Тёмный
ጠበቃ ዩሱፍ // Lawyer Yusuf
ጠበቃ ዩሱፍ // Lawyer Yusuf
ጠበቃ ዩሱፍ // Lawyer Yusuf
Подписаться
ህግና ህግ ነክ ጉዳዮች ፣የፍታብሄርና የወንጀል ጉዳዮች ፣አገራዊ እና አለም አቀፋዊ ህጎች ይዳሰሱበታል ። የህግ ምክሮችና ትንታኔዎች ይሰጥበታል‼

በ facebook ገፃችን መከታተል ለምትፈልጉ___facebook.com/TebeqaYusuf/

በ Telegram ቻናላችን መከታተል ለምትፈልጉ____Yusuf Akeberegn Law Office
የሀገራችን የህግ ጉዳይ ይዳሰስበታል! !
t.me/TebeqaYesufAkeberegn
Комментарии
@WelduTekle-dp6oi
@WelduTekle-dp6oi Час назад
አገሩን አንገት ያስደፋዉ ኢሄ ሰዉ ሰዉዬ ኢዮሀ ሚዲያ አግኝቶት ላብ በላብ ቢያረገዉ
@asratabebe-tw7ep
@asratabebe-tw7ep Час назад
ጠበቃ የሱፍ የእርእስ አመራረጥህ አልተመቸኝም ሲቀጥል የነ አሸብርን መግለጫ ሙሉውን ያለማብራርያ ማንበብህ ምንም ስሜት አይሰጥም አሸብር ያጻፈው ጽሁፍ በዘለፋ በዛቻ በትእቢት በማን አለብኝ እነት የተሞላን ጽሁፍ እንደወረደ ሰበር ብሎ ማንበብ ከአንተአይጠበቅም ።እኔ ከአንተ የጠበኩት ከሳሾች ያቀረቡት ፍሬሀሳብ ከአለምአቀፋዊው ኦሎምፒክ ህግጋር ይጣረሳል አይጣረስም?የኢትዮጵያ ው ፍርድቤት ሊያየውይችላል አችልም የሚለውን ግንዛቤ ታስጨብጣለህ ብየስጠብቅ ያሸብርን መግለጫውን ማንበብ ምን አስፈለገህ?
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc Час назад
ተባረክ
@user-vj2pu3uu5o
@user-vj2pu3uu5o Час назад
በእነ የተመዘገበ ካርታ ነበረን አሁን ለልማት ቢፈለግ የሚሰጠን እንዴት ነው
@philben3897
@philben3897 2 часа назад
ስንት ተከፈለሽ ገለቴ😅
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 3 часа назад
ጠበቃይሱፍ ለምን አሁን ማብራራት አትችልም በፍርድቤትይከሰሳሉ ወይ አይከሰሱም ማለት ይቻልነበር
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 4 часа назад
ሶስትልጆችአሉኝእስካሁምንምአይነትውልየለምእና፡ጭራሽልጄ20አመቱነው217ዩንቨርስቲሊገባነው፡ሴትልጄም15አመቷነው20179ነኛክፍልነች3ተኛዋልጄ3አመትከ5ወሯነውእናእስካሁንበቤትኪራይነውልጅእያሳደግንአሁን2017የመጀመርያልጄ፡ውጤትመጥቶለታልእኔሃረብአገርሆኜነውእምከታተልህእናምንምነገርውልምባህልሃይማኖትወግሳይኖረንበፍቅርእስካሁንአሁንእንዳልኩህወልደእያሳደግንነውግንበጣምይሰማኛልመልስአልተጠራንእኛምስንጋባሽማግሌአልላክንምዝምብለንተዋደንተጋባንእስካሁምአለንብቻስነስርአትየሌለውትዳርዝምብሎን
@meronmammo6124
@meronmammo6124 4 часа назад
Wey tegab.. ere yehe seweye gin abezaw
@TedyTeklu
@TedyTeklu 4 часа назад
አሸብር ሌባው፣ ቃሊቲ ትገባለህ 😂😂😂😂😂
@dawitmersha1335
@dawitmersha1335 5 часов назад
ጆካህን ትተህ የቀረቡብህን የክስ ማስረጃ አቅርብ።
@almasbh6100
@almasbh6100 5 часов назад
ዩሱፍ እባክህ ሥለአማራ ባንክ ለባላክሥወኖች እሥከዛሬ ምንም ክፍያ አልከፈለንምበ ዚ ዙሪያ መረጃ ብጠይቅልን👏👏👏✊
@ashenafimengistu1568
@ashenafimengistu1568 6 часов назад
