Тёмный
EOTC Buildings (የኢኦተቤ ህንጻዎች)
EOTC Buildings (የኢኦተቤ ህንጻዎች)
EOTC Buildings (የኢኦተቤ ህንጻዎች)
Подписаться
To showcase the elegant architectural beauty of Ethiopian Orthodox Tewahdo Church (EOTC) Buildings

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን (የኢኦተቤ) ህንጻዎችን ድንቅ ስነ ህንጻዊ ውበት ለማሳየት
Комментарии
@user-lm5pe8xt5j
@user-lm5pe8xt5j 9 дней назад
Thanks Dr.Alemayehu wasse
@merib9999
@merib9999 22 дня назад
❤❤❤
@hilwaamanamankiyar-pp5bf
@hilwaamanamankiyar-pp5bf 24 дня назад
BEST
@solomonleopard
@solomonleopard Месяц назад
ETHIOPIA will be great as before once again!
@eotcbuildings
@eotcbuildings Месяц назад
Yes indeed, that is inevitable.
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Месяц назад
አምባጋር የት ነው፡፡ ይህን የመሰለ ቦታ አለመተዋወቁ ለምንድነው ? ገለጻ ቢኖረው ለማስተዋወቅ ይጠቅም ነበር፡፡
@AsefaChekol-ce3es
@AsefaChekol-ce3es Месяц назад
Great view Dr Alemayehu our precious Elder Brother
@GirmaTenaw
@GirmaTenaw 2 месяца назад
ዝጎራ
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 2 месяца назад
ጎርጎርዮስ ከመሰራቱ በፊት ገዳም እንደሚሰራ ቦታውንም ጭምር አሳይቶኝ ነበር አግዚአብሔር
@user-hz3uv3zz6k
@user-hz3uv3zz6k 2 месяца назад
You are blessed
@josephwaite1317
@josephwaite1317 2 месяца назад
Lilililililililil zemary melakame yasemalen. Kiber le medhanalem
@eotcbuildings
@eotcbuildings 2 месяца назад
አሜን
@setanbegbaru6434
@setanbegbaru6434 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ብዙ ብዙ እንጠብቃለን
@eotcbuildings
@eotcbuildings 2 месяца назад
አሜን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 месяца назад
ኦርቶዶክሰ ለዘለዓሐም ትኑር !🙏🙏🙏
@eotcbuildings
@eotcbuildings 3 месяца назад
አሜን 🙏🙏🙏
@Birtukan.tsfayeItisaddressed
@Birtukan.tsfayeItisaddressed 3 месяца назад
አሜን
@Birtukan.tsfayeItisaddressed
@Birtukan.tsfayeItisaddressed 3 месяца назад
፣🙂🙏🙂🙂🙂🙂🙏🙏🙏🙏🙏
@eotcbuildings
@eotcbuildings 3 месяца назад
🙏🙏🙏
@Lyulyu633
@Lyulyu633 3 месяца назад
የት አካባቢ ነው
@Birtukan.tsfayeItisaddressed
@Birtukan.tsfayeItisaddressed 3 месяца назад
Biygrn
@Mulualem-mu5vd
@Mulualem-mu5vd 4 месяца назад
ጌታይሰበክ
@marie-andreeekambi8557
@marie-andreeekambi8557 4 месяца назад
WOW! CONGRATULATIONS 🎊 ❤ SHALOM
@eotcbuildings
@eotcbuildings 4 месяца назад
Thank you 🙏Selam
@SmilingBadminton-es2nj
@SmilingBadminton-es2nj 4 месяца назад
ተባረኪ ❤
@eotcbuildings
@eotcbuildings 4 месяца назад
አሜን🙏
@habtamudagne1417
@habtamudagne1417 4 месяца назад
thank you Dr 🙏🙏🙏
@GarbelHilla
@GarbelHilla 4 месяца назад
Omg 😅😅😅
@YohannesBimrew
@YohannesBimrew 5 месяцев назад
መምህሬ : አመሰኛለሁ!
