Тёмный
FSF Family
FSF Family
FSF Family
Подписаться 106 тыс.
የድሮዋ ሳምሪ ማንነት
22:18
6 месяцев назад
መልስ ሰጠው 🥰🥰🥰
34:59
6 месяцев назад
ሞት ይሻለኛል / እናንተስ
21:07
6 месяцев назад
ፊሎ እሚገርም PanCake 🥞 ሰራች
8:26
11 месяцев назад
Комментарии
@AyatAli-n1q
@AyatAli-n1q 4 часа назад
ሣምሪ ቀጠሽ ማሻ አላህ
@AlmazeAbera
@AlmazeAbera 19 часов назад
ጎበዝ ሴትትት❤❤❤
@elsabini1032
@elsabini1032 2 дня назад
Samiriya jgina igizaber yimarishi filoyen samiligni
@lidiyabayelign7726
@lidiyabayelign7726 2 дня назад
Ayzosh Samrye Emebrhan Tedabsesh 🙏🙏🙏🙏
@mdabdol8042
@mdabdol8042 3 дня назад
አየምጠው የየብቻነው የወቀው
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 4 дня назад
😢😢😢😢
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 4 дня назад
አይዞሽ ከባድ ነው የጥርስ ሕመም
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. 5 дней назад
I took out my wisdom tooth with only local anesthesia😢, 3 days ago.
@HawaHawa2-q2d
@HawaHawa2-q2d 5 дней назад
የጥርሥ ህመም በሠው ልጅ ላይ አይድረሥ እኔ የዝህ የሠሞኑ የተለየነው ኢሸአላህ ነገ አወልቄ የምገላገል ይሆናል ግን ሌላምአለ እሥካሁን 3አወጣሁ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 5 дней назад
ውይ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ እኔም እንዳች ነኝ 😒
@rorororo7967
@rorororo7967 5 дней назад
ወይኔ እኔም ኦፕረሽን አድርገ እራሴን ሁሉ ነው የሳትኩት።
@mahltube7633
@mahltube7633 6 дней назад
wey EGEZIYABEHYRE yemaresh
@cascadeanalog320
@cascadeanalog320 6 дней назад
You , your mom and all family are Narcissistic Attention seekers !
@NigatuwaHayle
@NigatuwaHayle 6 дней назад
Fetariyimar
@user-rl2cf3fe3t
@user-rl2cf3fe3t 6 дней назад
የኔ ውድ ስወድሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@user-yr5ps9mw9f
@user-yr5ps9mw9f 6 дней назад
ሳምሪዬ አይዞሽ የኔናት😢😢😢😢😢እኔም ያመኛል 😢😢😢😢
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 6 дней назад
ጥርስ ህመም በእናቴ አቀዋለሁ ጥርሷን ታመመቺ ማለት ምዲርና ሰማይ ተደበላለቀ ማለት ነው አዳር ቀን ስክር ነው አሏህ ያሺርሺ
@hayahusayn5568
@hayahusayn5568 6 дней назад
አብሽር❤❤
@aminathussen8595
@aminathussen8595 6 дней назад
አይዞሽ ሳምሪ ህመሙን አቀዋለሁ ለምን እንደሁ ባላቅም ጥርሳችን አለቀ እኔ አሞኝ 1 ወር ተቀምጨ 10 ጥርስ አስነቅያለሁ ህመሙ ትቶኛል 1 አመት ሆነኝ ከተነቀለ ግን ለማስተከል አሪፍ የተባለዉ ኢምፕላት በሚስማር አይነት የሚገባዉ 4 ያስፈልግሻል አለኝ 1 ዱ 3500 ሪያል ነዉ በዛ ላይ ማሳሰር አለ ብቻ በአትዮጺያ ሲታሰብ ዉዲ ነዉ ኢትዮ ደሞ ብዙ አይወደድም ብለዋል ኢንሻአላህ ስሄዲ አስተክላለሁ
@nefisasemane
@nefisasemane 6 дней назад
እኔ ምን ማርግ አልበኝ ሁሉም ጥርሴ teberboro አለቀ ሁሉም ጥርስ ኡፍፍፍ አሁን ምንም መብላት ማኝክ አልችልም ሩዝ ዝም ብዬ እውጣልሁ የበሰለ ዶሮ ማኝክ አልቻልኩም ያረብ ኡፍፍፍ
@madi8643
@madi8643 День назад
ለምን ሀኪም ቤት አትሄጅም እኔም እንዳንች ነኝ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ብሬን ብጨርስም
@nefisasemane
@nefisasemane День назад
@@madi8643 ሀገወጥ ነኝ ግን ውጪው ምንም አላቅም እንደ ኮንትራት ነው የምሰራው እርፍ ውጥቼ አላቅም ግማሽ ዓመት ስርቼ እገባለሁ እንሻላህ
@madi8643
@madi8643 День назад
@@nefisasemane እና ግማሽ አመት ድረስ መቦርበር ከጀመረ አያልቅም እንደ እኔም ህገ ወጥ ነኝ ግንመውጣት ከፈለኩ ህገ ወጥ መሆኔ አስስቦኝ አያቅም ድፍረቱ ስለለሽ እንጅ ችግር የለውም እምታቂው ሹፌር ካለ ኢቃማ እማይጠይቁበት ሀኪም ቤት አድርሰኝ ብትይው ያደርስሻል
@Bis-ow4hs
@Bis-ow4hs 6 дней назад
