Тёмный
Hawi መቅደላ tube
Hawi መቅደላ tube
Hawi መቅደላ tube
Подписаться
Wel com to my channal / on this channal enducatoinal and entertianing and we do it withcharity /እንኳንወደ ቻናሌመጣችሁ አስተማሪእና አዝናኝ ነገሮችን እንድሁም በጎአድራጎት እንሰራለንይቀላቀሉ
አንድነታችን ለትግላችን
9:25
5 месяцев назад
Комментарии
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 43 минуты назад
አማራየ አንድሁን ነፃልታወወጡን የወጣቺህወድሞቼ በየሱሰሰም በደሙ እገዚቤረይሸቻናቺህ ድልለፋኖ
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi Час назад
አቤ የሚያሳዝነው እኮ ፀረ ሀገር (ፀረ አማራ )ወያኔ ከደደቢት 4ኪሎ ኦዴድ ንም ከሀገር ዉስጥ እስከ ዉጭ እንዴጨፈጭፍን ወንበራቸዉን ያጠና አማራ:ያሁኑ ምን የሚሉት መሰረጃጀት ነዉ
@josephparazza9417
@josephparazza9417 Час назад
ከዚህ አይነት ንትርክ ወጥተን ❤🎉 የድሮን ጣብያውን ስርገን እስክታ ምንመታበት የሮኬትና ሚዛየል እርትም በተለያየ ሲስተም ማስቆምያ እርምጃ መወሰድ አለበት
@workumathias1
@workumathias1 Час назад
በጣም ይገርማል ይቺ ሰዉ TRUMP ምረጡ እያለችን ነው ለTRUMP ቅስቀሳ ነው ወይስ ለሀገራችን ነዉ የምታወሪዉ በሴትነትሽ የምታጭዉን መብትሽን አውቀሻል?? ከመቼ ወዲህ TRUMP እንኮን ለ ኢትዬጵያ ይቅርና ለጥቁር ዘር ያለውን አመለካከት ሳትረጂው አትቀሪም ወንጀለኛን ምረጡ እያልሽን ነው እኮ ሰዉ የፈለገዉን ይምረጥ የአንቺን እምነት አከብራለሁ ግን ሰውን ማሳሳት ትክክል አይደለም
@BekeleYalew
@BekeleYalew 2 часа назад
እንዲህ እያልክ አስጨርሠን።መችነው ከስተትህ እምትማር? እግዜር ከምድር ያንሳህ
@2011Tehetena
@2011Tehetena 2 часа назад
የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም እንዲሉ አብይ በአሁኑ ሰአት ነፁሀን አማራን በድሮን የሚጨፈጭፈው በእርግጠኝነት ጦር ፍርድ ቤት መቅረቡን ስለአወቀ ይኼንን የምጠላውን አማራ የተባለ ህዝብ በከፈለው ግብር ድሮንዋን እየገዛሁ ላጥፋው ብሎ ነው
@2011Tehetena
@2011Tehetena 2 часа назад
የድርን መቃወሚያው እጅግ በጣም አንገብጋቢ ስለሆነ እባክህ በዚህ ላይ ይሰራ
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne 2 часа назад
ድሮንፋኖ መታጠቅአለበተ በሉ ተነሱ
@AbahayelmareyamAbahayelm-bp3fn
@AbahayelmareyamAbahayelm-bp3fn 3 часа назад
እልከኛ
@getanehgashu.
@getanehgashu. 21 час назад
enate koshashoch lemgn yediha liji
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 22 часа назад
ድል ለአማራ ፋኖ !!! ታላቁ እስክንድር ነጋ በመላው ኢትዮጵያ አማራ ፋኖ መሪ ነው !!! ድል ለአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት !!
@KimmeYouTube
@KimmeYouTube 2 дня назад
ሀዉይአሰላሙአሊኩም
@toybatube
@toybatube 2 дня назад
አሠላሙአለይኩም ወራሀመቱላህ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቀን😢ሲያሳዝኑ
@abeldaniel7656
@abeldaniel7656 3 дня назад
They just dream
@samuelshirka7796
@samuelshirka7796 3 дня назад
We know you know that you can't speak English so why do you make difficult your job for you & for us !!! Please understand what I mean !!!