ይሄ ወሮ በላ ግን የሚደፋዉ ይጥፋ ደሞ በእሱ ብሶ ያስፈራራል
@Misneb
@Misneb 7 часов назад
ዶር አሽብር ለቀረበብህ ክስ በፍርድ ቤት መልሱን ስጥ፣ ማስፈራራቱን ተወው። ማንም ግለሰብ ሊከሰስ ይችላል፣ ለምን ተከሰስኩ ብሎ ቡራ ከረዩ ግን አያዋጣም።
@ewnetubelete8905
@ewnetubelete8905 8 часов назад
አይ አሸብር ወያኔ መግለጫው የወያኔ ጊዜ ማሠፈራሪያ አይነት Dr Ashebir you have to go
@samuelhabte9209
@samuelhabte9209 8 часов назад
Corruption and human trafficking have jurisdiction in the land it occurred
@seadsalik813
@seadsalik813 9 часов назад
የሐይሌና የገዛኸኝን ጦስ ውጡ ቀለዳችሁ ተዝናናችሁ ፈሳችሁ አራችሁበት አይበቃም?
@alemayehubedasse7359
@alemayehubedasse7359 9 часов назад
ሉዛን ስዊዘርላንድ ተማምኖ ነው አሸብር እንዲህ የሚሆነው። ፍርድ ቤቱ ማየት አለብኝ ወይ ብሎ ይመለከታል።
@saidfanta-hl7lu
@saidfanta-hl7lu 10 часов назад
ይህ ዛቻነው በጉልበት ነው ህግ የማይገዘ ዛቹህ እናተ ማናቹህ አሸብር ሲናገርየነበረው ቃልእኳ የሚአሳስርነው ለናተ ለብቻቹህ ያሻቹህን እድታረጉ የፈቀደላቹህ
@TamratGebru-p5n
@TamratGebru-p5n 10 часов назад
Leboche serachew yemesekerale
@abebeadise8027
@abebeadise8027 11 часов назад
በአፉ መከበር የሚወድ አሸብር አሁን ህግ የሚወስነዉን እናያለን ይህ የሃገር ጉዳይ ነዉ ሃገርን በአደባባይ ያዋረደ
@Zekarias-yd2uq
@Zekarias-yd2uq 11 часов назад
KEWEDEKU BEHUALA MEFERAGET MEMELALET YOSUF BEZEHE GUDAY BATEGEBA YESHALEHAL WESTEH YAKEWAL
@MahiWolda
@MahiWolda 11 часов назад
አያፍረም ግን ይሄ ሰውዬ
@user-dt1nf6ge2e
@user-dt1nf6ge2e 11 часов назад
What silly person is Ashebir or Shiber??????
@adaeleven1429
@adaeleven1429 12 часов назад
ህገ ወጥ የሰው ዝውውሩስ?
@MulalemShimelash-px9rv
@MulalemShimelash-px9rv 13 часов назад
Lelawu sera ato yechegeral enante yelela hager zega amtetachewu tazerefalachewu
@MulalemShimelash-px9rv
@MulalemShimelash-px9rv 13 часов назад
Le ferd bet melse setu leboch hageretewan zerfachehu degemo melse mafereyawoch hayilen atenku erefu hooo mafereyawoch
@alease7494
@alease7494 14 часов назад
ግለሰቡን ትቶ የተጠየቀውን ህጋዊ ጥያቄ ብቻ መልስ መስጠት አለበት
@nigsen8206
@nigsen8206 14 часов назад
Yusuf. You sound like hired by Ashebari Shibiru.Based on public and social media reports ,he is the loser and will pay the price . No one is above the law .Don't be baised!
