Тёмный
Yezer Hasaboch- የዘር ሐሳቦች
Yezer Hasaboch- የዘር ሐሳቦች
Yezer Hasaboch- የዘር ሐሳቦች
Подписаться
እያንዳንድ ሃሳብ ዘር ነው!
10 ከ 10 ከኬሚ ጋር
17:24
11 месяцев назад
ዝናብ የመንፈስ ዝናብ
5:09
3 года назад
የምድር ዳርቻ ፈጣሪ
3:40
4 года назад
Комментарии
@Miriamkk
@Miriamkk 7 дней назад
I am glad this guy was not part of Italian war😜😜😜😜
@LovedbyGod4ever
@LovedbyGod4ever 8 дней назад
ባዶ መረት ሊያበቅል ሊያፈራ ዉሀ እንዲፈልግ ስርን እንድያወጣ እንዱሁ በልብ የመንፈስ አዝመራ ቃልህ ስዘራበት አብዝቶ አንዲያፈራ ዝናብ የመንፈስ ዝናብ ይዝነብ የመንፈስ ዝናብ በድረቀች ምድር በፀሐዩ ንዳድ የሃሩሩ ንፋስ መጥቶ ሲነፍስባት በዚያ እንዳለች ተክል ቅጠሏ ረግፎባት ዛረም ለከሳች ነፍስ መገኘትህ ናፍቋት ዝናብ የመንፈስ ዝናብ ይዝነብ የመንፈስ ዝናብ በሰማዩ ጠል እየተጎበኘ ጅረት ወንዝ ይሆናል ዉሃን እያገኘ ምንጮችም አይደርቁም ልምላሜ አለ እንዲህ ያለ ህይዎት ዛረም ለይተመኘ
@tigisttadesse3823
@tigisttadesse3823 14 дней назад
Wow Amazing thank you 😊
@Tsss646
@Tsss646 Месяц назад
ዴሊት አድርገህ ኮሙንቶችን ትዝልቃለህ
@Tsss646
@Tsss646 Месяц назад
ራሱ ኢየሱስ ተናግሯል! በመጨረሻም ልጁን ላከ! ይላል Dead end! እነጳውሎስ እንኳን ይህንን ስልጣን አልደፈሩም:: የዛሬዎቹ ነብያት ተብዬ ግን ደፋር የመጨረሻ ደፋር ናቸው:: እኔም አንቺም አንተም ሁላችንም የነገሮችን አካሄድ አይተን እንደምንተነብየው ነው ትንቢታቸው:: ልክ ደመና ሲጠቁር ሊዘንብ ነው እንደምትለው አይነት:: የኮቪድ ጊዜ ስንቱን ታዘብኩት:: በእነሱ ምክንያት ከክርስቲያን እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን ጋር እንኳን ህብረት ማድረግ ተቸግረናል:: አማኞችን ከመከፋፈላቸውም በላይ ደግም በእግዚአብሔር ቃል ተማርከው እንደፍቃዱ ለመኖር የሚመጡትን አዳዲስ ነፍሶች እንዳይገቡ በብረት በር መንገዱን ዘግተውታል:: እናንተ በአለማዊ ሀብትና ዝና የምትከብሩበትን ውድ ብራንድ ልብሶች ቦርሳና ጌጣጌጥ መግዣ መባ ለመሰብሰብ የምትጥሩ የክርስቶስ ስም ነጋዴዎች እንጂ ስለነፍሳት ግድ የሚላችሁ አይደላችሁም:: ነፍሰገዳዩች ናችሁ(ነፍሳትን ከክርስትና ዩምታወጡ!) ዘይትና ውሀ ሽጡ! ቅባ ቅዱስ እንደኦርቶዶክስ መሸጥ ነው የቀራችሁ:: ይህንንም ባታደርጉ በስሙ ትነግዳላችሁ
@Tsss646
@Tsss646 Месяц назад
