5889 9 месяцев назад
ብሩክነሽ ቤቲዬ።
@mikihoptem2882
@mikihoptem2882 10 месяцев назад
Beteye tebarekilegn mechem besemahut kuter yemalekesebet mezmur new
@teferrabeyerohirbaye4592
@teferrabeyerohirbaye4592 10 месяцев назад
በቀድሞው የ"ብስራት ወንጌል" ሬድዮ ጣቢያ በብዛት ይደመጡ ነበር።
@teferrabeyerohirbaye4592
@teferrabeyerohirbaye4592 10 месяцев назад
መዝሙሮቹ የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል መዘምራን ብቻ አይደሉም። ብዙ የቀድሞ የ"አርአያ ቤተሰብ" መዘምራን ዝማሬዎችም ተካተውበታል።ሆኖም በጣም የሚባርኩና ኃይለኛ መልዕክት ያላቸው የቀደሙ ዝማሬዎች ናቸው።
@Ete-em8bt
@Ete-em8bt 7 месяцев назад
ትክክል
@filia2010
@filia2010 10 месяцев назад
ከልቤ የምወደውን መዝሙር "ክቡር ክቡር ቅዱስ ነህና" እንደክትፎ ቆራረጣችሁብኝ በተረፈ የድምፅ ጥራት ስራችሁ ጥሩ ነው። አመሰግናለው 😊
@Dessme
@Dessme 10 месяцев назад
I listened to most of old songs. Don't think I listened to this. Soothing songs. Thanks! Teramed berta, ya I remember that.
@abeniviva4543
@abeniviva4543 Год назад
Z best song ever❤
@officialsamuelbekele1792
@officialsamuelbekele1792 Год назад
Ahaa not dawit getachew it's kaleb tesfaye 😂🤟
@sunnyhidoto8584
@sunnyhidoto8584 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@mekonnenseyifu3947
@mekonnenseyifu3947 Год назад
Thank you for sharing timeless songs!
@getuasebe8066
@getuasebe8066 Год назад
Eyesus geta new getan 2023 tekebeleku ende fereje
@mesfintaye8313
@mesfintaye8313 Год назад
የ መጀመሪያው ወንድም ተስፋዬ ካብትህይመር. በተከታታይ የተዘመሩት3ቱ ደግሞ የአረአያ ቤተሰብ መዘምራን(ሉተራን ቤ ክ ) ናቸው። ከአንዳንድ ጊዜ ጀምሮ ቀጥሎ. ያሉት የጥንት የሙሉወንጌል. መዘምራን ናቸው። ይስተካከል።.
@mekdeszerfu1483
@mekdeszerfu1483 Год назад
THAT IS TRUE
@etamimisis3322
@etamimisis3322 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙌🙌🙌🙌
@tadessebekeshie7231
@tadessebekeshie7231 Год назад
These are songs which are so powerful that they can knock the doors of heaven.
@tamegebre9455
@tamegebre9455 Год назад
ውድ የጌታ እየሱስ ባርያዎች ይህ የጥንት መዝሙራቹ ዛሬም አዲስ ና ህያው ነው ጌታ ዘመናቹን ይባርክ ።❤❤❤
@Tadesse-lc2dz
@Tadesse-lc2dz 8 месяцев назад
❤​@@tamegebre9455
@yitbarekbisrat706
@yitbarekbisrat706 Год назад
ነፍስን የሚያድስ መዝሙር ነው ያላቸው በዛ ዘመን በኖርኩ ያስብላል።
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 2 года назад
Geta yebarkachu 🙏🙏🙏🙌🙌
@kekutube1122
@kekutube1122 2 года назад
Christian song አመን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ወንድም በርታ እና በተሰብ እንሁን ደምሪኝ እኔ ደምረሀለው ነገ መልስልኝ ነጌ 🙏
@ayalewtaddese326
@ayalewtaddese326 2 года назад
EVER GREEN!!
@mihretasmamaw1548
@mihretasmamaw1548 2 года назад
አሜንንንንን
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 2 года назад
Thank you for sharing and may God bless you 🙏
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 2 года назад
Pastor Tesfish we love you so much and may God bless you.
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 2 года назад
Amen
@getachewgetachew7181
@getachewgetachew7181 2 года назад
እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል እያለሁ እነደረጀ መሰረተክርስቶስ ከባንቢስ ጀርባ ሲዘምሩት ነው የማውቀው እንደ አዲስ እየሰማሁት ነው:: የድሮ መዝሙር እውነተኛ አምልኮና ምስጋና ነው የአሁኑ ራፕ ጭፈራ ነው :: የዳንስ አራራ ያለው መሄድ ና መጨፈር ይችላል መብቱ ነው::
@esheteteramaj1527
@esheteteramaj1527 2 года назад
Amem Glory to God in the highest አማኝ ሁሉ እራሱን እንድያይ የሚያደርግ ነው
@ለታመኑትዘመንአመጣ
እነሱ ጠብቀው ያቆዩት ወንጌል ለኛ ደረሰ እግዛብሄር ዘመናቸውን ይባርክ በዛ አስገራሚ ስፍራ ጌታን እንደማግኘቴ ልዩ ስፍራ አላቸው 🙏🙏🙏🙏🙏
@asterhailu9703
@asterhailu9703 2 года назад
Wow
@abejeyohanes1192
@abejeyohanes1192 2 года назад
semayatin yemiyaskeftu zimarewoch nachew wedekedimow kibrachin mogesachin egziabher yimelsen
@Filseta
@Filseta 2 года назад
እኔ የኦርቶዶክሥ እምነት ተከታይነኝ ግን የዛሬ 30አመትን ወደሁዋላ መለሠኝ ጎረቤታችን እሰማ ነበር😳😳🙆🙆🙆
@Mihiretab
@Mihiretab Год назад
ወንድ ሁን ሴት አላወቅኩም በዝማሬው ጌታ አየ ተነገረ ነው ና ነይ ወደ እሱ
@lightofzionchurch8289
@lightofzionchurch8289 2 года назад
God bless you!
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 2 года назад
ይህ ጌታን የሚያከብር መዝሙር ነው፡ ያሁኑ እኮ ዘፈን ነው እያልክ ነው የምትሰማው ከዘፈን የባሰ ዘፈን። ልቦና ይስጠን