Тёмный
Addis Baptist Church
Addis Baptist Church
Addis Baptist Church
Подписаться
Комментарии
@christianawel9552
@christianawel9552 7 дней назад
እግዚአብሔር ጸጋውን አትረፍርፎ ያብዛልኽ መጋቢ።
@fitsumfekadu9227
@fitsumfekadu9227 14 дней назад
ABC healthy church ..may God bless you pastor Gedi and members of addis baptist church
@gebraelasrat4730
@gebraelasrat4730 15 дней назад
Thank you for sharing this
@TasfayeAlemayehu
@TasfayeAlemayehu 3 месяца назад
ለምን ወንጌል አትሰብክም?
@AmexDend
@AmexDend 2 месяца назад
😂😂 - ይህ ምንድነው?
@YaredGebremariyam
@YaredGebremariyam 3 месяца назад
Glamorous preamble,Thanks for your benevolent mentor.
@scripture_6
@scripture_6 4 месяца назад
"ፀጋ ይብዛልህ 💞
@MT.2034
@MT.2034 4 месяца назад
poor doctorin
@GetuadinewDemsse
@GetuadinewDemsse 5 месяцев назад
ሌሎቹን የTolip ትምህርቶች ያገኛችሁ ካላችሁ እባካችሁ አካፍሉኝ
@biniamsolomon5936
@biniamsolomon5936 5 месяцев назад
Grace to you🙏
@RAMUJANE-i5c
@RAMUJANE-i5c 5 месяцев назад
ክላሲካውን ቀንሱት ወይ አጥፉት ሲጀምር ያለውን
@zablonsamuel7633
@zablonsamuel7633 6 месяцев назад
@twinshabesha8120 Addis Baptist Church is located at Gurd Shola on the 13th floor of Mercy plaza, in front of Century Mall.
@twinshabesha8120
@twinshabesha8120 6 месяцев назад
Where is the place of Addis Baptist church?
@abenezeravendesign5471
@abenezeravendesign5471 6 месяцев назад
Gurd shola infront of Century mall, mercy plaza 15th floor
@kongitgirma592
@kongitgirma592 6 месяцев назад
መምህረ❤❤❤❤
@biniamsolomon5936
@biniamsolomon5936 7 месяцев назад
🙏🙏
@kibkabmelaku
@kibkabmelaku 7 месяцев назад
ውስን ደህንነት ማለት እኮ የእየሱስ ደም የዓለምን ኀጢአት ማስተሰረይ አይችልም ማለት አይደሉም ። ጉዳዩ የአቅም ሳይሆን የውጤታማነቱ ነው። ምንም እንኳ የተጠሩት ብዙዎች ቢሆኑም የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው ። ከተመረጡት ወገን በመሆናችን ልናመሰግነው ይገባል እንጂ ልንከራከርበት የሚገባ ጉዳይ አይደለም። በግ ከሆንክ ድምፁን ትሰማለህ ።
@biniamsolomon5936
@biniamsolomon5936 7 месяцев назад
Grace to you
@semariamoga1014
@semariamoga1014 7 месяцев назад
አነቴ ራስህ ግን አምነህበታል? በርግጥ ስለ እኛ ሞቷል። ይህ ማለት ግን ስለሌላዉ አልሞተም የሚል አንድም ቦታ አልተጻፈም።ያልተጻፈዉን አታንብቡ። ካልብንስቶች ግን በጣም ደፋር ናችሁ ለራሳችሁ ያልገባችሁን ነገር ሊታስተምሩን ትሞክራላችሁ። መጀመሪያ ተረዳ ራስህ
@biniamsolomon5936
@biniamsolomon5936 7 месяцев назад
🙏🙏 Grace to you
@jimiruwondayniku6543
@jimiruwondayniku6543 7 месяцев назад
foolish..read bible
@ydidiabitsue4061
@ydidiabitsue4061 7 месяцев назад