ራሱ ኢየሱስ ተናግሯል! በመጨረሻም ልጁን ላከ! ይላል Dead end! እነጳውሎስ እንኳን ይህንን ስልጣን አልደፈሩም:: የዛሬዎቹ ነብያት ተብዬ ግን ደፋር የመጨረሻ ደፋር ናቸው:: እኔም አንቺም አንተም ሁላችንም የነገሮችን አካሄድ አይተን እንደምንተነብየው ነው ትንቢታቸው:: ልክ ደመና ሲጠቁር ሊዘንብ ነው እንደምትለው አይነት:: የኮቪድ ጊዜ ስንቱን ታዘብኩት:: በእነሱ ምክንያት ከክርስቲያን እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን ጋር እንኳን ህብረት ማድረግ ተቸግረናል:: አማኞችን ከመከፋፈላቸውም በላይ ደግም በእግዚአብሔር ቃል ተማርከው እንደፍቃዱ ለመኖር የሚመጡትን አዳዲስ ነፍሶች እንዳይገቡ በብረት በር መንገዱን ዘግተውታል:: እናንተ በአለማዊ ሀብትና ዝና የምትከብሩበትን ውድ ብራንድ ልብሶች ቦርሳና ጌጣጌጥ መግዣ መባ ለመሰብሰብ የምትጥሩ የክርስቶስ ስም ነጋዴዎች እንጂ ስለነፍሳት ግድ የሚላችሁ አይደላችሁም:: ነፍሰገዳዩች ናችሁ(ነፍሳትን ከክርስትና ዩምታወጡ!) ዘይትና ውሀ ሽጡ! ቅባ ቅዱስ እንደኦርቶዶክስ መሸጥ ነው የቀራችሁ:: ይህንንም ባታደርጉ በስሙ ትነግዳላችሁ
@tigistbirhanu6909
@tigistbirhanu6909 Месяц назад
ቀዥቃዣ የሆነ ሰውዬ😢
@jamamiya7871
@jamamiya7871 Месяц назад
Wow... Pastor what a testimony
@biniamalemayehu2324
@biniamalemayehu2324 2 месяца назад
እውነተኛ እና ፊትለፊት የሆኑ ሰው ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንደእሳቸው እውነተኛ ቢሆኑ ሀገሬ ሰላም ነበረች።
@endalkachewbahiru98
@endalkachewbahiru98 3 месяца назад
ተባረኪ
@ELANIBERUKE
@ELANIBERUKE 3 месяца назад
የኔ እናት ኖህ ትውልድን ከጥፋት እንደታደገ በዚህ ዘመን ትውልድን እየታደግሽ ወደ ክርስቶስ መልክ እየመለስሽ ያለሽ የዚህ ዘመን ኖህ ነሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@ELANIBERUKE
@ELANIBERUKE 3 месяца назад
የኔ እናት ኖህ ትውልድን ከጥፋት እንደታደገ በዚህ ዘመን ትውልድን እየታደግሽ ወደ ክርስቶስ መልክ እየመለስሽ ያለሽ የዚህ ዘመን ኖህ ነሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@HanaMekonen-zk1dj
@HanaMekonen-zk1dj 3 месяца назад
I feel sorry for this so called pastor, how its possible to justify lose of souls quoting the Bible. Jesus leaves his Glory for each soul to save them, but you saied there death is Fair because it can be justify. I feel sorry may the mercy of God be with you.