@amaremebratu3291
@amaremebratu3291 3 дня назад
የእሮሞሕዝብሰለኣማራምንም አይጨነቅም
@HabtamuYehuala-k1v
@HabtamuYehuala-k1v 3 дня назад
አቤ በትግል መረጃህ በርታ ነገር ግን የብልፅግናና የወያኔ ተላላኪ ለሆኑ የዬቲብ ነጋዴዎች 360 እና እስክንድር አምላኪዎችን አትከተል እኛ መሪ አላጣነም ታጋይጅ የቴዎድሮስና የበላይ ልጆች ብዙ ናቸው::
@applebanana8938
@applebanana8938 3 дня назад
Nice to see you Ato Abebe
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 4 дня назад
ሰላም ሰላም እንዴት ምቹ ዴምሩኝ ቤተሠብ
@Sindew-y6r
@Sindew-y6r 5 дней назад
ደሴ ቤት ዉድነዉ አድሥ አበባ ነዉጥሩ
@marysam9193
@marysam9193 6 дней назад
ፈጣሪ የህዝቤን ጩኸትና ድምጽ ምቶ ሰላም ለሃገራችን ለህዝባችን ይስጠን
@abduytube8052
@abduytube8052 6 дней назад
ሰላም እህት አይዞሽ በርች አመሰግናለወ መልሻለወ
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 6 дней назад
ABEBE YEMENE SEBERE ZENA NAWE please don't say anything wrong news
@zenebetessema8518
@zenebetessema8518 6 дней назад
ጠልፋችሁ የእስክንድር ድጋፍ ሰልፍ እንዳታደርጉት እንፈራለን
@paulosselassie3220
@paulosselassie3220 7 дней назад
በገንዘብ የተነሳ ባዶ ስትሆኑ ያሳዝናል ፍኖ አላችሁ ያለቃችሁን ንግግር ደገማችሁት ከምትደግሙት አስተካክሉው ብትሉት አይቀላችሁም። ፋኖ ነው።
@ayele6173
@ayele6173 7 дней назад
360 ስለ ሻለቃ ዉባእንተ የትግል ታሬክ ምንታውቃላቸሁ?
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 7 дней назад
All Satanic groups of Abye Stand for Abye Not for our peoples Dictators They think they Can stope any Thing by killing Our peoples Egnorant Abye And his followers You can't be Successful.
@fagermarsatub1519
@fagermarsatub1519 7 дней назад
እንደው አላህ ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልንን❤
@tsehayweldtsadik5187
@tsehayweldtsadik5187 7 дней назад
አብይ የመለስ ስራ አስፈፃሚ የአእምሮ በሽተኛ ነው ። ።ሌሎች የአማራ ባለስልጣናት ከርሳሞች ናችው።
@Davidademasu
@Davidademasu 7 дней назад
Dell le Amara Fanno. FANNO Yaschenefal
@Davidademasu
@Davidademasu 7 дней назад
That is a Genomseide 😢😮😊
@Davidademasu
@Davidademasu 7 дней назад
Galla hager yelewem. Galla seseleten be Netela kay Kiss Yesefal.😅 Addis Abeba ye Amara Hezb New.😮😂
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 8 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ !!! ታላቁ እስክንድር ነጋ የመላው አማራ ፋኖ ሕዝብ መሪ ነው !!! ተመልከት አላማህን ተከተል አለቃህን፣ መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ !!
@2011Tehetena
@2011Tehetena 7 дней назад
እስክንድርን ማሸሞንሞኑ ይቅር ለብዙ አማራዎች መጨፍጨፍ ምክንያት የሆነ ከፋፋይ ነው ለዘመናት በበረሃ የተንገላታውን ፋኖ በመከፋፈል ያጋደለ የሳሰረ ነው ስለዚህ ለኢትዮጵያ ባለው ፍቅር የራሱን ትግል ያድርግ መከፋፈሉንና ከእኔ በላይ ለኢትዮጵያ አሳቢ የለም ማለቱን ያቁም ቀድሞ በህዝብ የነበረውን ፍቅር ለማግኘት የሰራው ስህተት ስለሆነ ለአማራ ህልውና ሲል ከእልህ ውሰጥ ወጥቶ በእስክንድር የተበሳጨውን ህዝብ ይቅርታ ይጠይቅ
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 7 дней назад
@@2011Tehetena የመላው አማራ ሕዝብ በሀቀኝነቱ በጀግንነቱ፣ በታማኝነቱ የሚያውቀው አርበኛ ፋኖ ታላቁ እስክንድር ነጋ ብቻ ነው፣ መከፋፈል ያልከው ጉዳይ የሚገመገመው በሚገኘው ውጤት ነው፣ ፋኖነት የመግበስበስ ትግል አይደለም ፣ፋኖነት ብቻህንም ጠላትን የምትዋጋበት ሜዳ ነው፣ የአማራ ፋኖ መሪዎች እንዴት መዋጋት እንዳለባቸው ያውቁታል፣ ፋኖ ደስ በሚሉ ቃሎች የሚደለል የመስከረም አደይ አበባ አይደለም፣ ድላችን በክንዳችን፣ መስዋእትነታችን ነፃነታችን፣ ነው፣ ታላቁ እስክንድር ነጋ የመላው ኢትዮጵያ አማራ ፋኖ ህዝብ መሪ ነው!!! መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ!! ሞት ለወራሪው ኦነግ ኦሮሞ፣
@ZeryahKybriet
@ZeryahKybriet 7 дней назад
የምን ታላቅ እስክንድር የአማራ መሪ መሆን አይችልም አታለቅልቁ ስንት የተማሩ አማራን መምራት የሚችሉ አማሮች አሉ ምንድን ነው የሱ ታላቅነት እንደ ጥጃ ስለታሰረ ነው
@paulosselassie3220
@paulosselassie3220 7 дней назад
የመምራት ብቃት የለውም አቦ።
@gezahegnhailegiorgis6840
@gezahegnhailegiorgis6840 10 дней назад
WHEN THE BLOOD BOILS. ደም ሲፈላ WHEN THE WORD ENOUGH IS ENOUGH REACH TO THE HIGHST LEVEL THAT IS WHAT THE GREATEST FIGHTER ፋኖ ARE BECOMING VICTORIOUS.