በወንጌል አላፍርምና (ክፍል ሦስት) በክፍል ሁለት በአማርኛ "ከ" እና በእንግሊዝኛ "from" ተብለው የተጻፉት "ከእምነት ወደ እምነት" እና "ከክብር ወደ ክብር" ተብለው የተጻፉት የተለያዩ (prepositions) መሆናቸው አይተናል። "ከእምነት ወደ እምነት" በሚለው (ከ) በግሪክ (ek) ሲሆን (out of) ሲሆን ፣ (ከክብር ወደ ክብር) በሚለው በግሪክ (apo) ማለትም (away from) መሆኑ አይተናል። በአማርኛ (ek) እና (apo) "ከ" ብሎ ከመተርጎም ውጭ ሌላ አማራጭ ያለ ባይመስለኝም፣ በእንግሊዝኛ "from faith to faith" ተብሎ የተጻፈው ግን "out of faith unto faith" ተብሎ መተርጎም ነበረበት። እዚህ ላይ "ወደ" በግሪክ (eis) የተባለው ፕሪፓዝሽን በሁለቱም ያው ስለሆነ በትርጉም ሥራው ችግር አይፈጥርም። የእግዚአብሔር ጽድቅ የገለጠው "ከ" (out of) የሚለው በጥንቃቄ መረዳት ቁልፍ ጉዳይ ነው። ዋናው ትኩረት ወይም (subject) የእግዚአብሔር ጽድቅ መገለጥ ሲሆን፣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ የገለጠው ኢየሱስ በእምነት በመታዘዙ ነው። እናንተ እኔና ጳውሎሳ ጭምር የእግዚአብሔርን ጽድቅ መግለጥ አንችልም። የእግዚአብሔርን ጽድቅ የገለጠው ኢየሱስ ሲሆን ይህም በእምነቱ ነው። ኢየሱስ እንደ ፍጹም ሰውነቱ እምነት አልነበረውም ማለት አይቻልም። ድንቅና ታምራቱን ያደርግ የነበረው በእምነት ነው። ላቡ እንደ ደም ጠብታ እስኪሆን ወደ አባቱ የጸለየው ያለ እምነት ከቶ ሊሆን አይችልም። ሕግን የፈጸመው የሕግን ሥራ በመፈጸም ሳይሆን በእምነት መታዘዝ ነበር። ከዚህ በላይ ከ Textus Receptus በተተረጎመው የንጉሥ ጄምስ መጽሐፍ ቅዱስና በሌሎችም ጥንታዊያን ትርጉሞች በዘመናዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች "ኢየሱስን በማመን" የተተረጎሙት "የኢየሱስ እምነት" ተብለው እንደ ተጻፉና ኢየሱስ እምነት እንደ ነበረው የሚያሣዩ ናቸው። መጽሐፍ ቅዱስ በብዙ ስፍራ "ኢየሱስን በማመን" ተብሎ ተጽፏል። ይሁንና "የኢየሱስ እምነት" ተብሎ የተጻፈው "ኢየሱስን በማመን" ብሎ መቀየር ግን ተገቢ አይደለም። ከጥንታዊያን የመጽሐፍ ቅዱስ ቅጆች "የኢየሱስ እምነት" (The faith of Jesus Christ) ተብለው የተጻፉት ከታች ቀርቧል፦ 1) በ1525 በታይንዴል (Tyndale) በእንግሊዝኛ የቀረበው የመጀመሪያው ትርጉም ሮሜ 3:22 እንደሚከተለው ተርጉመውታል፦ (The righteweness no doubt which is good before God by the fayth of Jesus Christ. 2) ከታይዴል ቀጥሎ በ1539 The Great Bible በተባለው ቅጅ ሮሜ 3:22 እንደሚከተለው ቀርቧል። (The ryghtewness of God: commeth by the fayth of Jesus Christ.) 3) ቀጥሎ በ1560 በታተመው በጄኔቫ ባይብል ቁጥሩ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ (The righteousness of God by the faith of Jesus Christ) 4) በ 1568 Bishops Bible በተባለ የመጽሐፍ ቅዱስ ቅጅ ሮሜ 3:22 የቀረበው በሚከተለው ነው፦ (The righteousness of God commeth by the faith of Jesus Christ) 5) በ 1582 ሪሚስ (Rhiems) ተብሎ በታተመ የካቶሊክ መጽሐፍ ቅጅ ቁጥሩ፦ (And the justice of God by faith of Jesus Christ) ተብሎ ተተርጉሟል 6) በ 1611 በታተመው የንጉሥ ጄምስ ቅጅ ቁጥሩ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ (Even the righteosness of God by faith of Jesus Christ) ከዚህ ቀጥሎ በ1811 አሮጌው እንግሊዝኛ በዘመናዊው ለመተካት ተብሎ የታቀደው ውጤቱ በመጽሐፍ ቅዱስ አተረጓጎም ላይ ብዙ ስሕተቶች እንዲከሰቱ መሠረት የሆነ የክለሳ ሥራ ነው። ስለዚህ የክለሳ ሥራና የመጽሐፍ ቅዱስ የትርጉም ሥራ እንደ ፈለጉ የማውጣቱ አባዜ በጥልቀት በክፍል አራት ልንቃኝ እንሞክራለን።
@biniamsolomon5936
@biniamsolomon5936 7 месяцев назад
🙏🙏
@ydidiabitsue4061
@ydidiabitsue4061 7 месяцев назад
