Тёмный
melat tube
melat tube
melat tube
Подписаться
ሰላም እንኳን ደህና መጣቹ ..ሰለ ግዜቹ በጣም አመስግ ኛለው ። ሜላት እባላለው ባለትዳር እና የኣንድ ልጀ እናት ነኝ በዚ ቻናል ላይ ቀለል ያሉ ምግቦችን እና እኔ ተጠቅሜባቸው የጠቀመኝን ነገሮችን አካፍላቹሀለው ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ቤተሰብ እንሁን አመሰግናቹሀለው ባላቹሁበት ሰላም ሁኑ
ሙሉ ገበታ
15:41
2 года назад
የ ሰንበት ቁርስ
8:03
3 года назад
ልዩ የዳቦ ኬክ
9:13
3 года назад
Комментарии
@nenezegeye1229
@nenezegeye1229 2 дня назад
❤❤❤
@nuhamin9673
@nuhamin9673 4 дня назад
Ayamegim gin betam tlilik new yewetabig minim himem yrlebgim
@SelamTameru
@SelamTameru 5 дней назад
የኔዉድ አኔ አድስ ጀምሮኛል ምን ላድርግ እህቴም ሰርጀሬ ተሰርታ ነበር ግን ምንም ለዉጥ የለዉም አሁን ጭራሺ የደም መርጋት አመጣባት
@selamgh3379
@selamgh3379 6 дней назад
great job
@mheeed5950
@mheeed5950 7 дней назад
ዋው ማሸአላህ ዩቲብ ካለ ሞያ እንማራለን ሴቱ መዳም ቤት የምሰሪው ሙያ ተማሪ ብዙ እህቶች ቲክቶክ ላይ ነው ተቸክለሽ የምትውዪው
@user-fs5jm7zr1g
@user-fs5jm7zr1g 10 дней назад
እጅሽ ይባረክ
@fariskedir2304
@fariskedir2304 11 дней назад
እርሶን እያየሁ ነው ያነጠርኩት
@nebyouahmed753
@nebyouahmed753 14 дней назад
so fast and delicious
@hanashambel1907
@hanashambel1907 17 дней назад
ዋው
@asamenechmolla7514
@asamenechmolla7514 19 дней назад
የክሬም አሰራር በጣም እቸገር ነቀር አመሰግናለሁ
@yoditgetachew4664
@yoditgetachew4664 21 день назад
Pls
@addisababa269
@addisababa269 9 дней назад
በለገበያ ነወ ወይሰ ለ መደሀኒት አሰቀያሚ ምክር
@Zeynu-tj9tj
@Zeynu-tj9tj 22 дня назад
ቆጆነው
@GhanaMaryam-np9yc
@GhanaMaryam-np9yc 22 дня назад
Ene 15 new sedat bwsti new batm yamuyamag kalye yadm nsmr alw siqom yqtilgal
@AzaloAljariri
@AzaloAljariri 23 дня назад
አመሠግናለሁ እኔ ማግሪን አለብኝ የወር አበባዬ ሲመጣ ነው ሚያመኝ በማርጥበት ሰአት ይተወኛል ደኩተርዬ መልሽልኝ
@sadiamohammed1902
@sadiamohammed1902 24 дня назад
እልቤ ላይም ያመኛል አህቴ
@user-oc3sc5xg5t
@user-oc3sc5xg5t 24 дня назад
ዉሀ መጨመር አይቻልም? ቀጠን ለማዲረግ
@user-yl6gb7zn5t
@user-yl6gb7zn5t 29 дней назад
😢😢😢😢😢በእውነት እኔ ይሄ ስሜት ከተሰማኝ ሶስት አመት ሊሆነኝ ነው ያው ቁም ስለ ውል ነው ብየ ሀኪም ቤት ሂጀ አላውቅም😢😢😢😢😢
@HirutMitiku-sj4xh
@HirutMitiku-sj4xh Месяц назад
ገዝቼ አጠቃቀሙን በደንብ እስካውቀው አልተጠቀምኩበትም ነበር በጣም አመሰግናለሁ በተለይም የጥንቃቄ መልእክትሽ
@mahletkassahun5896
@mahletkassahun5896 Месяц назад
ተባረኩ
@user-ou4xs9eo6d
@user-ou4xs9eo6d Месяц назад
😂ለምንበምሀልትስቄለሽ😅
@FikerTefera-wd6bp
@FikerTefera-wd6bp Месяц назад
የላኛው ፒዛው ይበስላል ወይ
@FikerTefera-wd6bp
@FikerTefera-wd6bp Месяц назад
thanks ❤❤❤
@tsegahailu6129
@tsegahailu6129 Месяц назад