@HanaMekonen-zk1dj
@HanaMekonen-zk1dj 3 месяца назад
Churches true identity will be restored, keep going by the grace of God.bless you dear mama❤❤❤
@HanaMekonen-zk1dj
@HanaMekonen-zk1dj 3 месяца назад
Am so blessed to known you and being your student is living the purpose of life because you got Gods heart.❤❤❤
@user-dg6ob5fd3w
@user-dg6ob5fd3w 3 месяца назад
Prophetess yodi እና ዘር🥰❤
@helenwgerima5144
@helenwgerima5144 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@officialserawitgashaw779
@officialserawitgashaw779 3 месяца назад
ጀግና አርአያ የሆነች የእግዚአብሔር ሴት 😍
@kiyagudina3982
@kiyagudina3982 3 месяца назад
የኔ እንቁዋ እናቴ ❤❤ እንኳንም እግዚአብሔር እድል ሰጠኝ ተማሪሽ ልጅሽ ለመሆን ። የምትናገረውን ሁሉ የምትኖሪ ጀግና ሴት ማማዬዬዬዬ ።
@jezealsisay4358
@jezealsisay4358 3 месяца назад
Doctor prophetess yodit tesfaye, a true woman of God. you’re a Godly solution carrier to this lost and confused generation. May the Holy Spirit continue to impact the world through the vision he entrusted to you.our blessing keep shining ❤️👏
@andryasabebe9618
@andryasabebe9618 3 месяца назад
Its a blessing truth🙌 u r a blessing
@adubaya213
@adubaya213 3 месяца назад
tebarekile enate
@nuhaminzegeye11
@nuhaminzegeye11 3 месяца назад
"Nebiyat ye Egziabheren nedef gelachochi nachew" tebarekilen mamaye
@emuhirute2664
@emuhirute2664 3 месяца назад
❤❤❤❤
@rommeltaddesse8202
@rommeltaddesse8202 3 месяца назад
❤️❤️❤️
@jossyvoiceabush1015
@jossyvoiceabush1015 3 месяца назад
Wow😮😮❤️
@nahomtegegn8168
@nahomtegegn8168 3 месяца назад
may the lord bless you my entaaa ❤❤#we-are-Builders💚🙏
@BethelTaddesseTola
@BethelTaddesseTola 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adubaya213
@adubaya213 3 месяца назад
Tebarekileg yene enat
@adubaya213
@adubaya213 3 месяца назад
የኔ መንፈሳዊ መሪ እናት እንድትሆኚ ጌታ እድሉን ስለ ሰጠኝ እና ጌታ ስለ ትውልዱ በአንቺ ሊለውጥ እና ሊጠቅም ፀጋን እና ሞገስን ስለ ሰጠሽ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ ይሁን ። አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ ማማዬ።
@andryasabebe9618
@andryasabebe9618 3 месяца назад
I am blessed and you are a blessing to this Nation dear mamaye 🙌 waiting for the next part eagerly 🙏🙏🙏
@mikamiko5114
@mikamiko5114 3 месяца назад
የኔ ጀግና እናት ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@johnesku8772
@johnesku8772 3 месяца назад
Blessings Right messages of the Ethiopian Church
@menentesfaye6487
@menentesfaye6487 3 месяца назад
የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት❤️
@helenwgerima5144
@helenwgerima5144 3 месяца назад
ተባረኩ ❤❤
@BethelTaddesseTola
@BethelTaddesseTola 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jezealsisay4358
@jezealsisay4358 3 месяца назад
Amazing interview, there are lots of thoughts to unpack here. Truly ‘seed thoughts’👏💗
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio 3 месяца назад
ነቢይት ተባረኪ
@christiantube2926
@christiantube2926 3 месяца назад
AMEN
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio 3 месяца назад
ድንቅ አቀራረብ ነው ተባረኩ በብዙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@christiantube2926
@christiantube2926 3 месяца назад
THANK YOU !
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio 3 месяца назад
GOOD
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio 3 месяца назад
KIBER HULU LEGETA YEHUN
@christiantube2926
@christiantube2926 3 месяца назад
AMEN
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio 3 месяца назад
Egziber zemenshen yebark
@christiantube2926
@christiantube2926 3 месяца назад
AMEN
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio 3 месяца назад
PROPHET YODIYE
@christiantube2926
@christiantube2926 3 месяца назад
BLESSD
@Goldenvoiceradio
@Goldenvoiceradio 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@christiantube2926
@christiantube2926 3 месяца назад
THANK YOU
@alulagebru
@alulagebru 4 месяца назад
The “pastor” is an absolute idiot and the interviewer is even worse. The interviewer gave him an easy pass by failing to ask follow up questions such as how he feels about the war in Amhara region. This racist rascal would have been exposed.