በወንጌል አላፍርምና (ሮሜ 1:17) (ክፍል ሁለት) በመጀመሪያው ክፍል "በወንጌል የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት ተገልጧልና" ተብሎ የተጻፈው ምን ማለት እንደ ሆነ ከሉተርና ከካልቪን በተጨማሪ የሌሎችም እይታ ለማየት ሞክረናል። ጆን ካልቪን የእግዚአብሔር ጽድቅ በሰው ውስጥ ይኖራል ማለታቸውና የእግዚአብሔር ጽድቅ የሚጨምር አድርገው መውሰዳቸው ትክክል እንዳይደለ አይተናል። ሉተርና ካልቪን በ (ሮሜ 1:17) ላይ ተስማምቷል። "ከእምነት ወደ እምነት" የሚለው ባንድ ስው የሚከናወን ለውጥ ነው ብሏል። ሁሉቱም ከአማኙ ቀዳሚ ዝቅተኛ እምነት ከፍ ወዳለ እምነት መጨመር ነው ብሏል። ጌድዮንም ከዚህ ጋር የምትስማማ ይመስለኛል። ከእምነት ወደ እምነት የሚለውን ለማረጋገጥ ሁለት ቁጥሮችን ተጠቅሟል። ከእነዚህ ቀዳሚው (2 ቆሮ 3:18) ነው፦ "እኛም ሁላችን ባልተሸፈነ ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያንጸባረቅን፣ የእርሱን መልክ እንድንመስል ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን፤ ይህም የሚሆነው መንፈስ ከሆነ ጌታ ነው።' "ከክብር ወደ ክብር" የሚለው ሃረግ ይሰመርበት! ሁለተኛው (መዝ 84:7) ነው፦ "ከኀይል ወደ ኀይል ይሸጋገራሉ፤ እያንዳንዱም በጽዮን ባለው አምላክ ፊት ይቀርባል።" አሁንም "ከኀይል ወደ ኀይል" ተብሎ የተጻፈው ይሰመርበት። እነዚህ ሁለት ቁጥሮች ከእምነት ወደ እምነት የሚለውን እንደ ማሳያ ተደርገው ቀርቧል። "ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን" (2 ቆሮ 3:18) እና ከኀይል ወደ ኀይል ይሸጋገራሉ" (መዝ 84:7) "ከእምነት ወደ እምነት" (ሮሜ 1:17) በተጓዳኝ ለንጽፅር ቀርቧል። ይህም በሁሉም ዘንድ "ከ" እና "ወደ" የተባሉ ቃላት ስላሉአቸው ነው። በግሪክ "ከ" የሚለው ቃል የቀረበው ግን በተለያዩ ቃላት ነው። በቅድሚያ 2 ቆሮ 3:18 እንይ። በአማርኛ "ከክብር ወደ ክብር" እና በ (ሮሜ 1:17) "ከእምነት ወደ እምነት" ተብለው የተጻፋት በግሪክ የተለያዩ ናቸው። አንድ አድርጎ የማቅረቡ ምክንያት ለማሳመን በችኮላና በጥድፊያ የሚቀርብ ጫና ነው። በ (ሮሜ 1:17) "ከእምነት ወደ እምነት" ተብሎ የቀረበው በአንዱ አማኝ ወይም በብዙ አማኞች ከዝቅተኛ እምነት ከፍ ወዳለ እምነት የሚኖር ዕድገት የሚያሣይ አይደለም። ከክብር ወደ ክብር ግን ባንዱ ላይ የሚኖር የክብር ደረጃ መጨመርን የሚያመለክት ነው። የአንዱ አማኝ ከተሻረው ከብሉይ ኪዳን ክብር፣ ወደ በለጠውና ዘላለማዊ ወደ ሆነው የአዲስ ኪዳኑ ክብር መለወጥን የሣያል። በአማርኛ "ከክብር ወደ ክብር" የሚለው "ከ" እና "ወደ" የተሰኙት በግሪክ "apo" እና "eis" ተብለው የተጻፉ ሲሆኑ፣ "ከእምነት ወደ እምነት" ተብሎ በአማርኛ "ከ" እና "ወደ" ተብሎ የተተረጎመው በምንጩ በግሪክ "ek" እና 'eis" ተብሎ የተጻፈ ነው። ልዩነቱ "apo" እና "ek" ተብለው በምንጭ ቋንቋው በተጻፉት (prepositions) ሲሆን፣ በትርጉም ሁለተም "ከ" ተብለው የተወሰዱ ናቸው። በእንግሊዝኛ "apo" ማለት "away from" ሲሆን፣ "ek" ደግሞ "out of" ማለት ነው። "Out of" ካንድ ነገር መፍለቅን ወይም መውጣትን የሚያሳይ ሲሆን፣ እንደ ዐውዱ አዎንታዊና አሉታዊ መሆን ይችላል። ኤክሌሽያ (eklessia) ቤተ ክርስቲያን ማለት ሲሆን ተጠርተው የወጡ (Those who are called out of) ማለት ነው። አፓ (apo) ማለት ግን (away from) ማለት ሆኖ ካንድ ነገር ተነጥሎ መራቅን የሚያሳይ ነው። የተሃድሶ ተከታዮች "ከእምነት ወደ እምነት" ከመጀመሪያው እምነት ከፍ ወዳለው እምነት የሚኖር እድገት ነው ይላሉ። ይህም በ(ሮሜ 1:17) ላይ "ከእምነት ወደ እምነት" የሚለውን በ (2 ቆሮ 3:18) "ከክብር ወደ ክብር" ከሚለውና በ (መዝ 84:7) ላይ "ከኀይል ወደ ኀይል" ከሚለው በማዛመድ ነው። ሦስቱም ተመሳሳይ ድምጸት (phrasology) ስላለቸው፣ ሉተርና ካልቪን ተመሳሳይ ትርጉም እንዳላቸው አድርገው ወስዷል። ነገር ግን የ (2 ቆሮ 3:18 እና የ(መዝ 84:7) ዋና ትኩረት (subject) የእግዚአብሔር ሕዝብ ከክብር ወደ ክብር መለወጥና ከኀይል ወደ ኀይል መሻገር የሚያሳይ ሲሆን ሮሜ 1:17 ግን ከዚህ የተለየ ነው። የ(ሮሜ 1:17) ዋና ትኩረት (subject) ሕዝቡ ሳይሆኑ በወንጌል የተገለጠው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው። የእግዚአብሔር ጽድቅ እንዴት ተገለጠ? መልሰ "ከእምነት ወደ እምነት"። የ (2 ቆሮ 3:18) እና የ(መዝ 84:7) አፈታት ከዚህ የተለየ ነው። የእነዚህ ትኩረት ሕዝቦች ወይም ሰዎች ሲሆኑ የ (ሮሜ 1:17) ትኩረት ግን ሰዎች አይደሉም። (ሮሜ 1:17) ስለ አማኞች እምነት ማደግ የሚያወሳ ሳይሆን፣ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት የሚገለጥ መሆኑ የሚያሳይ ነው። የእግዚአብሔር ጽድቅ "ከ" (out of) (ek)፣ 'ወደ" (unto) (eis) ይገለጣል። "ተገልጧል" የሚለው ግሥ ጽድቁ እንዴት እንደ ተገለጠ ያሳያል። ስለዚህ "ተገልጧል" የሚለው ግሥ የሚያጎላው የእግዚአብሔርን ጽድቅ እንጂ ከእምነት ወደ እምነትን አይደለም። ተገልጧል የሚለው ግሥ ስለ አማኞቹና ስለሚያደርጉት የሚያወሳ ሳይሆን፣ በወንጌል የእግዚአብሔር ጽድቅ እንዴት እንደ ተገለጠ የሚያሳይ ነው። እኛ እንዴት እንደምናምንና እምነታችን እንደሚጨምር የሚያመለክት ሳይሆን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንዴት እንደ ተገለጠ የሚያሳይ ነው። ጽድቁ እንዴት ተገለጠ? "ከእምነት ወደ እምነት!" ክፍል ሦስት …ይ ቀ ጥ ላ ል…
@ydidiabitsue4061
@ydidiabitsue4061 7 месяцев назад
በክርስቶስ ወንጌል አላፍርም ያለው ጳውሎስ፣ ወንጌል ለማዳን የእግዚብሔር ኀይል እንደ ሆነ ይገልጻል። ከዚህ ጋር አያይዞም በ (ሮሜ 1:17)… ላይ፦ "በወንጌል የእግዚአብሔር ጽድቅ ተገልጧልና፤ ጽድቁም ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በእምነት የሆነ ነው፣ “ጻድቅ በእምነት ይኖራል” ተብሎ እንደ ተጻፈ" "For in it the righteousness of God is revealed from faith to faith; as it is written, “The just shall live by faith.” (KJV) ሐዋሪያው በወንጌል የእግዚአብሔር ጽድቅ "ከእምነት ወደ እምነት ይገለጻል" ሲል ምን ማለቱ ነው? አንተ ከእምነት ወደ እምነት" የተባለው ቃል አያሌ ትርጉሞች አሉት ካልክ በኋላ ሁሉን ማብራራት ሰለማይቻል ስድስቱን አቅርበህ አብራርተሃል። ከጥልቅ ዳሰሳ በኋላ ከመጀመሪያው የእምነት ደረጃ ከፍ ወዳለው የእምነት ደረጃ ማለፍ ነው ብለህ ከካልቪን ፍቺ ጋር እንደምትስማማ ገልጸሃል። በተለያዩ ጊዚያት ቅዱሳን አባቶች የተለያየ ትርጉም ሰጥቷል ቅዱስ አጉስጦስ "በመንፈስና በፊደል" በሚል መጽሐፋቸው በምዕራፍ 11 ላይ "from the faith of those who confess it to the faith of those who prove it by their obedience" በማለት ገልጸውታል። ቡርገስ (Burgos) ቃሉን እንደሚከተለው ተርጎመውታል "from the faith of the synagogue (as a starting point) to the faith of the church (as a finishing point) ማርቲን ሉተር እንዲህ ተርጉመውታል፦ "the phrase from 'faith to faith' have been interpreted in various ways. Lyra gives the meaning; 'from unformed faith to formed faith'; but I do not believe it possible to believe for anyone to believe by unformed faith. Others explian the words thus 'from faith to faith of the Old Testament to the faith of new testament'; this exposition may be accepted; though it may be contested; it cannot possibly mean the righteous man lives by the faith his ancestors. The fathers had the same faith as we: there is only one faith; though it may have been less clear to them. "The words evidently mean: the righteousness of God is entirly from