Тёмный
Sofi Motta
Sofi Motta
Sofi Motta
Подписаться
ሰላም እንኳን ወደ ሶፊ ሞጣ youtube channale በሰላም መጡ እዚህ ቻናል ላይ መረጃ አዝናኝ አስተማሪና ቁምነገር አዘል ነገሮችን እንዲሁም ቤትውስጥ የማበስላቸውን ምግቦች አጋራለሁ
subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 💚💛♥
8 August 2024
8:11
День назад
Комментарии
@user-uf7tv2lm7v
@user-uf7tv2lm7v 2 дня назад
የት ሠፈር ነዉ የአሥቴ ልጅ እንዴት ነሽልኝ🎉
@Rahmafamily-rq5rm
@Rahmafamily-rq5rm 2 дня назад
የኔ ሸበላ ወንድሜ ❤
@Rahmafamily-rq5rm
@Rahmafamily-rq5rm 2 дня назад
የሱፌ😂
@HabshiEthio-v3h
@HabshiEthio-v3h 7 дней назад
ማሻአላህ አላህ ያልምዳችሁ
@mohammedseid3020
@mohammedseid3020 7 дней назад
ማሻ አላህ ብል አፍያ አለይኩም❤❤❤
@user-od2sz1mw1n
@user-od2sz1mw1n 11 дней назад
በሰላም ተመለሽ❤❤❤
@ethohabshewit6048
@ethohabshewit6048 11 дней назад
መሽአላህ ተባርክ አላህ የት ነው ሶፊ
@madi2644
@madi2644 12 дней назад
አሰላሙ አለይኩም ሰላምናችሁ
@ethohabshewit6048
@ethohabshewit6048 11 дней назад
Walikum selam weremtulakyi webrkatu
@mohammedseid3020
@mohammedseid3020 12 дней назад
ማሻላህ ትዝታ
@Rahmafamily-rq5rm
@Rahmafamily-rq5rm 12 дней назад
አብራሸ ያለቸዋ ማናት ስታምር እስኪ ድጋሚ ስትቀረጭ አስገቢያት
@HiwotMulat-y8h
@HiwotMulat-y8h 12 дней назад
ሶፊ ስሞትልሽ የሰርግ ጭፈራ አሳይን ስወደው ሞቼ ነው ሀገሬ ጎጃም❤❤❤❤❤
@HiwotMulat-y8h
@HiwotMulat-y8h 12 дней назад
ሶፊ ሁሌ እየቀረፅሽ አስጎብኚ በእናትሽ አሁን ዳታ ተለቋል
@user-od2sz1mw1n
@user-od2sz1mw1n 12 дней назад
መሻላህ ሂክማ አድጋለች❤❤❤
@ethohabshewit6048
@ethohabshewit6048 12 дней назад
Walikum selam weremtulakyi webrkatu
@ethohabshewit6048
@ethohabshewit6048 12 дней назад
ሶፊየበፊት ቢደው ነው ወይንስ አሁን ተዝገቶ ነው ዳታ
@sofimotta
@sofimotta 12 дней назад
ቪዲወው የቆየ ነው
@Rahmafamily-rq5rm
@Rahmafamily-rq5rm 13 дней назад
ብታምኝም ባታምኝ አብሬ እየጨፈረኩ ነበር አብሬ ያለው መሰለኝ በትዝታ 😂
@sofimotta
@sofimotta 13 дней назад
ሳልሸልምሽማ እንዳታቆሚ😁
@Rahmafamily-rq5rm
@Rahmafamily-rq5rm 13 дней назад
የኔ መከታ ወንድሜ ሽ ሁንልኝ አቤት ፈገግታ ❤ አላህ ይጠብልኝ ባባንና ታተይን ለማየት አይኔ ተንከራተተ ❤
@madi2644
@madi2644 13 дней назад
አሰላሙ አለይኩም ሰላምናችሁ
@user-dt3io2rc6z
@user-dt3io2rc6z 13 дней назад
ማሻ አላህ ሞጣ ላይ ምርጥ ምርጥ ቤት ሞልቶየል
@user-dt3io2rc6z
@user-dt3io2rc6z 13 дней назад
መሰከረም ገባዴ
@ethohabshewit6048
@ethohabshewit6048 12 дней назад
ነሐሴ ነው እረ
@ethohabshewit6048
@ethohabshewit6048 13 дней назад
የት አካባቢ ነዉ 😂
@Rahmafamily-rq5rm
@Rahmafamily-rq5rm 13 дней назад
ወንድሜ❤ የወጡ part አጠረ እንጂ አሪፋ ነበር ሌላ ካለ ልቀቂ
@Rahmafamily-rq5rm
@Rahmafamily-rq5rm 13 дней назад
❤🎉
@mohammedseid3020
@mohammedseid3020 13 дней назад
ማሻላህ ደስ ይላል የጎጃም ቱባ ባህል አላህ ያልምዳቸው
@ethohabshewit6048
@ethohabshewit6048 13 дней назад
ሁሉም በአገር ነው የሚያምረው
@ethohabshewit6048
@ethohabshewit6048 13 дней назад
ዋው ደስ ይላል ስላሞን ያብዛልን ሙሽሮችም ይልመዱ ወልደው ይሳሙ
@sofimotta
@sofimotta 13 дней назад
አሚን
@MomAlharrbi
@MomAlharrbi 13 дней назад
በክርምት ሰርግ አለ እደ ሶፊ ነው የቆየ ነው😍😍😍😍
@sofimotta
@sofimotta 13 дней назад
ክረምት በጋ የለም ዝምብሎ መጋባት ነው ዘንድሮ😃
@kamariyahusaih7718
@kamariyahusaih7718 13 дней назад
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሶፊ
@sofimotta