አረ በጣም ያማል
@wengeltube5317
@wengeltube5317 Месяц назад
ናፍፍፍፍቅ ብለሽኛል ሜሉዬ
@yewefgojo1176
@yewefgojo1176 Месяц назад
ሁሌም አስብሻለሁባለሽበት ሰላም ያድርግሽ
@kbkb4826
@kbkb4826 Месяц назад
Ejishi Ybareki Meluye
@azebmedhin1949
@azebmedhin1949 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉
@Henok-ce7cw
@Henok-ce7cw Месяц назад
ጉልበቴ ላይ በጣም ያመኛል ምን እንደሆነ አላወኩም መፍቴው ምንድን ነው ዶክተር
@merrynigussie3831
@merrynigussie3831 Месяц назад
ተባረኪ ብዙ ያላወኩትን ነገር እንዳውቅ ረድተሽኛል❤
@user-ww1yx3sl3o
@user-ww1yx3sl3o Месяц назад
Love your idea ❤❤❤❤❤
@user-ww1yx3sl3o
@user-ww1yx3sl3o Месяц назад
Thank you so much ❤❤❤❤
@abeBelayinhi
@abeBelayinhi Месяц назад
Hawtomakekukis
@user-lw3qz1ww6z
@user-lw3qz1ww6z Месяц назад
እኔ ላድ ሁለት አመት ኢትዮ ገብቸ ሆስቢታል ታይቸው የሚታሰር እደ ባደጅ ነገር ነው ለሶስት ወር ተጠቅሜው እመሙ እና ጥቁረቱ እየጠፋ ነበር አሁን ተመልሸ ስሰደድ ተመልሶ መጣ ዱባይ ሁለተየ ታይቸ ምንም መፍትሄ የለውም ነበር ኢትዮ ግን ለውጥ አግቸበት ነበር
@bezuhansisay2711
@bezuhansisay2711 Месяц назад
ወሬሽ በዛ
@oldiesethiopianmusictube6855
@oldiesethiopianmusictube6855 Месяц назад
ከኢንተርቪ ቡሀላ ቪዛዉ ከተፈቀደ በምን ያክል ጊዜ ቪዛዉ ተመቶ ፓስፖርትሽ ይሰጥሻል እባክሽ ይሄን መልሽልኝ
@Makedase-nw6kl
@Makedase-nw6kl Месяц назад
እኔም አሞኛል ደሞ ስሜቱም ያቃጥለኛል
@emebetmegiso1209
@emebetmegiso1209 Месяц назад
❤❤❤❤
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm Месяц назад
ግን ይቺ ልጅ የት ሄደች
@user-gh8mx3hk7g
@user-gh8mx3hk7g Месяц назад
ቆንጆ በጣም ጥሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uw5ze2pi1i
@user-uw5ze2pi1i Месяц назад
😢😢😢😢
@tigistlammii6407
@tigistlammii6407 Месяц назад
Wokima foqi tachi eyalin adel miniwulewu
@tigistlammii6407
@tigistlammii6407 Месяц назад
Shera camawochi baxam yiqenisalu ireft argu ehitoche ayizachu
@TsedaleSefineh
@TsedaleSefineh Месяц назад
Please send me Shose type
@TsedaleSefineh
@TsedaleSefineh Месяц назад
Me I have no change after surgery
@zinashtekleweld578
@zinashtekleweld578 2 месяца назад
ያጫማውን አይናት ብትልኪልኝ
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 месяца назад
ተባረኪ
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 месяца назад
እኔ በጣም ያመኛል አሁንማ ወደጉልበት ህመም ተቀየራል
@derejeayele5074
@derejeayele5074 2 месяца назад
እህቴ ሜሊዬ መልስሽን በፍጥነት ምፈልገው እጮኛዬ green card ነው ያላት በዛ ሰርግ አድርገን ልትወስደኝ አትችልም ማለት ነው በናትሽ ግዜ የለኝም ቶሎ መልሽልኝ አመሰግናለው
@uaeuar50
@uaeuar50 2 месяца назад
እረኔምያመኛል፡በጣምነው፡እሚመኝ