@OliZawde
@OliZawde 16 часов назад
ምን ይላል ነከብት አኪም የማያወሬ እስሳ ይረዳል ዲ/ር የፈኖ የሸኔ የሻብያ የግብፅ ነዉ
@mesafint44
@mesafint44 16 часов назад
ወይ ዶር አሸብር በስቴዲዬም ውስጥ ሰው ተኩሰው ቢገድሉም ጉዳዩ በኦሎምፒክ ኮሚቴ ሊታይ ነው ? ቀልደኛ ኖት
@rahelamare9877
@rahelamare9877 17 часов назад
ጥሩ ገለፃ ነው እናመሰግናለን
@aberabekele3585
@aberabekele3585 18 часов назад
ጉዳዩ የገንዘብ ጉዳይ ይመስላልና መደበኛዉ ፍ/ቤት ይመለከተዋል
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 18 часов назад
ሰዉየዉ ዶክትሬቱን በከብት ህክምና ነዉ እንዴ?ኸኸኸኸኸኸ
@mesafint44
@mesafint44 16 часов назад
የመንጋጋ
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 18 часов назад
ሰዉየ እኮ የፍየል ባህሪ ነዉ ያለዉ።
@kassakebede1371
@kassakebede1371 18 часов назад
የማይነካውን ነክተህ ገና ትሠቃያለህ
@tedamy1698
@tedamy1698 18 часов назад
ይገርማል
@selam2541
@selam2541 18 часов назад
አሸብር እንደ ስሙ አሸባሪ ነው😂
@mekonnenyayinu1999
@mekonnenyayinu1999 19 часов назад
አንድ ጥያቄ አለኝ እነዛ ሁሉም የጠቀስካቸው የሉንም ።ነገር ግን 17 ዓመት አብረን ኖረን ሶስት ልጆችም አሉን ።ይህ እንዴት ነው እሚታየው ?
@rishyass4152
@rishyass4152 19 часов назад
የምን ማሳሳት ነው ዘግይተዋል እንጂ ።ምን ይመስላል በፈጣሪ ይሄ የገጠር ሽማግሌ በቃ ፍታን ወይ ቃሊቲ ግባ አዋ የሰው ዝውውርማ አለ ይታሰሩ አንድ የሚደግፋችሁ ሰው አታገኙም
@solomonkeffa230
@solomonkeffa230 19 часов назад
Ashebir is the cancer of Ethiopian Sport
@WakoAman
@WakoAman 19 часов назад
2Ml bicha kifalgn misikir honalow GASH SHIBBIRUUUUUU😂😂😂😂😂
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 19 часов назад
ይኸ ሠዉየ ግን ስልጣኑ ከመንግስትም በላይ ይመስለኛል ያለዉ መተማመን ያንን ነዉ የሚነግረኝ
@WakoAman
@WakoAman 19 часов назад
👉Both Ethiopian Athletics Federations & Ethiopian Sports Olympics are vacant less (Ownerless Property ) accordingly. Hence , better to call as " Dr Ashebir & 👨‍👩‍👦👨‍👩‍👦👨‍👩‍👦 Families sole PLC "!? 👉 coz even he don't wanna to entertain the case in accordance with our countries laws. 👉Ethiopian 👩‍⚖️👨‍⚖️👨‍⚖️ has no jurisdiction's to handle my case and Ethiopian 👨‍⚖️👨‍⚖️👨‍⚖️🧑‍⚖️👨‍⚖️🧑‍⚖️JUDGES are also incapable to verdict me (according to Dr Ashebir) 👉👉👉👉Devassive denial 🙏🙏🙏🙏
@GEchGech-s4o
@GEchGech-s4o 20 часов назад
አሸበርበቃ
@ddyy5110
@ddyy5110 20 часов назад
ድንጋይ ራስ ሃይሌ ገብረስላሴ ዝም ብሎ የሩጫ ኣማካሪነት/ ኣሰልጣኝነት ብቻ ቢሰራ? እግር ጭንቅላትን ኣይወክልም። እዛም እዚህም በሽምግልና በመንግስት ሲጠራ እውቀት የጨመረ ይመስለዋል። ስልጣን፡ፍለጋ ይህን ያህል ገንዘብ ከሚያፈስ ለሌላ በጎ ስራ ቢያውለው ይሻላል። ድንጋይ ራስ
@abdonasir-le8fb
@abdonasir-le8fb 19 часов назад
ደደብ የጁንታ ተባባሪ ነሽ ወይም ነክ
@asfawhassen7713
@asfawhassen7713 17 часов назад
ድንጋይ እራስ አንተ እራስህ ደደብፐ
@bisratzewdie9081
@bisratzewdie9081 10 часов назад
አንተ ደደብ አሸብር ከሠረቀው ስንት ከፈለህ?