@sofimotta 13 дней назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካት ቀሙ
@user-od2sz1mw1n
@user-od2sz1mw1n 13 дней назад
ደስ ሲሉ የት ሰፈር ነው❤❤❤
@sofimotta
@sofimotta 13 дней назад
ወይንቤት ቤት አካባቢ
@madi2644
@madi2644 13 дней назад
አሰላሙ አለይኩም ሰላምናችሁ
@sofimotta
@sofimotta 13 дней назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
@sofimotta
@sofimotta 13 дней назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
@fatiyahsannai973
@fatiyahsannai973 13 дней назад
ቴሌ ግራም የከፈትሽበትን ቁጥር ስጭኝ ካለደበረሽ
@sofimotta
@sofimotta 13 дней назад
0975468587
@zedtube5738
@zedtube5738 14 дней назад
Msalhe
@madi2644
@madi2644 14 дней назад
አሰላሙ አለይኩም ሰላምናችሁ
@sofimotta
@sofimotta 14 дней назад
Walykum selam wrhmtulahi wobrkathu alhamdulillah
@fatiyahsannai973
@fatiyahsannai973 14 дней назад
አሰላም አሊኩም ወርህመቱላሂ ወበረከቱ እዴትነሽ እህቴ ሀገር ሰላም ነው በጣም ተጨንቄለሁ መልሽልኝ
@sofimotta
@sofimotta 14 дней назад
alhamdulillah Selam new atcheneki
@madi2644
@madi2644 14 дней назад
አትጨነቁ ሰላምነው😅
@user-dt3io2rc6z
@user-dt3io2rc6z 14 дней назад
የት ሰፍር ነዉ ሞጣየዋ
@sofimotta
@sofimotta 14 дней назад
ማረሚያ ቤት አካባቢ
@NuraGetnet
@NuraGetnet 14 дней назад
😘😘😍😍😍
@user-od2sz1mw1n
@user-od2sz1mw1n 14 дней назад
ኮብሎ አላለቀም ማለት ነው ትንሽ እኮነበር እሚቀረው ከናተ ለመድረስ
@sofimotta
@sofimotta 14 дней назад
ባለበት ነው የቆመ ወደታች አልተሰራም
@ethohabshewit6048
@ethohabshewit6048 15 дней назад
በርች
@user-od2sz1mw1n
@user-od2sz1mw1n 16 дней назад
መሻላህ ❤❤
@mohammedseid3020
@mohammedseid3020 17 дней назад
Mashallhe ❤Allhe yabrtashe
@MomAlharrbi
@MomAlharrbi 17 дней назад
እኔ ሰፈሬን ቀይራለሁ😅😅😅
@sofimotta
@sofimotta 17 дней назад
😂እኔም እያሰብኩ ነው
@MomAlharrbi
@MomAlharrbi 17 дней назад
ክረምት በኛ ሰፈር እኮ አትሻብን ነው😅😅
@ethohabshewit6048
@ethohabshewit6048 17 дней назад
መሽአላህ ተባርክ አላህ አላህ ይአፊያ የጤና የደስታ ቤትያርግልሽ እማ
@sofimotta
@sofimotta 16 дней назад
Amiin
@MomAlharrbi
@MomAlharrbi 17 дней назад
ሶፊ ልጅሽ አባቱን መሳይ መሻ አላህ😘😘😘
@ethohabshewit6048
@ethohabshewit6048 17 дней назад
ከአንች ብዙእንጠብቃለን በርች እና የሞጣን የእቃ ወይም የአንዳንድ ነገሮችን የገበያ ዋጋ ጠይቀሽ ልቀቂልን እሲቀጥል ኢቶብ ተሎለመልቀቅ ሞክሪ
@ethohabshewit6048
@ethohabshewit6048 17 дней назад
Walikum selam weremtulakyi webrkatu እህለኑሳህለን እንኳን ስላም መጣሽ🎉🎉🎉
@sofimotta
@sofimotta 17 дней назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሃምዱሊላህ እንዴት ናችሁ
@madi2644
@madi2644 17 дней назад
አሰላሙ አለይኩም ሰላምናችሁ
@NuraGetnet
@NuraGetnet 17 дней назад
😂😂
@Igifugjc
@Igifugjc 17 дней назад
😂❤ ለሚስቴ ሰርቸ ነበር አችን እያየሁ ውስጡ ሊጥ ሆነ ምን ላድርገው አሁን
@sofimotta
@sofimotta 17 дней назад
😂ሰዐት መያዝ ነበረብህ በጣም ረጋ ብሎ ነው የሚበስል ከ35_40 ደቂቃ ለማንኛውም ሞጣ ያላችሁ ቤተሰቦች ቆንጆ ኬክ ለሰርግ ለልደት ለሚስትና ለፍቅረኛም 😊💝 በፈለጉት ዲዛይንና ሳይዝ እንሰራለን ደውሎ ማዘዝ ብቻ ነው 0975468587
@Igifugjc
@Igifugjc 17 дней назад
@@sofimotta ጂዳ ነን እና ጂዳ ጥሩ ኬክ የቸኮላታ ካለ ለሚስቴ ትፈልጋለች
@Rahmafamily-mm8bb
@Rahmafamily-mm8bb 19 дней назад
❤🎉🎉 ቀናሁ ኑራን ሰላም የምትለዋ ኑራ ናት? ኒቃቢስቷ አበቡ ናት አ😊
@sofimotta
@sofimotta 19 дней назад
አዎ