Тёмный
Daniel yilma
Daniel yilma
Daniel yilma
Подписаться
ጌታን ለመቀበል ይሁን ለሌላ መንፈሳዊ ጥያቄዎ በ+251941093620 ያናግሩን
ውባለም ከድር| ዳግም ተመለሰች
1:24:30
7 месяцев назад
አስቴር አበበ
23:21
8 месяцев назад
ግራ የተጋባው የጽድቅ መንገድ
1:15:26
8 месяцев назад
ንስሃ አባት |ኤርሚያስ አበበ
1:06:26
9 месяцев назад
ኢየሱስ አማላጅ ነው
35:42
9 месяцев назад
ትክክለኛው የጽድቅ መንገድ
32:13
9 месяцев назад
በማርያም ላይ የተዋሸው ውሸት
1:37:44
9 месяцев назад
ጼንጤዎች ልክ ነበሩ
1:21:59
10 месяцев назад
ኢየሱስ በቂ ነው
3:04:36
10 месяцев назад
Комментарии
@Mercysiyum647
@Mercysiyum647 6 часов назад
lije biruk tehut new getan bikebel wow neber😂😂❤
@mollaenyew4765
@mollaenyew4765 День назад
ይህ እውነተኛ ስጋየ ነው እውነተኛ ደም ነው
@abentethnsay5387
@abentethnsay5387 2 дня назад
እንትን ልብዳልህ ወንድ ከሆንክ ደነዝ ሰብስቀህ ያንተ አይነት ወንድ ከሆናችሁ በጋሻውን ጠይቁት ያስረዳችሞል ብር ካልሰጣችውት😊
@rolandroland7057
@rolandroland7057 День назад
Atesedab haweki aysedabim,eyesus yewdehal maden belela bemanim yelam🙅‍♀️🙅‍♀️
@abentethnsay5387
@abentethnsay5387 2 дня назад
አንድ ሙዝ እና ብርትኮን ሲደመር ምን የሆናል ታውቃላችሁ እናንተ ማለት ይህ ናችሁ
@abentethnsay5387
@abentethnsay5387 2 дня назад
አዎራኝ ፈሪ
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 2 дня назад
GOD bless you all ❤❤❤ Amen Amen Amen EYSUS yadnal ❤❤❤
@rolandroland7057
@rolandroland7057 2 дня назад
Be eyesus sim liju lemidenow sila mot bicha mehworaw😢eyesus yadenal 🤚
@Jaywalker851
@Jaywalker851 3 дня назад
አዎ ለማለትንካን ይተናነቀዋል እያይነበብክለት አዎ ከማለት ፈንታ ግብዝነት ይላል ብሎ እያግበሰበሰ ሊያክፍ ይሞክራል የመጽሓፍ ቅዱስ እውቀትም የለውም ታድያ እውቀት ይየሌለው ሰው እንዴት ብሎ ስነመለኮት ካጠና ሰው እንዴት መወያየት ይውችላል በኦርቶዶክስ ተረት ተረት የታሰ ትውልድ ነው ኦርቶዶክሳውያንኮ ሳያፍሩ እምነት ያለ ስራ ብሎ ድርቅ ይላሉ የትኛው ስራ ይዞ ነው በጠላ እረቂ ነው ስራው ባመት ብአልንካ ስለእግዚአብሔር አምልኮና ጸሎት ሳይሆን በየጭፈራ ቤቱ ነውኮ የምታድሩ የነቴዲ ኮንሰርት ነውኮ የምታዘጋጁ ይህ ሁሉ የስካርና የምንዝርና ቤት የማነው የእስላም ወይም የወንጌላውያ እትለኝም ታድያ በየትኛው ስራቹ ነው ሁሉ ነገራቹኮ ሃጥያት ነው ካንደበታቹንካ ጥሩ ንግግር አይወጣም ስድብ መለያቹ ነው ታድያ የት ላይ ነው ስራ የምትሉት
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 3 дня назад
How anyone can be orthodox and normal???????? Omg I’m sooooo glad I’m not orthodox
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 3 дня назад
The orthodox guy he keeps saying I don’t know then he tries to teach Milos
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 3 дня назад
1 ቆሮንቶስ 10:32-33፤ እኔ ደግሞ ብዙዎቹ ይድኑ ዘንድ ለጥቅማቸው እንጂ የራሴን ጥቅም ሳልፈልግ በሁሉ ነገር ሰውን ሁሉ ደስ እንደማሰኝ፥ ለአይሁድም ለግሪክም ሰዎች ለእግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያንም ማሰናከያ አትሁኑ። there are three kinds of people living in this world one of them is Jews
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 3 дня назад
Melos GOD bless you and your family 🙏
@TegonaMedia
@TegonaMedia 3 дня назад
