Тёмный
Black Queen
Black Queen
Black Queen
Подписаться
Комментарии
@habtusurra1407
@habtusurra1407 2 месяца назад
ይሄ የተፃፈው ለማን ነው ታዲያ? ምሳሌ 23:-29-32 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁹ ዋይታ ለማን ነው? ኀዘን ለማን ነው? ጠብ ለማን ነው? ጩኸት ለማን ነው? ያለ ምክንያት መቍሰል ለማን ነው? የዓይን ቅላት ለማን ነው? ³⁰ የወይን ጠጅ በመጠጣት ለሚዘገዩ አይደለምን? የተደባለቀ የወይንን ጠጅ ይፈትኑ ዘንድ ለሚከተሉ አይደለምን? ³¹ ወደ ወይን ጠጅ አትመልከት በቀላ ጊዜ፥ መልኩም በብርሌ ባንጸባረቀ ጊዜ፥ እየጣፈጠም በገባ ጊዜ። ³² በኋላ እንደ እባብ ይነድፋል፥ እንደ እፉኝትም መርዙን ያፈስሳል።
@Hanna-cu4mo
@Hanna-cu4mo 2 месяца назад
🎉 ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 2 месяца назад
በእውነትቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤
@freweynizeru
@freweynizeru 4 месяца назад
wendime sle kudsan sieloch astemren
@LukasmerineLuk
@LukasmerineLuk 4 месяца назад
fetari yikir yibelih
@HiwotKefale
@HiwotKefale 4 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤
@AfariMad.SleuthExportedSalt
@AfariMad.SleuthExportedSalt 4 месяца назад
ዕብድ ጌጃ ውሻ
@HiwotKefale
@HiwotKefale 4 месяца назад
የባለጌ አፍ ለስድብ ትቀድማለች ባለጌ አትሁኑ እውነት ሲነገር አትሽሹ ከቻላቹ ጥያቄን ጠይቁ
@SelamaMolla
@SelamaMolla 4 месяца назад
ሰነፍ ሰድብ ነዉ ሰራዉ😅