Тёмный
Official Miko21
Official Miko21
Official Miko21
Подписаться
እንኳን ደና መጡ: ሁሌም ፈጣን ትኩስ ድግነቴ
አነጋጋሪ እንዲህም አለ እንዴ የሚያስብሉ መረጃዎችን ለናት ውድ ተመልካቾቻችን
እናቀርብላችኋለን።

ይሄን ሊንክ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 4red.short.gy/QBIXH5

ለመረጃ እና አስተያየት
ይፃፊልን ይደውሉልን +251911287478
Комментарии
@عجبالدوسري-ز9ف
@عجبالدوسري-ز9ف 14 дней назад
ገገጀከለለጀ ለ
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju 6 месяцев назад
የአላህ፡ስንቱን፡ፈተና፡እንቻልልህ፡ምነው፡ሰላምመስማትናፈቀን
@destamelese3244
@destamelese3244 10 месяцев назад
ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረዉ ማዲየ ያሬድየ እግዚአብሔር ያፅናህ በጣም ያማል 😭😭😭
@Qwer-xm4jq
@Qwer-xm4jq Год назад
የማድጎሞትበጣምነውያዘኩት
@abdelaseid-y6g
@abdelaseid-y6g Год назад
እውነት ነው የማይተካው
@samuelermias
@samuelermias Год назад
Feeling ethiopia 🇪🇹
@getebekele4697
@getebekele4697 Год назад
😭😭😭😭😭
@cfbvhbbvvxjdhd7293
@cfbvhbbvvxjdhd7293 Год назад
አብይየስራህንይስጥህ
@5kilo
@5kilo Год назад
❤❤❤❤❤
@-Ele
@-Ele Год назад
አህሌን ፊኩም ኸይር ዉቀት ፈላጊ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌻🌷
@sikosilo8153
@sikosilo8153 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@jdjjfjjr4379
@jdjjfjjr4379 Год назад
ዋው
@corey7647
@corey7647 Год назад
When you get famous I supported you!!! Find out how your competition ranks better = *Promo sm*!!
@VipVip-os1cx
@VipVip-os1cx Год назад
😢😢😢😭😭
@hanaterefe6836
@hanaterefe6836 Год назад
የሟችን እረፍት ከደጋጎቹ ጎን ያድርግልን የኔ እናት ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Год назад
እግዚአብሄር ፍርዱን ይሰጥ ሰው መቼም ወዶ አይገድልም ምን አድርጓት ይሆን ነብስ ይማር
@hanaterefe6836
@hanaterefe6836 Год назад
ምን ማለት ነው ሰው ወዶ አይገድልም ምንም ነገር ቢፈጠር የሰው ልጅ ህይወት ክቡር ነው ችግር እንኳን ቢኖር በሰላም መለያየት ይቻላል እኮ
@HanaAsegid-kl7ue
@HanaAsegid-kl7ue Год назад
ደነዝ የፈለገ ነገር ቢሆን እንደዚህ አይደረግህ መቀየስ እያለ መቀየም ምን አመጣሁ በሰላም መለያየት እያለ ልቦና ይስጥሽ እንዲህ በማለትሽ ብቻ ንስሀ ጊቢ
@tewodrosgoshu2943
@tewodrosgoshu2943 Год назад
