Тёмный
St. Paul
St. Paul
St. Paul
Подписаться
"We affirm our belief in one #God, the #Father Almighty, maker of heaven and earth, and of all things visible and invisible.We believe in one #Lord_Jesus_Christ, the only-begotten Son of God, begotten of the Father before all worlds, Light of Light, very God of very God, begotten, not made, being of one substance with the Father. We acknowledge the #Holy_Spirit, the Lord and giver of life, who proceeds from the Father, who with the Father and the Son together is worshipped and glorified."

"ሁሉን የፈጠረ አንድ አምላክ በሚሆን በእግዚአብሔር #አብ እናምናለን።ሰማይና ምድርን የፈጠረ የሚታየውንና የማይታየውን ዓለም ሳይፈጠር ከእርሱ ጋራ በነበረ አንድ የአብ ልጅ በሚሆን በአንድ ጌታ #በኢየሱስ_ክርስቶስ እናምናለን።ከብርሃን የተገኘ ብርሃን ከእውነተኛ አምላክ የተገኘ እውነተኛ አምላክ የተወለደ እንጂ ያልተፈጠረ በባሕርዩ ከአብ ጋር የሚተካከል ሁሉ በእርሱ የሆነ በሰማይም ካለው በምድርም ካለው ያለእርሱ ምንም ምን የሆነ የለም። በመንፈስ ቅዱስም እናምናለን እርሱም ጌታ ሕይወትን የሚሰጥ ከአብ የሠረፀ ከአብ ከወልድ ጋራ በአንድነት እንሰግድለታለን እናመሰግነዋለን እርሱም በነቢያት አድሮ የተናገረ ነው ::"

we believe One Holy ORTHODOX Church
፩ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን እናምናለን ✝️
Комментарии
@mimiaddisu7516
@mimiaddisu7516 2 месяца назад
ክብርምስጋናይገባዋል❤
@Rasha-k9y
@Rasha-k9y 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@ተዋህዶሀይማኖቴ-የ6ቐ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-የ6ቐ 2 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን❤❤
@KalmaKalma-ej3is
@KalmaKalma-ej3is 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@SualmanMd
@SualmanMd 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@SimonBerhane-f6f
@SimonBerhane-f6f 4 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን።❤❤❤❤❤❤❤
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲
@yonasgetachew7491
@yonasgetachew7491 6 месяцев назад
መድኅነ ዓለም ኢየሱስ ስሙ ይክበር