Тёмный
ቻይንኛ በአማርኛ ቋንቋ
ቻይንኛ በአማርኛ ቋንቋ
ቻይንኛ በአማርኛ ቋንቋ
Подписаться
🌟በዚህ ዩኒዩብ ቻናል ፤
✅ ጥራት ያለውና
✅ ተከታታይ የቻይንኛ ቋንቋ ት/ት ይሰጣል።

🌟ኢትዮጲያውያን
✅ቻይንኛን ሊረዱ በሚችሉበት አቀራረብ
✅ግልፅና ቀለል ተደርጎ ይቀርባል።
✅እንዲሁም ቋንቋውን ቶሎ መልመድ የሚያስችል ድረ ገፅ ፤ በዚህ ቻናል ከሚለቀቁ ቪዲዮዎች ጋር ተስማምቶ ቻይንኛን በፍቅር እንድትማሩት ያግዛቿል።
✅ ምን ይሄ ብቻ
😋ጨዋታና ቀልዶች😋፤
☺ተረትና ምሳሌዎች☺፤
😇 Live stream 😇፤
😉Quiz እና Exercise 😉፤
😬Assignment😬 ፤
😲Online Test😲 ወዘተ በዚህ ድረ ገፅ ethiotasks.com/learnchinesewithdanny ተካቷል።

👉የዚህ ቻናል ቤተሰብ ስትሆኑ ደግሞ ፤ ቻይንኛን በቀላሉ መረዳት የሚያስችላቹን ሚስጢራት ታውቃላቹ። 😱

👉 ቻይንኛ ቋንቋ ቸክሎ በማጥናትና በመሸምደድ አይለመድም። ትክክለኛው መንገድ ይሄ ነው :-
❶ የሰሙትን መልሶ መናገር ፤
❷ ቃሉን መደጋገምና ማሰላሰል፤ ከዛም ማስታወስ፤
❸ ደፍሮ ለመናገር መሞከር ፤ እየተሳሳቱ ማስተካከል ፤
❹ ከዛማ❓❓ ከቻይኖች እኩል ማውራት በቃ

👉ስለዚህ ቻናሉን ተቀላቀሉ !!! ቻይንኛን ማወቅ ለሚፈልጉ ምርጥ ጓደኞቻቹም #Share አድርጉ !!! እወዳቿለው ! ኧኧኧኧ? Subscribe ተደርጓል ❓😎

''እኛ ጋር ሲመጡ ፤ ቻይንኛን መልመድ ቀላል ነው!'' #LearnChinesewithdanny

Telegram Channel : t.me/learnchinesewithdanny
Telegram group : t.me/LearnChineseWithDannychat

🌟 በዚህ ሳምንት ይጠብቁን! 🌟
Комментарии
@ananiabelay3710
@ananiabelay3710 3 дня назад
brother berta gen market research sera mejemerya who want to learn chinese in ethiopia
@tolaa2756
@tolaa2756 8 дней назад
Berta 👏👏
@LearnChineseWithDanny
@LearnChineseWithDanny 4 дня назад
@@tolaa2756 Thank you👍
@sisco-t1z
@sisco-t1z 15 дней назад
I'm ready bro
@LearnChineseWithDanny
@LearnChineseWithDanny 15 дней назад
Nice✌️
@beresaonlineclass
@beresaonlineclass 15 дней назад
Keep it up!
@LearnChineseWithDanny
@LearnChineseWithDanny 15 дней назад
I will!