በየትኛውም የእምነት ተቋም አስተምህሮ ላይ የትኛውም ግለሰብ አስተያየት መስጠት ይችላል።አስተያየቱ ስህተት ከሆነ እውነታውን ገልጦ አስተያየት ለሰጠውም ሰው ሆነ በእዚህ አስተያየት ሊሰናከሉ ይችሉብናል ለሚባሉት የእምነቱ ተከታዮች በማስረዳት አስተያየቱን ማክሸፍ እንጂ ዛቻና ፉከራ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት የላቸውም። ከዚህ በተጨማሪ ሁላችንም ዞር ብለን ወደኋላ ብንመለከት በየዕለቱ ሊባል በሚችል ሁኔታ በየአውደ ምህረቱ መናፍቃን፣ በዱቄትና ሰልባጅ የመጣ ሃይማኖት እየተባለ የየዕለቱ የስብከት ማድመቂያ ተደርገን ስንሰደብ ባገኘነው አጋጣሚ መጽሃፍ ቅዱስን ከመስበክና የያዝነውን እውነት ለሰዎች በማድረስ የተሰጠንን አምላካዊ ትዕዛዝ ከመፈጸም ያለፈ አንድም ቀን ዝተንም ለክስም ለጠብም ተጋብዘን አናውቅም። እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል ነው የሚለው መጽሐፉም ስለዚህ የጋራ መድረክ አዘጋጅታችሁ በሕዝብ ፊት በአጀንዳው ላይ በመጽሐፍ ቅዱስ መሰረት መነጋገር የሚሻል ይመስለኛል ከዚያ አድማጩ ይፈርዳል እውነቱን።
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 Год назад
እግዚአብሄር ፀጋዎን ፍቅሩንይስጥልን እግዚያብሄሬ ተባረኩልኝ በርቱልን
@ETHIO_TRENDING
@ETHIO_TRENDING Год назад
እንደለመደው ይቅርታ ይላል ከዛ ውጭ ይችን ቤተ ክርስቲያን የማይገፋት የለም
@zeki2122
@zeki2122 Год назад
እውን ኢተትዮጵያ ውስጥ ህገግ ሕገ መንግስት መኖሩን ማረገጋገጫ experment laboratory ቤተ ሙከራ ይሆነናል፡፡
@alemabebe6824
@alemabebe6824 Год назад
አረ መከፍፈልና ጥላቻ ይብቃ፡ በኢትዮጲያ ። አስታራቂና ይቅር ባይነት ፡ ይብዛልን ። ይሄ ን ሁሉ ፡ የሚያደርገው እኮ ሴይጣን ነው። ለእግዚአብሄር እንተው ፡ እሱኮ መልስ አለው።
@yacobisrael8292
@yacobisrael8292 Год назад
ፕሮቴስታንት በዚች ቅድስት ምድር መኖር የለበትም፣ እላችሁ ስታሳድዱ አልነበራችሁም እንዴ! የጃችሁን ነው ያገኛችሁት፣ ኦርቶዶክስን ከአንዳንዳድ አካባቢዎች ጨርሶ የማጥፋት እርምጃ ተጀምሯል፣ ጀልዱ፣ ድሬ እንጭኒ ብትሄዱ አንድ የኦርቶዶክስ ቤክ አታገኙም፣ ካበዛችሁት ይቀጥላል።
@yacobisrael8292
@yacobisrael8292 Год назад
ውጋት አንጠራርቶ ይድፋህ፣ ቈመጬ ነገር!!
@yacobisrael8292
@yacobisrael8292 Год назад
እናንተስ ፕሮቴስታንትን ስትሳደቡ አይደል ወይ የምትውሉት! አማራነትን የማስፋፋት ሩጫ እንዳይሆን፣ ይኸ ወላሞ ለነገሩ የጁን ነው ያገኘው። እንዴት እሬቻን እቃወማሁ፣ ኦርቶዶክስን በድያሉ' እያለ ሲቀላምድ ይኸ ተነሱበት!!
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Год назад
አይ ይች ቀን
@abel8835
@abel8835 Год назад
ቄስ መሳዮች ካድሬ ሁሉ ሁሉ ከናንተ በላይ ልቅ ባለጌ ጋጠወጥ ቡሀቃ አፍ አለ ወይ
@mosessolomon6889
@mosessolomon6889 Год назад
I don’t think the judiciary has any mandate to resolve this matter. This is a theological issue and the Tewahdo church should have defended their teachings. Unfortunately, some of their doctrines are so outlandishly away from the Bible and can’t be defended at all. They know this fact and that’s why they’re running to the courthouse.