አይ አንድምታ ! ታታታታ ። አማላጃችን ፣ አዳኛችን ፣ ወደ እግዚአብሔር መግቢያ "ብቸኛው" በራችን እርሱ የኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ። “ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።” - ኢሳይያስ 53፥12
@TegonaMedia
@TegonaMedia 4 дня назад
በእምነት "ብቻ" የሚል አስተምሮት ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ አላት ። _ይህን የቀደመ ውይይት ተመልከቱ ru-vid.com2QT684QDvUo?si=8Gs7HyPT5A3L6vxw “ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።” - ዕብራውያን 7፥25
@derejetaye6398
@derejetaye6398 4 дня назад
ሲጀመር ለጴንጤ የእውነት መልስ የሚሠማ ጆሮ ስለሌላቸው ፀበል መረጨት ወይም መጠመቅ ይሻላችኋል
@derejetaye6398
@derejetaye6398 4 дня назад
አነተ ቆሮቆንዳ እራስ መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ አንብበህ ቢሆን ለሥዕል ሠገዳችሁ ባላልክ ነበር፣የብሉይና የሐዲስን ቁጭ ብለህ ተማር!!!
@yonastesfaye7294
@yonastesfaye7294 4 дня назад
መታሰቢያ አይለም አላለም
@user-cc1fc2wi4o
@user-cc1fc2wi4o 6 дней назад
Wendmoche Egziabhier Abzto Abzto Ybarkachu ❤❤❤❤
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 8 дней назад
የኢትዮጵያ ሆርቶዶክስ የምትገርም ናት አንዲ ታቦት ሰርቂ አመጣሁ ትላለች ሁለተኛ ሊብነት ግማሽ ነዉ ሙሉ መስቀል እሊን ይዛ መጣች ይሉናል ከእስራኤል ከሰው አገር እየሰረቁ እንዲት እደጀብዱ ይወራል ጌታ ይቅር ይበላችሁ ።
@user-iv1qh6ei6c
@user-iv1qh6ei6c 8 дней назад
ለዘመናት ተረት እየተሰማ ስለቶነረ መጽሀፍ ቅዱስ ሲነበብላቸው ይደነግጣሉ ውሸት ይመስላቸዋል ይከራከራሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥያቄ እየፈጠራችሁባቸው ነው
@TegonaMedia
@TegonaMedia 8 дней назад
“ወንድሞች ሆይ፥ ስለ አንዱ በአንዱ ላይ አንዳችሁም እንዳይታበዩ፦ ከተጻፈው አትለፍ የሚለውን በእኛ ትማሩ ዘንድ፥ ይህን በእናንተ ምክንያት ስለ ራሴና ስለ አጵሎስ እንደ ምሳሌ ተናገርሁ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 4፥6
@TegonaMedia
@TegonaMedia 8 дней назад
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 ÷ 23 "እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን "
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc 8 дней назад
ጴንጤ የ 1908 የተመሰረተ የግብረሰዶም እምነት ነው ከ 1,000 በላይ የፕሮቴስታንት ቸርች በግብረሰዶም የሞላ ነው ፡ መፅሐፍ ቅዱስ ብቻ የሚል ከመፀሐፍ አሳይ በለው ግብረሰዶሙን
@tsehaydegaga8486
@tsehaydegaga8486 9 дней назад
አየክ ይላል አረ አስተውል ክርስቶስን ትተህ መስቀሉ ነው ጉዳይህ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን የሚሰበከው ኢየሱስ እንጂ መስቀል አይደለም
@FrewoineDires
@FrewoineDires 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Love Jesse only
@FrewoineDires
@FrewoineDires 9 дней назад
የኔ ጌታ ሥሙ ይባረክልኝ ለዘላለም አባቴ ነህ አንተ ብቻ ሚዛንህ ትክክል ፈራጁ ዳኛዬ ክበር ተመሥገን
@mahletseda8807
@mahletseda8807 12 дней назад
ሲጀመር ለንጉሥነቱ ለጦረኝነቱ የማድነቅ እንጂ ለቅድስናው አይደለም የዘመሩትለዳዊትአሸንፎ ስለመጣ በአገራችን አሸንፈን፣ጀግና--በለው--ተብሎ እንደሚዘፈነው
@TegonaMedia
@TegonaMedia 12 дней назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ።
@sweetman5249
@sweetman5249 12 дней назад