Gobzi ❤❤❤❤ ayzoshi egzabhre kachi yihuni
@mitikuaamenu3230
@mitikuaamenu3230 6 дней назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እኔም ሶስት መጋጋ ነቅያለው ስደት ላይ
@kalkidanadafre5457
@kalkidanadafre5457 6 дней назад
ለጠላት አይስጠው🥺🥺🥺🥺
@tigghgghghfk
@tigghgghghfk 6 дней назад
የጥርስን ህመም የሚያቀው የደረሰበት ብቻ ነው እኔማ ይሄው ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን መንጋጋዬ እንዳለ ተቦርቡሮ አለቀ😢😢😢😢😢
@HudaOsman-uf7jy
@HudaOsman-uf7jy 6 дней назад
❤❤❤❤❤
@elleniafework9926
@elleniafework9926 6 дней назад
Flog ሳይሆን vlog ነው የሚባለው።
@senaithagos8687
@senaithagos8687 6 дней назад
ሳምሪ ስታወሪ ቀስ በይ አትሩጪ
@MekdesMekdesayelech
@MekdesMekdesayelech 7 дней назад
Tirs yimaresh ema hayzogn😊
@user-nl4le9st7q
@user-nl4le9st7q 7 дней назад
እዉነትነዉሳምሪዬእኔምአይቼዋለሁከባድነዉ
@yordibm7855
@yordibm7855 7 дней назад
ኦሮምኛ ዘፈን ሰማሁ ልበል😊
@SelamKuwait
@SelamKuwait 7 дней назад
የሳምሪ ቤተሰቦች Selamawit Kuwait RU-vid በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@tifit589
@tifit589 7 дней назад
አይዞሽ የኔ ውድ❤❤❤❤
@weenykumsa1222
@weenykumsa1222 7 дней назад
የኔናት አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ የጥርስ ህመም አይጣል ነው እውነትሽን ነው ምጥ ቀላል ነው 😢
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 7 дней назад
እኔም አንድ ጥርስ አለኝ አስምላዋለሁ እንደገና ይለቃል መሮኛል ላስወጣው ነው ሳምርየ❤
@semarawitsat
@semarawitsat 7 дней назад
እኔ ጥርሴን ተነቅየ ስመጣ ነው እየየሁ ያለሁት😢💔 እመሙ እግዚኦ ለጠላት አይስጠው
@Titena-n5n
@Titena-n5n 7 дней назад
የኔ ውድ አይዞሽ
@siaw5419
@siaw5419 7 дней назад
እናቷ ትንት ሳሚ ታማለች ሲሏት በኮመንት ደህና አልነበረች ስትል እንዴ አይደዋወሉም እን ዴ ብዬ ገረመኝ😮
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 7 дней назад
የኔናት አይዞሽ
@vvvffff1290
@vvvffff1290 7 дней назад
የጥርስህመምለጥላትም አይስጠው
@onedaytube
@onedaytube 8 дней назад
የኔናት ወየውው ለጠላትም አይስጥ ውይይይይ ፈራሁ ባንቺ እኔም መከራዬን እየበላሁ ነው❤
@zedtaye1216
@zedtaye1216 8 дней назад
Praktikum meletese new area meret yaze
@PhanosLebznon-yc2gr
@PhanosLebznon-yc2gr 8 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@GanatiGanati-hq5hz
@GanatiGanati-hq5hz 8 дней назад
እግዚአብሔር ይማርሽ ሁሉም ለበጎ ነዉ አይዞሽ በርቺ ጎበዝ ነሽ ከነ ባለቤትሽቐቐ❤❤❤❤
@asterbalchagudeta3609
@asterbalchagudeta3609 8 дней назад
የኔ ምርጦች የኔ አንደኞች እንዴት እንደምወዳችሁ ፊሎንና አዳምን አላሳየሽንም
@sus2475
@sus2475 8 дней назад
አይዞሽ እኔም 3 ቀኔ ነው ዛሬ ከወጣልኝ ህመሙማ ይለያል ሌላው ጥርስ ይሻላል የድድ ጥርስ ግን በጣም ከባድ ነው እኔ ንፍትፍት ብዬ እንደ ህፃን በውሀ እየበጠበጥኩ እየበላሁነው ከምጥ ይበልጣል ወላሂ ሲነቅሉ ውይይይይይ አይዞሽ እኔም አፌን ገጥሜ ነው የምውለው ግን አረቦች አልተረዱኝም እሩዝ ብይ ይሉኛል ለራሴ ጉሮሮዬ አፊ ተይዞ😢😢
@weyniLove16
@weyniLove16 8 дней назад
ጀግና የሚለውቃል አይገልጥሽም ሰማእቷ ልጆችሽን ታሳድግልሽ ምርጥ ቤተሰብ 😘😘😘
@useYeshiiJimma
@useYeshiiJimma 8 дней назад
Enem besew hager iyetesekayew new mariyamn yedersebet yawkewal😢😢😢😢
@weyniLove16
@weyniLove16 8 дней назад
የኔ ውድ ስወድሽ ሳምሪዬ ድሮ በጣምነበር የምከታተልሽ ገና እናትሽጋ እያለሽ በግልምክንያት ከዩቱብ ስርቅ ሁሉም ቀረ አሁንግን ድጋሚስላገኘሁሽ i me so happy 😊❤
@seaditube6601
@seaditube6601 8 дней назад
የጥርስ ህመም አይወርም😊
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 8 дней назад
❤❤❤❤