@ADENTUBE-l9k
@ADENTUBE-l9k Год назад
በትክክል በህግ መጠየቅ አለባችዉ
@meratedengel7049
@meratedengel7049 Год назад
It’s not Yonatal correct it please
@leya8572
@leya8572 Год назад
እጅ መስቀሉን ለኦሮሞ መክት አነክት ራሰህን አድን አጥቃ
@learntulearn848
@learntulearn848 Год назад
#ABIY- #SHIMELES- and #ADANECH ARE ONE AND THE SAME 🩸BETTER LEARN FROM TPLF - THE WAY YOU RUN THE COUNTRY WITH A HIDDEN AGENDA REACHES TO A DANGEROUS LEVEL 🩸
@rhametali1193
@rhametali1193 Год назад
እደአተ ያለ ጀግና እዉነተኛ ያብዛልን በትክክል አላህ ይጠብቅህ
@rhametali1193
@rhametali1193 Год назад
በትክክል እዉነትነዉ ጽፈኞቹ አወዳደቃችን ከህዋት የከፋ ይሁን አሉ ሆሆ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
እውነትም "ትንሽ ትንሽ ናፈቀኝ" ያስብላል። ኧረ በስንት ጣእማቸው!
@senaittt2356
@senaittt2356 Год назад
በትክክል በትክክል ነሳን አንድነታችንን አሳጣን ፈጣሪ ወደቀደመው እኛነታችን እንድንመለስ እርዳን በቃ በለን ሐገራችንን ሠላም አርግልን
@senaittt2356
@senaittt2356 Год назад
ስለወለጋው ወገኖቻችን እየተጨፈጨፉ እንደቀጠለ እየረገፉ ነው በሐገራቸው መኖር ተከልክለዋል ተፈናቅለዋል ምን ያልተደረጉት ነገር አለ ግን መሪዎች የሚባሉትም ዝም ለምን ለምን ? እያልን ስንጠይቅ አጀንዳ ማስቀየሪያ. ነው አዲስ አበባ ላይ የክልል ባንዲሪ ይሰቀል ይዘመር የሚል የሌለ ነገር የክልል በክልል ይሰቀል የኢትዮጵያ የሁላችንም ባንዲራና መዝሙር ግን በዋና ከተማችን ይሰቀላል ይዘመራል
@Mankush995
@Mankush995 Год назад
አብይ አህመድ በሞቱት የአማራ ግፉአን አትቀልድ
@sikosilo8153
@sikosilo8153 Год назад
እውነትነው
@kokebeseid
@kokebeseid Год назад
እውነት ነው በቁስላችን አይነገድብን!!!!!!!!
@Hayatነኝስደትያደከመኝ
ወይኔ የትነው ባአላህ
@emebetkebere9625
@emebetkebere9625 Год назад
እወነት መድሀኒያለም የንፀህ ሰው አላክ እውነታውን ያውጣ
@zamzam6288
@zamzam6288 Год назад
😭😭😭😭
@aniley873
@aniley873 Год назад
በስመ አብ ደሞ ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር ይሁነን ።
@habtamkebeda985
@habtamkebeda985 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fanotube6056
@fanotube6056 Год назад
ፍትህ ለሚገፋውያማራህዝብ እውነት ማዲንያረዱብን አማራ ስለሆነነው አትጃጃልአማራ ፍትህ ለንፁሀንአማራ ዘመንንፍቱልን አሁንም በቃንአትረዱን ደምሩኝ
@selamselam2494
@selamselam2494 Год назад
እህህህህ ያሬድ ፈጣሪይ ፅናቱን ይስጥህ ወድሜ ማዲዬ የግር እሳት😭😭😭😭💔💔ያማል
@satnawgonderw21
@satnawgonderw21 Год назад
መቸም የማይጠፋ ቁስል ተውክብኝ ቅስሜን ሰበርከው ማዲንጎ የእናቴ ልጅ እሽ ንገረኝ ምንሆነህ ነው የሞትክብኝ ኧረ ልቤን ሰበርከው ማዲንጎየ
@hikmamerssatube5280
@hikmamerssatube5280 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Z4z-ZUD060M.html.አየ ወንድም መክታህን አጣህ አይዞህ እኛ ወደዛዉ ነን ጠንክር ዉይ አንጀት ዮበላል
@ኡሙመስኡድቲዩ
@ኡሙመስኡድቲዩ Год назад
ክክክክ ገና ገባኝ
@umomer3103
@umomer3103 Год назад
እህ ያሬዶ አላህ ሶብሩን ይስጥህ ወላሂ ያማል