@alulagebru
@alulagebru 4 месяца назад
ይሄ ወስላታ ሽማግሌ እስካሁን አለንዴ?
@Miriamkk
@Miriamkk 7 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@alexanderghiday5876
@alexanderghiday5876 5 месяцев назад
"አይመስለኝም" በማታውቀው ዝም ብትል ይሻል ነበር አንተ እባብ አቶ ጋሽ ፍትሀዊ ነዘራሀው መርዝ ሰአቱ ሲደርስ በደንብ ትጎነጨዋለህ
@GHO100
@GHO100 5 месяцев назад
ፓስተር በቀለ ወ/ኪዳን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ::
@user-zq3fv2nz5c
@user-zq3fv2nz5c 7 месяцев назад
የተከበሩ የእግዚአብሔር ሠዉ ፓስተር በቀለ ሕይወት በጌታ ፊት በጥንቃቄ እየተራመድን እንደ ሐዋሪያዉ ጳዉሎስ ከኋላ የለዉን እየተዉክ ከፊት ያለዉን ለመያዝ እተጋለሁ እያለ የቅድስና ሕይወትን እየጠበቀ ሩጫዬን ጨርሻለሁ ብሎ የናፈቀዉን የእግዚአብሔርን መንግስት ለመዉረስ በቃ።እርሶም የተጠሩት ለዚህ ክብር ነዉ።ግፈኞችን አንደ መጥምቁ ዮሐንስ በግልፅ እየተቃወሙ የእግዚአብሔርን መንግስት ሣይሸቃቀጥ በመስበክ መራመድ አለብን።ለመንግስት ተገዙ የተባለዉ የጌታን ቃል የሚፃረር ካልሆነ ብቻ ነዉ።የደርግ መንግስትን አልፈዉበታል።ክርስቲያን ይዉደም አልልም፣ከሀሉ በላይ አብዮቱ አልልም በማለቱ ለመንግስት ተገዙ የሚለዉን ቃል መተላለፍ አልነበረምና እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር ቆሞ ነበር።እርሶ ግን የቀድሞዉ ኢሕአዴግ የአሁኑ ብልፅግና የበግ ለምድ ለብሶ ነጣቂ ተኩላ ሆኖ የተገለጠዉን ሕዝብ ጨፍጫፊዉን በሕዝብ ላይ ጦርነት ማወጁ የእግዚአብሔር ድጋፍ አለዉ ብለዉ የግፍ ጭፍጨፋን በማበረታታት ገዳዩ መንግስትን በርታ ማለት ከቃሉ ይፃረራል።የአማራ ሕዝብ አትግደሉኝ ማለቱን መንግስት የሚገላችሁ ፍትሀዊ ነዉ ማለት ልክ ነዉ ማለት ያሣዝናል።ዳንኤል ከቤተመንግስት ሙገሣ እና ጮማ በእግዚአብሔር እግር ሥር ተጥዬ ቆሎ ብቆረጥም እመርጣለሁ።አለ።እርሶም የቤተመንግስት እንጀራ እና ክብር አያማሎት።አብይ ፓለቲከኛ እንጂ የሕይወት መንገድ አይደለም።የኢትዮጵያ መርገም አጀማመር ሠይጣን አዉሬዉን ወያኔን ወለደ፣ወያኔም ዘንዶዉን ኢሕአዴግን ወለደ፣ኢሕአዴግም እባብን ወለደ የእባቡን ሥምም ብልፅግና ተባለ ።