Тёмный
Prestige Addis
Prestige Addis
Prestige Addis
Подписаться
Комментарии
@WubieTefera
@WubieTefera День назад
Zefnesh entatomoch beftinet Nisha Gib beyesus Emgin tinalesh soel endatigebi
@mesayyejesus5869
@mesayyejesus5869 День назад
Yena ehet eyesuse limeta bedeghe new siole edateghebi zefen hateyat new
@JimmyBelayenh-xl4qn
@JimmyBelayenh-xl4qn День назад
U are our hero❤❤
@samsonassefa6403
@samsonassefa6403 День назад
try to use tables instead of mobile
@girmaywerede8211
@girmaywerede8211 День назад
Beliyo fkir addis niwedalesh
@merhawiabed7212
@merhawiabed7212 День назад
Fikreadis one of the most popular singers from holy land Mother Ethiopia
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 2 дня назад
Yene derba ba Tewedaj edme yesetesh
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 2 дня назад
Yene derba ba Tewedaj edme yesetesh
@yordihagos2890
@yordihagos2890 2 дня назад
ፍቅር አዲሥ እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤❤❤❤
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 2 дня назад
እጅግአየሁ አብዲሳ አለችወይ ዛሬ ገና ሥሟ ሲነሳ ሰማሁ
@user-kt9uq3vf4v
@user-kt9uq3vf4v 2 дня назад
ፍቅርዬ እንደኜ የሚወደሽ ያለ አይመስለኝም እናቴ አምላክ እድሜ ከሰጠሽ ጤና ከሰጠሽ ብትዘምሪ ፍቅርዬ አምላክ ይርዳሽ እናቴ
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 3 дня назад
ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ ባልፍ ምቀኘነት ነው 👏👏👏👍👍
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 3 дня назад
የኔ ውድ ፍቅርዬ ስወድሽ እኮ ❤❤❤
@MelatKuma
@MelatKuma 3 дня назад
ውብ ቆንጆ ሴት የኔ ደርባባ እናት ንግግራ ቆንጆ በዚህ በውብ ድምፅሽ ለ ፈጣሪሽ ዘምርሸ ለንስሀ በቅጠሽ ከሪው ዘመንሽ በዚህ እንዲያልፍ ምኞቴ ነው
@nunu2408
@nunu2408 3 дня назад
❤❤❤❤ስወድሽ ወይድምፅ👌
@yenezewudbelay5205
@yenezewudbelay5205 3 дня назад
በርች
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 3 дня назад
Fikraddis, sewdsh❤
@AtoomGudda
@AtoomGudda 3 дня назад
የዛሬ፡ቃላመጠይቅ፡ለአንቺ፡የለኝፍቅርጨምሮዋል ከዚያ፡በፊት፡የቀድሞባልሽን፡የምትንቂና አቤን፡ዳግሞ፡አሁን ነው ባል የገኛሁ፡የልሽ ቃል ፡ስሜቴ ን፡ቆንጣጥ አርጎኝ ነበር።
@DawitBezuayehu
@DawitBezuayehu 3 дня назад
ጉንደር ቆላድባ የጀግኖች አገር ትንሽ ቢመስልም ትልልቆችን የፈራ ነው❤❤❤❤❤❤
@DawitBezuayehu
@DawitBezuayehu 3 дня назад
ፉቅርየ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና እረጂም እድሜ ለንስሐ ይስጥሽ።
@Susuuuuu-w5z
@Susuuuuu-w5z 3 дня назад
የጎንደር ዩኒቨርስቲ የክብር ዶክትሬት መስጠት አለበት ለፍቅራዲስ ነቃጥበብ
@selamzewde9085
@selamzewde9085 3 дня назад
እውነት ነው የክብር ዶክትሬት ይገባታል ስወዳት እኮ!!!