@nigsen8206
@nigsen8206 9 часов назад
@@ddyy5110 Duket !ha ha ha !
@abdonasir-le8fb
@abdonasir-le8fb 4 часа назад
@@ddyy5110 ሀይለኮ የሀገራችን ኩራት ነው እንዳአንቴ በአረቀና በጫት በፖለትካ የደነዘዘ አይደለም ደነዝ ነገር
@mao-law-office
@mao-law-office 20 часов назад
የኢትዮጲያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ መተዳደሪያ ደንብ ካለህ ብታጋራን እላለሁ - የሕግ መረጃን ለማዳረስ የምታደርገውን አስተዋፅኦ ሳላደንቅ አላልፍም
@bld1968
@bld1968 20 часов назад
ወንጀል እየሠራህ እየዘረፍክ ልትቀጥልነው አሹ?
@user-nk8rl4lp8z
@user-nk8rl4lp8z 21 час назад
ውድ ጠበቃ የሱፍ አንድ ነገር ላስቸግርህ በቀበሌ ቤት ውስጥ ነው የምኖረው ቤቱ ደግም በአባቴ ሥም ነው እሱ አሜሪካ ነው የሚኖረው እዚህ የመጣ ግዜ ቢጫ ካርድ አውጥታል እኔም ህጋዊ ውክልና አለኝ ነገር ግን የቤቱን ውል ቀበሌዎች ማደስ አትችልም ብለውኛል ምን ማረግ እንዳለብኝ ከሕግ አንጻር ምን ማረግ እንዳለብኝ ላማክርሕ ብዬ ነው አመሰግናለው
@tamirabekele5988
@tamirabekele5988 22 часа назад
የአንድ አባት ልጆች ሆኖ ከተለያየ ሚስት የተወለዱት ለአንደኛይቱ ሚስት ልጆች ብቻ ተመሳጥሮ ኑዛዜ እንድናዘዝ።ብደረግና ምስክሮች እራሳቸዉ ሆኖ ብቀርቡ ምንድነዉ የሚሆኖ ? ከዝህ ጋር ተያይዞ ኑዛዜ ተናዘዘ የሚባለዉ ግለሰብ በጠና ታሞ ሳለ በራሳቸዉ መንገድ የኑዛዜ ወረቀት አዘጋጅተዉ ተናዛዥዉ ካስስፈርሙት ቦኃላ ተናዛዥዉ ቢያሪፍ በጉዳዩ ተመካክሮ ብመሰክሩስ በጉዳዩ ላይ ምንም እዉቅና የለሉት ቀሪ ልጆች እጣ ፋንታ ምንድነዉ
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 22 часа назад
መቃወም መብት ነው መልስ በንብረቱ ማዘዝ ይችላል ከልጅ ልጅ ያበላለተበትን ምክንያት በቂና አስተማማን ምክንያት በተገቢው ማስቀመት አለበት መልስ ሰች አስናቀች