ሠይጣን የብርሐን መልአክ መስሎ ይገለጣል እንደተባለ። እርሶ ይሄንን መርገም እየደገፉ ነዉ የሚሠሙት።አትፍረድ ይፈረድብአል የሚለዉን መዘንጋት ያስጠይቃል።ብዙዎች በመጨረሻዉ ሠዓት ትንቢት አልተናገርኩም፣አጋንንት አላወጣንም፣ይሉኛል።እኔ ግን አላዉቃችሁም።የአባቴን ትዕዛዝ የሚፈፅም እርሱ ይድናል አለ።ወንጌል ለፖለቲካ ሽፋን ሠጪ ሣይሆን ለሠዉ ልጆች ሁሉ በእኩል የሚቆምና ኋጢአተኛዉን የሚወቅስ ነዉ።የሚያድንም ነዉ።ወገንተኝነት የለበትም።ወገንተኝነቱ ለእዉነት ብቻ ነዉ።እዉነት ደግሞ ኢየሱስ ነዉ።በቆይታ የኢየሱስን ቦታ መጋፋት ያስጠይቃል።
@asmeromwgeorge1750
@asmeromwgeorge1750 7 месяцев назад
ምነው ከጦርነቱ በፊት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደትግራይ ህጋዊ መንግስትነቱ ላደረገው ምርጫ ወጣቶች ላጠፋችሁ ወላጆች ላስለቅሳችሁ ንብረታችሁን ላወድመው ነው ማለቱ ተረሳህሳ? ምነው ኢሳያስ ከአብይ ጋር ጎንደር ባህርዳር አዳማ ጂማ አዋሳ ሲሄድ መቀሌ ራቃቸውሳ?! ተገናኝተው ይመክሩ የነበረው ስለማን ነበር?! የኢትዮጵያ አየር ሃይል በኢሳያስ የኤርትራ ሳዋ ጦር ማሰልጠኛ መጎብኘታቸው ለሰላም ነበር አንተስ አልሰማህምን?!! የትግራይ ህዝብ በአማራ ክልል ሕጋዊው የፌደራል መንገድ ተዘግቶበት ንብረቱ ሲዘረፍና ቀጥሎም እንደተዘጋበት ሲቀጥል መንግስት እንዲከፈት ምንም ሳይል እነከአምስት ጥይት ቢያንስ በአንድ ጥይት አንድ ትግራዋይ መግደል አያቅተኝም ያለ ኃይሌ ገ/ስላሴ እንደሚያሸማግል አደረገ ማለትህ ትግራዋይ ያለመሆንህ ወገንተኛ መሆንህን ያሳያል። በአደባባይ የቀን ጅቦች ... ማለት ለእርስዎ መዝሙር ነበሩ ማለት ነው። ኢሳያስ ወያኔንና ህገመንግስቱን እንጠርጋለን ሲል ከማን ቀይ መብራት ተሰጥቶት ነው? ደግሞስ ምንያህል ፍትሃዊ ጦርነት ቢሆን ነው የኤርትራ ጦር ትግራዋዩን እንዲፈጀው እዲዘርፈውና እንዲደፍረው መንግስት የፈቀደለት!? ቀሳውስት ሽማግሌዎች ህጻናት መፈጀታቸው ንብረት መውደሙና መዘረፉ በመላው አገሪቱ የሚኖሩ ተጋሩ እንደባዳ ተቆጥረው ጁንታ ሲባሉና በየኮንሰንትሬሽን ካምፕ ሲታጎሩ ለተጋሩ አዝናለሁ ያልከው ለእነዚህ አለማዘንህ ተጋሩ ባይሆኑ ነው!! ወይስ እንዳልከው ይህም ፍትሃዊ ነው??? የአማራ ክልሉ ጦርነት ፍትሃዊ ነው ወይስ አይደለም? እዚህጋ ምነው ዝም አልክ? ያንኛውን ሳትጠየቅ የመለስክ ይህን ጠይቀንሃልና ፍትሃዊ ሆነህ መልስልን።