Тёмный
ቅዳሴ - Kedase media
ቅዳሴ - Kedase media
ቅዳሴ - Kedase media
Подписаться
#subscribe #share #like
4:20
2 года назад
Комментарии
@ZelalemBekalu-x7m
@ZelalemBekalu-x7m 5 дней назад
ሊቀ ሊቃውንት መምህር ማዕበል ይባላሉ የሚገኙት ባህርዳር የአራቱ መፃሕፍት የትርጓሜ መምህር ናቸው
@Habrom1988
@Habrom1988 26 дней назад
እንዴ ያ እባብ ዳንኤል ክብረት ከቤተ መንግስት ተባረረ'ንዴ?
@YonaseYoni-yo4dd
@YonaseYoni-yo4dd Месяц назад
ይበል
@DoreYohans-ii2ck
@DoreYohans-ii2ck Месяц назад
ቤተ ያጸዋሬስምሬድ ድሮም ቅኔ አሁንም ቅኔ
@Nolawi1221
@Nolawi1221 3 месяца назад
❤❤❤❤
@user-nj4gz6pm5f
@user-nj4gz6pm5f 5 месяцев назад
አቤት ሚስጢር አወረዱት😮😮😮❤❤ ይበል በእውነት
@temesgentegegne3101
@temesgentegegne3101 7 месяцев назад
ዘንዘሪጡ ዳኒ ገብቶት ነው አንገቱን የሚዬወዛውዘው? ወይስ እንቅልፉ መጥቶበት?
@MaryamenataKrstosabata-hn9sm
@MaryamenataKrstosabata-hn9sm 7 месяцев назад
አቤቱ ማረን
@enyewagegn8439
@enyewagegn8439 8 месяцев назад
ይበል ነው ዕፁብ ውእቱ ❤❤
@yonasbekalu5905
@yonasbekalu5905 8 месяцев назад
ይበል ነዉ
@user-le1fc3xx2y
@user-le1fc3xx2y 10 месяцев назад
ቅኔው ያምራል ቃለ ሂወት ያሰማልን ብትጹፍልን ጥሩ ነበር
@user-le1fc3xx2y
@user-le1fc3xx2y 10 месяцев назад
ሊቁ ያምራል
@bizuayehutebeje7730
@bizuayehutebeje7730 11 месяцев назад
Yeheshimal Degrassi nachew betikikil!!!
@adonayjohn5153
@adonayjohn5153 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን ሊቃውንት ያቆይልን
@shegermobile5625
@shegermobile5625 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር ተመስገን
@lijredeatabate21
@lijredeatabate21 Год назад
አገልገሎታችንን ይቀበልልን።
@legetamezmur1930
@legetamezmur1930 Год назад
(የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 1) ---------- 24፤ ዮሴፍም ከእንቅልፉ ነቅቶ የጌታ መልአክ እንዳዘዘው አደረገ፤ እጮኛውንም ወሰደ፤ 25፤ የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም፤ ስሙንም ኢየሱስ አለው።
@fantassefa2186
@fantassefa2186 Год назад
ማርያም የኦርቶዶክስ ተዋህ ዶ አምላክ ነች፡ ቅዳሴ ማርያምና ታምረ ማርያምን የፃፉላት፡ በመፃህፍ ቅዱስ ማርያም የት ኛው ምህራፍ ውስጥ ነው ታምር የሰራችው እስኪ መልሱልኝ ማርያም ልጆች እዳላት እሚናገረው መፅሀፍ ቅዱስ ነው እናንተ በግድ በድንግልና ልታኖራት ነው፡ በቃ ወልዳለች እሳ የመዳን መንገድ አይደለች። ሰው ነች በግድ አምላክ ልታደርጉት ነው።
@fantassefa2186
@fantassefa2186 Год назад
አንተ አሁን ማርያምን ከአምላክነት ክብራ እዳትወርድ ነዉ አይደል ጥረትህ ለማንኛውም ክርስቶስ አማላጅ ወይምአምላክ ለማድረግ አልመጣም ያአብን ፍቃድ ልፈፅምና ለኛህይወት መገድም፡እውነትም መዳን ሊሆነን መጣ እንጂ ስለማርያም አትጨነቁ ህይወት የሆነው ክርስቶስ ወደርሳ መጣ እንጂ እሳ ህይወት አይደለችም በድንግልና ወለደችው ተብሎ ተፃፈ እንጂ በድንግልና ኖረች ተብሎ የተፃፈ የለም።
@Kedase21
@Kedase21 Год назад
ሕዝ 44:1 ትርጉሙን ንገረኛ
@fantassefa2186
@fantassefa2186 Год назад
አንተ ስለማርያም ምን አስጨነቀህ እሚያድነው ክርስቶስአዲስ ኪዳን ጀምረህ ብሉይ ኪዳን ላይ ምን አስቀባዠረህ መፅሀፍ ቅዱስን እኛ ጴንጤዎች እኛ አልፃፍንም።የማርያም ልጆች እደሆኑ ከነስማቸው በግልፅ ተፅፋል እምትናገረው ሁሉ ማጭበርበር ነው ቃሉን እንደተፃፈ ተናገር የደበቃችሁት ወንጌል ሲወጣ ትዘባርቃለህ።ዮሴፍ በአስራ ስድስት አመቱ ሞተ የሚል የትኛው ምዕራፍ ላይ
@EnzemrTube
@EnzemrTube Год назад
koy ene milew yerashn metsaf kidus asatemk ende memhr tew enji kalun atazababn kedmeh erash bitredaw ena kiristos yihen ewnet liyaberalh ygebal ye egz/r kal mechawecha aydelem mechawet kefelek teret neger eyanebebk asredan benath endh ayideregm libona yisth tebarek🥰
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Год назад