Wondimachin Abune Teklehaymanot be tseot sitseliyu ale 😂😂😂. Teklehaymanot sijemir tseliyo ayawukim. Teklehaymanot zeregna tenkuay menekuse new 😂😂😂. Orthodox wusit kiddusan yemibalut andim Kiddus aydelum 😂😂😂. Endet honew ? Tinkolachewun leman titew ? 😂😂😂
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc 12 дней назад
እኔ ከ እነዚህ ጋር የምትወያዩ እነዚህ ወንጌል የያዙ ግብረሰዶሞች ናቸዉ
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 15 дней назад
1 ጢሞቴዎስ 2:5፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 15 дней назад
ዕብራውያን 7:25፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 15 дней назад
ሮሜ 8:34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 15 дней назад
1 ቆሮንቶስ 16:22፤ ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታችን ሆይ፥ ና።
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 15 дней назад
ገላትያ 1:8፤ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 15 дней назад
1 ጴጥሮስ 4:11፤ ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤ ክብርና ሥልጣን እስከ ዘላለም ድረስ ለእርሱ በሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።
@TegonaMedia
@TegonaMedia 15 дней назад
አይ "አንድምታ" በኢየሱስ ስም ።
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 15 дней назад
2 ዮሐንስ 1:9፤ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።❤
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 15 дней назад
ዮሐንስ 7:18፤ ከራሱ የሚናገር የራሱን ክብር ይፈልጋል፤ የላከውን ክብር የሚፈልግ ግን እርሱ እውነተኛ ነው በእርሱም ዓመፃ የለበትም። read your bible orthodox please
@chombechombe8423
@chombechombe8423 15 дней назад
የሚመስል ነገር አለ ቢያድግልኝ ስታይል ለምን በዚህ ልክ መጨነቅ ለምን አስፈለገ?
@chombechombe8423
@chombechombe8423 15 дней назад
የሲፈን አባት ጨዋ ተወያይ ነው እግዚአብሔር ይባርከው።
@user-mj2kl9xs6h
@user-mj2kl9xs6h 15 дней назад
wondmoche tabaraku❤❤❤❤❤
@user-ng5uq7hk4r
@user-ng5uq7hk4r 16 дней назад
kemariam netro yalew sew😅😅😅😅😅😅😅
@TegonaMedia
@TegonaMedia 16 дней назад
ጌታ ሆይ ለወገኖቻችን ድረስላቸው ።ማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ ያለው ማን ነበር ኦርቴጋ።
@lelenasolomon5813
@lelenasolomon5813 16 дней назад
ስነ ምግባር እንኳን እሩቅ ነው ለዚህ ስብስብ
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t 16 дней назад
ተባረኩ ዳንሻ ክርስቶስ ሸክማችሁ የከበዳችሁኑ እኔም አሳርፋችሐለሁ እንጂ ያለው ስፍርቁጥር የሌላቸው አማልክት ተከተሉ አላለም ሲጀመር ኦርቴ ለአቅመክርክር እንኳን አትበቁም
@sweetman5249
@sweetman5249 17 дней назад
Orthodox mehon memeret new ale Debiteraw wondimachin 😂😂😂. Orthodox tinkola enji minun memeret new ? 😂😂😂. Besak hode kosele… Ermi tsegaw yibizalih. Kezih hulu tenkuay ena debitera gar medarek tsegaw kalbezalih ayichalim…
@user-pl4po1ft9q
@user-pl4po1ft9q 19 дней назад
አማላጄ ኢየሱስ❤❤❤
@user-pl4po1ft9q
@user-pl4po1ft9q 19 дней назад
አማላጄ ኢየሱስ❤❤❤
@rabincall2859
@rabincall2859 19 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@rabincall2859
@rabincall2859 19 дней назад
ኢየሱስ ያድናል