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 10 дней назад
በውስጥ ያላችሁ ኢትዮጵያ ውያን ለመዳን ከፈለጋችሁ ይህንን የእግዚአብሔር ጦርነት ተቀላቀሉ!!!
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 10 дней назад
ወገን ወገን አትበል መሐል ሰፋሪ አትሁኑ ጠላት ጠላት ነው የኢትዮጵያ እና የሕዝቧ ብቻ ሳሆኑ የእግዚአብሔር ጠላቶች ናቸውና እግዚአብሔር ለውነት ይዋርዳል !!!
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 10 дней назад
ፍኖ ምንድነው?
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 10 дней назад
የአአ ህዝብ በፍርሀት ቆፈን ላይ ነው። ባይሆን ኖሮ ግልብጥ ብሎ ቢወጣ አረመኔውን ሀይል በአነድ ቀን ማስወገድ ይችል ነበር።
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 10 дней назад
ብልግና የዘራፊዎች ቀማኞች ሥብሥብ ዕንጂ የፖለቲካ ፓርቲ አደለም። ዕንደ ሕወሐት አባላት ሠርቀን ዕንከብራለን ብለው የሚያውቋቸውን የሕወሐት ዘራፊዎች ከሕግ አርቀው አርፈው የሠረቁትን ይብሉ፤ ሥልጣን ላይ ብቻ መጠጋቱን ያቁሙ ዕንጂ በሚሉ አዳዲሥ ጅቦች የተተካ ቦታና መድረክ የሐገር መንግሥት የሚያሠኝ ቁመና የለውም። ያ ወንጀላቸው አልበቃ ብሎ ዛሬ ሐብት ድርጅት አላቸው ያሏቸውን በሐሠት ዕየከሠሡ ዕያሥፈራሩ ተቀማጭ ገንዘባቸውን ዕያሥገደዱ ዕየተቀበሉ ሐብታቸውን ዕያሸጡ ዕያሥከፈሏቸው ለመሖኑ በበቂ መረጃ ደርሠንበታል። አመራር ላየ ያሉ በሐገር ሥም የሚገቡ ብድሮችንም ሖነ በድጓማ የተገኙ ገቢዎችን ዕየተከፋፈሉ በውጪ ሐገራት ባንኮች ዕየጠቀጠቁ ነው። ከተባበርን ዕነኚሕን መጣል የተዘረፈ ሐብትም በሥርቆት ለመሖኑ በቂ ማሥረጃ ሥላለ ማሥመለሥ ይቻላል። ድል ለነፃነት ታጋዮች፤ ድል ለፋኖ ጀግኖች አኩሪ ተጋዳዮች።
@Davidademasu
@Davidademasu 10 дней назад
Derege Antu Atbel
@Davidademasu
@Davidademasu 10 дней назад
Tadia enezihen memar yasfelegal?😅
@GeberemeskelGetachew
@GeberemeskelGetachew 10 дней назад
Dele Lefano Shiftaw Serawit Yabiy Ahemd Tebkiwoch Bekrbu Mulu Lemulu Yewgdalu Dele Lefano
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 12 дней назад
የአራጁና ዘራፊው የኦነግ ኦሮሙማ ቡድን መሪ አብይ አመድ የኢትዮጵያ ንጉሥ ሆኖ የመኖር ቅዠቱን ለማስቀጠል እንኳንስ ዝንተ ዓለም ለዴሞክራሲያው መንግሥት ምሥረታ ሲታገል፣ ልጆቹን ሲገብር የኖረውን የአማራ ህዝብ፣ የርሱን የጎጥ አገዛዝ ተቀብሎ በሚፈጠረው የአፓርታይድ ሥርዓት አንገቱን ደፍቶ እንደማይኖር የሚያውቀውን የአማራ ተወላጅ ቀርቶ፣ ያገለገሉት አስከሮቹንና የገዛ ልጆቹንም የሚበላ ጨካኝ፣ ህሊናቢስ አረመኔ ፍጥረት መሆኑ በምላሱ አጭበርብሮን ሥልጣኑን ካደላደለ በኋላ የሰራውን የህዝብና ሃገር ክህደት ማስታወሱ በቂ ምሥክር ነው። ስለሆነም ከዚህ አሰቃቂና ሃገር አልባ ከሚያደርግ የኋላቀር ጎጠኞች ወረራ ለመገላገል የተጀመረውን የፋኖ ትግል መደገፍ፣ ሁላችንም በያለንበት አስፈላጊውን ትግል ሁሉ ማድረግ እንዳለብን ተገንዝበን የያዝነውን የመሰባሰብ፣ የመናበብና የአንድነት መንገድ አጠናክረን መቀጠል ጠላቶቻችንን ለሚሰሩት ወንጀሎች ተጠያቂ የሚሆኑበትን ጊዜ እውን ከማድረጉም ባሻገር፣ ሃገራችንንም ከነዚህ ጎጠኞች ነፃ የምናወጣበትን ቀን ያቀርብልናል። እንበርታ!