faith; but in such a way that there is constant growth and greater clarity… as 2 Cor 3:18; 'we are changed from glory to glory; and Psalm 84:7 'they go from strength to strength. Just so the words 'from faith to faith' signify that the believer grows in faith more and more. Likewise 'He that is righteous can be justified still' Rev 22:11; so that none should think that he has apprehended; and hence ceases to grow" "ከእምነት ወደ እምነት" የሚለውን ሃረግ ጆን ካልቪን እንደሚከተለው አብራርተውታል፦ "But instead of the expression used before by the apostle he now says 'from faith; for righteousness is offered by the gospel; and is received by faith". ካሉ በኋላ "to faith" በማለት አክለውበታል። ቀጥለውም "for as our faith makes progress; and; and as it advances in knowledge; so the righteousness of God increases in us at the same time at the same time; and the the possessiob of it is in a manner confirmed. When at first we taste the gospel; we indeed see God's countenance turns towards turned towards us; but at a distance: the the knowledge of true religion grows in us; by coming as it were nearer; we behold God's favour more clearly and more familiiarly. (Commentery ob the Epistle to the Romans) ሉተርና ካልቪን "ከእምነት ወደ እምነት"የሚለው ሃረግ በአንድ አማኝ ዘንድ የሚሆን የእድገት ለውጥ ነው ብሏል። ከዚህ በተጨማሪ ካልቪን "እምነት ሲጨምርና፣ በእውቀት ሲያድግ፣ ከዚህ በተጓዳኝ የእግዚአብሔር ጽድቅ በእኛ ውስጥ ይጨምራል" ብሏል። ካልቪን የእግዚአብሔር ጽድቅ በአማኙ ይጨምራል ብለው ካንዱ የእምነት ደረጃ ከፍ ወዳለ ወዳለ ወደ ሌላ የእምነት ደረጃ ጋር ማጎዳኛቸው ከፍተኛ ሕጸጽ አለው። ሲጀምር ጽድቅ ለአማኙ የሚቆጠርለት "imput" እንጂ በአማኝ ውስጥ የሚቀመጥ (impart) አይደለም። ቅድስና ይሰርጻል፣ ጽድቅ ደግሞ ይቆጠራል። Sanctification is "imparted" while righteousness is 'imputed" መጽሐፍ ቅዱስ ጽድቅ ይቆጠራል ይላል እንጂ (imparted) ወይም ይሰርፃል አይልም። ከዚህ በተጨማሪ የእግዚአብሔር ጽድቅ ይጨምራል ወይም ያድጋል ብሎ ማቅረብም ስህተት ነው። ስለዚህ ከካልቪን comment ሦስት አበይት ግድፈቶች ማየት ይቻላል። እነዚህም፦ 1) ጽድቅ ይቆጠራል እንጂ በአማኙ ውስጥ ሰራጺ እንዳልሆነ፣ 2) ጽድቅ የማይጨምርና የማይቀንስ እንደ ሆነ፣ 3) ጽድቅ በአማኙ ውስጥ የማይኖር መሆኑ ነው። ከዚህ ቀጥሎ "በወንጌል የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት ተገልጧል" የሚለው ሃቲት exegesis ፈታ አድርጌ ለማቅረብ እሞክራለሁ። ከዚያ በፊት ግን ኢየስሱ እንደ ፍጹም ሰውነቱ ከኀጢአት ውጭ ሙሉ ሰው ነውና በምድር በትሥግብት በነበረበት ጊዜ "እምነት" ነበረው ወይ? የሚለው ጥያቄ መመለስ ያስፈልጋል። በንጉሥ ጄምስ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም አራት ጊዜ "የኢየሱስ ክርስቶስ እምነት" "The faith of Jesus Christ" ተብሎ የተጻፈው በዘመናዊ ቅጅዎች "ኢየሱስን በማመን" ተብለው ተተርጉሟል። ዘመናዊ ቅጅዎች "በወንጌል የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት ተገልጧል" ተብሎ የተጻፈው እንዴት እንደ ለወጡት እንይ፦ "በወንጌል የእግዚአብሔር ጽድቅ ተገልጧልና፤ ጽድቁም ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በእምነት የሆነ ነው፣ “ጻድቅ በእምነት ይኖራል” ተብሎ እንደ ተጻፈ" "ከእምነት ወደ እምነት" የሚለው "ጽድቁም ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በእምነት የሆነ ነው" ተብሎ እንደ ተቀየረና የራስ አተረጓጎም እንደታከለበት ማየት ይቻላል። ይ ቀ ጥ ላ ል መልስ ግን እሻለሁ!