ኦ ወንድሜ ከመምህር ተስፋየ ኣበራ ኣብራቹ ታስተምሩ ነበር ልበል ? ደስ ይል ነበር። የት ሄድክ እያልኩ ሳስብ እንኳን በሰላም መጣህ ግን ስታስተምር ቀስ ብለህ ተረጋግተህ ብታስተምረን ተመራጭ ይሆናል።
@ehtemaryamb1431
@ehtemaryamb1431 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@dagimteddy1914
@dagimteddy1914 Год назад
አድራሻቸውን ወይም ስልክ ቁጥራቸውን ብትነግሩን
@yonasbekalu5905
@yonasbekalu5905 8 месяцев назад
ባህር ዳር ፈለገ ግዮን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም የሃዲሳት :የብሉያት :የመነኮሳት :የሊቃውንት መምህር ናቸው
@dagimteddy1914
@dagimteddy1914 Год назад
እንደው አድራሻቸውን ወይም ስልክ ቁጥራቸውን ብትነግሩን
@linabelay6516
@linabelay6516 Год назад
Amen EGZIABHER Kale hiwot yasemalen Ye agelglot zemenihin yibarkew..
@iamchristian5735
@iamchristian5735 Год назад
Kale Hiwet Yasemalen wendemachin Egziabher Yagegelgelot Zemeneh Yebarekekeh
@uaeuae4410
@uaeuae4410 2 года назад
አሜን አሜን
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን(፫)
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 года назад
kale hiywet yasmalen wedmachen tegawen yabzalhe
@masaratfriend6874
@masaratfriend6874 2 года назад
Kalehiwote yasemalen yemengesitu werashi yargelen mmeherachen
@majetmedia6073
@majetmedia6073 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cEoRjOnFUTY.html
@cellphone1108
@cellphone1108 2 года назад
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲❤❤❤😭😭😭🙏
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 года назад
ዋው ምንኛ መታደልነው ግሩም ነው
@senatkassahun371
@senatkassahun371 2 года назад
Kale hiwot yasemalen mmher
@hananlove9737
@hananlove9737 2 года назад
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@markoswldyes6035
@markoswldyes6035 2 года назад
ድህሮ ድሕርን ፈጠረ
@hilinaadafre1733
@hilinaadafre1733 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@nebiyuhaile5179
@nebiyuhaile5179 2 года назад
እንዴ !የቅኔ መ/ር ናቸው ግን?? ..እንዴት ነው ነገሩ
@user-mu8jc4ip3k
@user-mu8jc4ip3k 2 года назад
እና
@user-le1fc3xx2y
@user-le1fc3xx2y 10 месяцев назад
መምህር ብቻ ይበቃቸው ብለህ ነው
@yonasbekalu5905
@yonasbekalu5905 8 месяцев назад
አዎ በደንብ ነዉ አ
@zedyetewahdolij5700
@zedyetewahdolij5700 2 года назад
ዘማሪ መላክትን ያሰማል የኔ ወድም እግዚአብሔር እኻን ለዚህ አበቃ
@hilinaadafre1733
@hilinaadafre1733 2 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን
@Tekula_hous
@Tekula_hous 2 года назад
መምህር ቡሩክ ቃለሕይወት ያሰማልን
@YeMaryamMahlet
@YeMaryamMahlet 2 года назад
Ye hashmal derasi natchw inde
@Kedase21
@Kedase21 2 года назад
awo
@gadisawakgari
@gadisawakgari 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@zemenuebaiyh2105
@zemenuebaiyh2105 2 года назад
ይበል
@gmalgmal3752
@gmalgmal3752 2 года назад
እምየ ኦርቶዶክስ ቅድስት
@user-ym8ie2fr3j
@user-ym8ie2fr3j 3 года назад
Elllllllllllllllllelllllllllllllelllllllllllll Elllllllllllllllllelllllllllllllelllllllllllll zemara melakten yesemalen wendmachen
@asnifikre4050
@asnifikre4050 3 года назад
ዲያቆን ዘማሪ መላእክት ያሰማል
@adirsemerga5410
@adirsemerga5410 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አሜንንንን
@meronmiron8327
@meronmiron8327 3 года назад
ዲያቆን ዝማሬ መላክት ያሰማልን