Wow…….i stumbled upon this video somehow, but I am really touched so much by this report given about spreading the gospel, helping refugees even to the point of reaching an individual. This is a noble cause and all about the heart of our Lord. ገላትያ 2:9፤ ደግሞ የተሰጠኝን ጸጋ አውቀው፥ አዕማድ መስለው የሚታዩ ያዕቆብና ኬፋ ዮሐንስም እኛ ወደ አሕዛብ እነርሱም ወደ ተገረዙት ይሄዱ ዘንድ ለእኔና ለበርናባስ ቀኝ እጃቸውን ሰጡን፤ ገላትያ 2:10፤ ድሆችን እናስብ ዘንድ ብቻ ለመኑን፥ ይህንም ደግሞ ላደርግ ተጋሁ።