@AshenafiGurmu-l7q
@AshenafiGurmu-l7q 7 месяцев назад
ምርጫው ፐርሰናል ወይስ አጠቃላይ ከእስራኤል አንጻር? በ H G L መፍታት ይኖርብናል እንዲሁም ከ tulip በፊት how to reconcile free will and God for knowledge its need philosophical argument .
@protestantmp3song6337
@protestantmp3song6337 7 месяцев назад
poor doctrine
@biniamsolomon5936
@biniamsolomon5936 7 месяцев назад
🙏🙏🙏 much grace
@biniamsolomon5936
@biniamsolomon5936 8 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏
@bereketmuluneh6072
@bereketmuluneh6072 8 месяцев назад
የሮሜ 9 የሚናገረው ስለ ግለሰብ ድነት ቅድመ ምርጫ (predeterminism) ሳይሆን ስለ ህዝብ ነው የሚናገረው . የያቆብን ዘር ለድነት አገልግሎት (ለእየሱስ መምጣጫ) መረጠ . ሉአላዊ ምርጫው ይህ ነው እስራኤል ለዚህ ቡመረጥም ግን ድነዋል ማለት አይደለም እንደውም አሕዛብን ወደድነት ጠርቻለሁ (ምምረውን እምራለሁ....) የሚል ሀሳብ ነው በካልቪኒዝም መነጽር የተተነተነ ይመስላል ለመጽሀፍ ቅዱስ ስነ አፈታት ጥንቃቄ ቢደረግ መልካም ነው
@EyobTamirat-r3z
@EyobTamirat-r3z 8 месяцев назад
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ❤❤
@bibletruthreformed
@bibletruthreformed 8 месяцев назад
Great explanation! Thank you!!!🙏
@aklilubalcha6567
@aklilubalcha6567 8 месяцев назад
Paradox, አያዎ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።
@biniamhailemariam-qv7hp
@biniamhailemariam-qv7hp 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@biniamhailemariam-qv7hp
@biniamhailemariam-qv7hp 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@danielkiflew
@danielkiflew 9 месяцев назад
A blessing. But try to do something about the audio quality.
@biniamsolomon5936
@biniamsolomon5936 9 месяцев назад
more grace
@betsegawdaniel5233
@betsegawdaniel5233 9 месяцев назад
አሜን
@bekidemeke5212
@bekidemeke5212 9 месяцев назад
ሮሜ 9 ላይ በያዕቆብ እና ኤሳው ወይም ይስሐቅ እና እስማኤል መካከል የነበረው ምርጫ የድህነት ምርጫ እንዳልሆነ ልብ ብንል መልካም ነው:: ይህን ክፍል አንብበን እግዚአብሄር ሰዎችን ለሲኦልና ለመንግሥተ ሠማይ ወስኗል ሚል ሀሳብ ካገኘን እንደገና ልናነብ ያስፈልጋል:: ይልቁን ምዕራፉ እና ቀጥሎ የሚመጡት 2 ምእራፎች የሚያወሩት እንዴት እግዚአብሄር መዳንን የአብርሀም ልጆች ነን ከሚሉት አይሁዳውያን ሰውሮ በሉዐላዊነቱ ለአህዛብ እንደገለጠላቸው እነሱም በእምነት የአብርሀም ልጆች እንደሚሆኑ ነው:: ስለ ግለሠብ መዳን ወይም መጥፋት ሊያወራ ሚችለው ከለጠጥነው ብቻ ነው::
@chapotube1097
@chapotube1097 9 месяцев назад
Sound bistekakel
@natnaelalemayehu982
@natnaelalemayehu982 9 месяцев назад
Being Baptist is very broader category of denomination than you have limited it.