@burtukanasffa6153
@burtukanasffa6153 3 дня назад
ስዎድሺ መምገርም መልካችን በጣም ነው እመሳሰላለን ብዝ ሰው ይጠይቃል እህትሺ ናት ይሉኛል ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-xd2qc4yu7j
@user-xd2qc4yu7j 3 дня назад
Mefeten melikamnew yanetiral enide work jegina nesh leniseha yabikash🎉🎉🎉
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 3 дня назад
ፍቅር በአካል የማቃት
@rahelkiroskebede2655
@rahelkiroskebede2655 3 дня назад
ጀግና ሴት ነሽ ❤👌👍 አንዳንዱ ሰው ባገራችን ጀግንነት ማለት ሜዳ ጦር መማዘዝ ይመስለዋል በየጊዜው ውግያ መዋጋት ስለለመድን አንጂ 😏
@alemyimer7913
@alemyimer7913 3 дня назад
ፍቅርይ በጣም ነው የምወድሽ አችን ትመስያለሽ ይሉኛል ግን ድምፅ ይለኝም እጅ አችን አስፈቅጅ በዘፍን ያችን ዘፈኖች ብዘፍን ድስታዉን አልችለዉም ነብር እኔ አችን የሚጠላ ያለ አይምስልኝም እኖድሻለን እርጅም እድሜ ኑሪልን
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 4 дня назад
Fikeraddis ❤
@user-im4ic9wg9j
@user-im4ic9wg9j 4 дня назад
ፍቅር አዲስ በጣም አሪፍ የሆነ ድምዕነው ያለሽ በጣምነው እምወድሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሰጥሽ
@theworldintheweek6850
@theworldintheweek6850 4 дня назад
አዲስ ትዝታዬ ትዝታዬ ፍቅር፣ በአካል ሳላገኝሽ እንዴ እስከአሁን ልቅር።
@user-um8sy8bp4s
@user-um8sy8bp4s 4 дня назад
ኣሪፍ አርገሽ ነው ስለስራሽ ያብራራሽው
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 4 дня назад
ባፍንጫዋ ነው የምታወራው ተነፋነፈችብኝ
@Jojo-hr6fl
@Jojo-hr6fl 4 дня назад
ፍቅርዬ የኔ ቆንጆ ከነ ስርቅርቅ ድምፅሽ እጅግ የምትወደጅ አርቲስት ነሽ ። አንች ስትዘፍኝ " የምትወደድ ነሃ " ብለሻል እኔ ደግሞ አንችን እልሻለሁ የምትወደጂ ነሻ ብያለሁ ። የኔ ቆንጆ ፍቅርዬ ይህ ልጅ የጠየቀሽ ጥያቄ በእኔም ህሊና ውስጥ ነበር እና እግዚአብሔር ለመልካም ነገር ሁሉ እጁ የተዘረጋች ናት ስለዚህ ወደ ተወለድሽበት ሀገር ብዙ አርቲስት ለመሆን ብቃት ችሎታ ያላቸው ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ተቀብረዋል እና በሙያሽ በትረጃቸው ቢያንስ የለወደፊት ህይወታቸውን ብርሃን ትሆኝላቸዋለሽ እና ፍቅርዬ በጎነት ለእራስ ነው እና በርች የኔ እህት ።
@abrehetandeberhan4426
@abrehetandeberhan4426 4 дня назад
Feqeriy tebarki betam new yemwedesch ❤❤
@እናትዬአናጺዋ
@እናትዬአናጺዋ 4 дня назад
ፍቅር አዲስ ዘፈኖችሽ ሁሉም ቆንጆ ናቸው ግን ምስክር የሚለው ዘፈን ከነ ክሊፑ አይቼም ሰምቼም አልጠግበውም በጣም በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ። እወድሻለለሁ በርቺ።❤❤❤❤
@Yeshwork-rt7eq
@Yeshwork-rt7eq 4 дня назад
ፍቅር እዲስ በጣም ትልቅና አስተዋይ በእውነት ለሰው ትልቅ ክብር ያላት ትልቅ አስተዋይ ሰ ነች እግዚአብሄን በጤናና በእድሜ አንቺና ቤተሰቦችሽን ይባርክሽ በጣም አከብርሻለሁ
@edenkaletsidlk2510
@edenkaletsidlk2510 4 дня назад
ፍቅርአድስ አማራየ❤❤❤
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 дня назад
ፍቅርአዲስ ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል❤
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 дня назад
ፍቅር እምትገርም ናት በጣም እወዳታለሁ ስለ ጂጂ ታነሳታለች ብየ ጠብቄ ነበር❤እረጂም እድሜ ይስጥሽ
@malefia-music
@malefia-music 4 дня назад
አቤት ድምጽ የነካሽው ሁሉ የሚያምርልሽ ፍቅራዲስዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@Somayube
@Somayube 4 дня назад
የኔ ንግስት 👑💞💞💞💞💞
@user-dn4vv5ey2j
@user-dn4vv5ey2j 4 дня назад
በኢትዮጵያ የሴት ዘፋኞች በድምፅ የሚስተካከልሽ የለም።❤❤❤
@Emuassfa
@Emuassfa 4 дня назад
ፍቅርዩ ስወድሽ ተባረኪ❤❤❤
@alem5097
@alem5097 4 дня назад
ፍቅርዬ. እባክሽ. ያለሙዚቃ. ሽው. ቅረቢ. እሰቲ. እንዴት. ውብ. እንደሆነ. ድምፅሽ
@askjember3525
@askjember3525 4 дня назад
ጉንድር ዩንቨረ አባካቹህ የክብር ዶክሪቴ ስጡሉኛ በ44{፬፬}ቱ ደብር እለምናቹህ አለሁ አደራ አደራ💚💛❤✋
@user-vn1vs8xz3s
@user-vn1vs8xz3s 5 дней назад
ፍቅር እግዚአብሔር ይስጥሽ ሴቶች የራሴ የምትሉት ነገር ይኑራችሁ ያልሽው እኔም ሀሳብሽን እጋራለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 5 дней назад
Wow, Fikradis is a legend Artist. I appreciate and love her.
@ridvantassew7511
@ridvantassew7511 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@elbetel28
@elbetel28 5 дней назад
እንኳን ዘፍናበት ስታወራ እራሱ ድምፇ ወለላ ነው❤
@wirohode506
@wirohode506 5 дней назад
Wey make up deftewubeshe newu zereto