@ያሬድጥላሁን
@ያሬድጥላሁን 12 дней назад
አቤ ፋኖን ወደ ሁዋላ ጎትቶ አማራው እንዲጨፈጨፍ የሚያደርገው እስክንድር ነው :: እስክንድር የኔ ጓደኛ ከትግሉ ይውጣ ::
@mekdeskassa965
@mekdeskassa965 12 дней назад
እዚህ ላይ ልክ ብለሀል ወንድማችን አቤ ይህዉም በለንደን ያአማራ ማህበር በአንዱ ግሩፕ ዉስጥ ከነቤተሰቦቼ ገቡቼ የተቻለንን እያረግን ነዉ ነገርግን አንዳንድ በግሩፑ ላይ አስተባባሪ ከሚባሉት ዉስጥ ጀግናዉ እስክንድርን እና 360 ን እንዲሁም አዲስ ድምፅን ካላጠፋን አማራ በአማራነት ማሸነፍ አይችልም የሚል ቪዲዮ የሚለጥፍ አለ ይህም የሚያሳየዉ ምን ይመስልሀል ። ችግሩ ግሩፑ ላይ መልስ መስጠት አይቻልም አስተባባሪዎች ብቻ ናቸዉ የሚፈቀድሊቸዉ በዉስጥ መስመር ለግለሰቡ መልክት ልኬለሁ መልስ አላገኘሁም እንዲህ ከፋፋይ አይነት ነገር ቢቆም መሌካም ነዉ።
@WoldemariamHabtemariam
@WoldemariamHabtemariam 12 дней назад
ድል ለአማራ ፋኖ !!! ታላቁ እስክንድር ነጋ የመላው ኢትዮጵያ አማራ ህዝብ የህልውና ታጋዩ መሪ ነው !! ተከተል አለቃህን ተመልከት አላማህን!!! መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ!! ሞት ለኦነጉ ኦሮሙማ ብልፅግና ድል ለህልውና ታጋዩ አማራ !!
@moussesr.9855
@moussesr.9855 12 дней назад
@@WoldemariamHabtemariam እስኬው አየር ላይ ነው እኮ ያለው ! ፋኖነት እንደ መታሰር ቀላል መሰለው እንዴ ይሄ በግድ ልምራችሁ ባይ
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 12 дней назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን😢😢😢😢😢😢
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 12 дней назад
አቤቱ ጌታ ሆይ የሁነ ብንንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 12 дней назад
ድል ለአማራ በግፍ ለሚጨፈጨፈዉ ለአማራ ሲቢሎች አገሪቷን ዋና አራሽ ገበሬዎች በግፎ ለተገደሉት ወጣቶች ድል ለሕፃኗ የ2ዓመት ልጅ ድል በጅምላ ለተገደሉት መናኝኽ ሞለኳሳት አረጋያዊያን አዘዉንቶች ድል ድል ድል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 12 дней назад
በጠቅላላ የብልፅግና አመራርና የከብቶች ክልሎች አመራሮች በሙሉ ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ወይ በተገኙበት ዕርምጃ መወሠድ አለበት። ዕንደነኚሕ አይነት የደደቦች ሥብሥብ ለመንገሥት ሥልጣን የበቁ ፀረ አፍሪካውያን አፍሪካ ውሥጥ ኤርትራ ለይ ብቻ ነበር የታየው አሑን ግን ኢትዮጵያ ላይ ተደገመ። ተነሡ የሠው ባሕርይ ያላችሑና ሥልጣኔ የገባችሑ መላ አፍሪካውያን። አውግዙ ዕነኚሕን ሠይጣኖች።