@addisnet21
@addisnet21 9 месяцев назад
🔵በቀኝ የተሰቀለው ከሟተ በህዋላ እኮ ነው የጥምቀት ትዛዝ የወጣው:: 🔵ሌላው ቸግር ቃሉ ያላለውን በግዱ መጠምዝ 8:34 ያላለውን በጥምቀት አሳዩ አይልም ቃሉ:: በግደ መፀሐፍ ቅዱሰን ቀኝ ግዛት ለመግዛት
@yene1108
@yene1108 10 месяцев назад
ጌታ በብዙ ይባርክህ። የምታስተምራቸው ትምህርቶች እጅጉን ደስ ይላሉ። ግን ብዙ ቫይራል አይደሉም!! ግን የሚለቀቁት ቫይራል አይኾንም ብለህ መልቀቅህን አትተው እኛ እየተማርን ነውና።🙏
@danielkiflew
@danielkiflew 11 месяцев назад
ምርጥ መንደርደሪያ ነው፤ ተባረክ።
@henokseifu2800
@henokseifu2800 11 месяцев назад
insightful
@Jonathan3268
@Jonathan3268 11 месяцев назад
Great message 🙏
@lifeofthethrone197
@lifeofthethrone197 11 месяцев назад
ገላ 3፥6-7 ልክ አብርሀም «እንዳመነና እምነቱ እንደ ፅድቅ እንደተቆጠረለት» የሚያምኑ ሁሉ የአብርሀም ልጆች እንደሆኑ አስተውሉ። ገላ 3፥16 እንግዲህ ተስፋዎቹ የተነገሩት ለአብርሀምና ለዘሩ ነው። ብዙ ሰዎችን እንደሚያመለክት «ለዘሮቹ» አላለም። ነገር ግን አንድ መሆኑን በሚገልጽ መልኩ«ለዘሩ» ብሎ ይናገራል። ያም ለዘሩ የተባለለት ክርስቶስ ነው። 26 ምክንያቱም ሁላችሁም በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁ። ገላ 4፥ 22 አብርሃም አንድ ባሪያ ከነበረች ሴት አንድ ደግሞ ነጻ ከነበረች ሴት የተወለዱ ሁለት ልጆች እንደነበሩት ተጽፏል። 23 ነገር ግን ከባሪያይቱ የተወለደው በሥጋ ብቻ የተወለደ ነው፥ ከነጻይቱ የተወለደው ግን በተስፋ የተወለደ ነው። 24 እነዚህ ነገሮች እንደ ምሳሌ ሊገለጹ ይችላሉ።እነኚህ ሴቶች እንደ ሁለቱ ቃል ኪዳኖች ናቸው፥ አንደኛዋ በሲና ተራራ የተሰጠውንና ባርነትን የወለደውን ታመለክታለች፥ እርሷም አጋር ናት። 25 እንግዲህ አጋር በአረቢያ ምድር የሚገኘው የሲና ተራራ ስትሆን ከልጆቿ ጋር በባርነት የምትኖረውን የአሁኗን ኢየሩሳሌምን ትወክላለች። 26 ነገር ግን እናታችን የሆነችው ላይኛይቱ ጽዮን ነጻ ነች። 27 ምክንያቱም እንዲህ ተብሎ ተጽፏል «አንቺ ያልወለድሽና መካን የሆንሽ ሴት ሀሴት አድርጊ፥አንቺ መውለድን ያልተለማምድሽ ውጪና በደስታ ጩኺ፤ ባል ካላቱ ይልቅ የመካኗ ልጆች በዝተዋልና»። 28 እንግዲህ እናንተ ወንድሞቼ እንደ ይስሀቅ የተስፋ ልጆች ናችሁ። 29 ነገር ግን እንደ ሥጋ ፈቃድ የተወለደው እንደ መንፈስ ፈቃድ የተወለደውን እንዳሳደደው አሁንም እየሆነ ያለው እንደዚያው ነው። 30 መጽሀፍ ስለዚህ ነገር ምን ይላል«የባሪያይቱ ልጅ ከነጻይቱ ልጅ ጋር አይወርስምና ባሪያይቱንና ልጇን አስወጣ»። 31 ስለዚህ ወንድሞች ሆይ እኛ የነጻይቱ እንጂ የባሪያይቱ ልጆች አይደለንም። Romans 9 also should be seen with this context because before talking about Esau and Jacob history he has raised about Isaac. ሮሜ 9፥ 6 ነገር ግን የእግዚአብሔር የተስፋ ቃል ተሻረ ማለት አይደለም። ምክንያቱም በእስራኤል የሚኖር ሁሉ እስራኤላዊ አይደለም። 7 ወይም የአብርሀም ዘር ሁሉ የአብርሀም ልጆች አይደሉም። ነገር ግን «ዘርህ በይስሀቅ ይጠራልሀል» ተባለ። 8 ይህም ማለት የሥጋ ልጆች የሆኑ የእግዚአብሔር ልጆች አይደሉም። የተስፋው ቃል ልጆች ግን ዘሮቹ ሆነው ተቆጠሩ። 9 የተስፋው ቃል «በዚህ ጊዜ ተመልሼ እመጣለሁ ለሳራም ልጅ ይሰጣታል» የሚል ነው። for God is a SOVEREIGN GOD he choose the salvation through faith, which is not by work. Efe 2፥8 የዳናችሁት በእምነት አማካይነት በጸጋ ነውና ፤ ይህ ከእግዚአብሔር ያገኛችሁት ስጦታ እንጂ ከእናንተ የሆነ ነገር አይደለም። 9 ማንም ሰው እንዳይመካ በሥራ የተገኘ ነገር አይደለም Mihiret lerotem hone, ledekeme, leseram ayidelem gin be KIRISTOS bemamen nw. Esau besira, bemerot ina betiret ye igzihabiherin mihiret liyagegnu yemirotu sewoch misale nw. Zarem indesu bemerot ina bemesirat ye igzihabiherin tsidk liyagegnu yemitiru alu neger gin miret lerote ayidelem. Igzihabiher lemin alem hulu indidin yifeligal andandochin individually letifat andandochin degmo ledinet unconditionally yemimert kehone??? 1ጢሞ 2፥3 ይህም በአዳኛችን በእግዚአብሔር ፊት መልካምና ተቀባይነት ያለው ነገር ነው፡፡ 4 እርሱ ሰዎች ሁሉ እንዲድኑና እውነትን ሁሉ ወደ ማውቅ እንዲደርሱ ይፈልጋልና፡፡ 5 አንድ እግዚአብሔር አለና፣ እንዲሁም በሰዎችና በእግዚአብሔር መካከል፣ ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ አንድ መካከለኛ አለ፤ 6 እርሱም ለሁሉ ራሱን ቤዛ አድርጎ የሰጠ፣ በትክክለኛው ጊዜ የተገለጠ ምስክር ነው፡፡ 26 ምክንያቱም ሁላችሁም በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁ። if any man be in Christ he is a new creature. 1Cor 5:17 A man should be in Christ to be a new creature. If is a condition, so election is being in Christ. ዮሐ 1፥12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች የመሆንን መብት ሰጣቸው፡፡ 13 እነርሱም ከደምና ከሥጋ ወይም ከሰው ፈቃድ አልተወለዱም፤ ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ፡፡ menfes kidusim be alem lay yemiferdewu bekristos balemamenachewu nw. ዮሐ 16፥8 አጽናኙ በመጣ ጊዜ ስለ ኃጢአት፣ ስለ ጽድቅና ስለ ፍርድ ዓለምን ይወቅሳል፤ 9 ስለ ኀጢአት በእኔ ባለማመናቸው፤ WHAT YOU'RE TEACHING IS CALVINISM, WHICH IS OUT OF CONTEXT OF BIBLE! AND even if we get back early church fathers before 5th century(st. Auguston) all of them teach about that human being has freewill to choose or accept and ignore the gospel!
@Nebias498
@Nebias498 Год назад
Baptism now saves you kek
@Nebias498
@Nebias498 Год назад
Begome Lutheran 🙃🙃🙃
@samuelasfaw1554
@samuelasfaw1554 Год назад
ጌታ ይባርክህ። እንደ ቀድሞው ጊዜ ጥርት ብሎ አይሰማም፣ የድምጽ መገልገያ መሳሪያው በሚገባ የተፈተነ አይመስልም። አስቡበት። ጌታ አገልግሎታችሁን ያስፋ።
@tamiratf.tariku9693
@tamiratf.tariku9693 Год назад
was there in person and what a sermon it was! 🤍🖤
@tamiratf.tariku9693
@tamiratf.tariku9693 Год назад
despite the sound noise the editing is also nice! (great entrance)
@micky405
@micky405 Год назад
God bless you, it is helpful teaching