@stephentitus7137
@stephentitus7137 4 месяца назад
Is this Ethiopian? I never seen this calligraphy before
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 5 месяцев назад
👏👏👏🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
@eotcbuildings
@eotcbuildings 5 месяцев назад
አሜን ይሁንልን ይደረግልን።
@user-rl9qm7uu7d
@user-rl9qm7uu7d 5 месяцев назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ
@eotcbuildings
@eotcbuildings 5 месяцев назад
አሜን
@orthopia-21
@orthopia-21 6 месяцев назад
ከሰማዩ ከፍታ ላይ ትለያለሽ
@orthopia-21
@orthopia-21 6 месяцев назад
ቆንጆ ድምጽ አለሽ ግን የዘመርሽበት ሜጀር ከፍታ ከብዶሻል
@ErmiasFilfiluGebru
@ErmiasFilfiluGebru 6 месяцев назад
"ወደ ማደሪያው ገብቼ" የተሰኘው የዘማሪ ቀሲስ ወንድወሰን በቀለ ዝማሬ ስንኞች ወደ ማደሪያው ገብቼ ልስገድ ለእግዚአብሔር ምስጋናንም ላቅርብ ስለስሙ ክብር ወደ ማደሪያው ገብቼ ልስገድ ለእግዚአብሔር ምስጋናንም ላቅርብ ስለስሙ ክብር ወደ ማደሪያው ገብቼ ልስገድ ለእግዚአብሔር ምስጋናንም ላቅርብ ስለስሙ ክብር ወደ ማደሪያው ገብቼ ልስገድ ለእግዚአብሔር ምስጋናንም ላቅርብ ስለስሙ ክብር አድርጎልኛልና አመሰግነዋለሁ በአጸደ መቅደሱም እሰግድለታለሁ ከፊቱ ለመቆም ማልጄ እነሳለሁ ከፊቱ ለመቆም ማልጄ እነሳለሁ ወደ ማደሪያው ገብቼ ልስገድ ለእግዚአብሔር ምስጋናንም ላቅርብ ስለስሙ ክብር ወደ ማደሪያው ገብቼ ልስገድ ለእግዚአብሔር ምስጋናንም ላቅርብ ስለስሙ ክብር በመከራዬ ቀን ሆኖኛል መከታ ቤቱ ተገኝቼ በፍጹም ደስታ የከንፈሬን ፍሬ ልሰዋ በእልልታ የከንፈሬን ፍሬ ልሰዋ በእልልታ ወደ ማደሪያው ገብቼ ልስገድ ለእግዚአብሔር ምስጋናንም ላቅርብ ስለስሙ ክብር ወደ ማደሪያው ገብቼ ልስገድ ለእግዚአብሔር ምስጋናንም ላቅርብ ስለስሙ ክብር አስር አውታር ባለው በበገና በመላእክቱ ፊት ለማቅረብ ምስጋና የአፌንም ነገር ሰምተኸኛልና የአፌንም ነገር ሰምተኸኛልና ወደ ማደሪያው ገብቼ ልስገድ ለእግዚአብሔር ምስጋናንም ላቅርብ ስለስሙ ክብር ወደ ማደሪያው ገብቼ ልስገድ ለእግዚአብሔር ምስጋናንም ላቅርብ ስለስሙ ክብር ለስሙ ልንበርከክ ለእርሱ እንደሚገባ ስለቴን ልፈጽም ላቅርብለት መባ ወደ አደባባዩ በምስጋና ልግባ ወደ አደባባዩ በምስጋና ልግባ ወደ ማደሪያው ገብቼ ልስገድ ለእግዚአብሔር ምስጋናንም ላቅርብ ስለስሙ ክብር ወደ ማደሪያው ገብቼ ልስገድ ለእግዚአብሔር ምስጋናንም ላቅርብ ስለስሙ ክብር አሸበሽባለሁ ድምጼን አሰምቼ በቤተ መቅደሱ ሌሊት ተገኝቼ እንደካህናቱ እጆቼን ዘርግቼ እንደካህናቱ እጆቼን ዘርግቼ ወደ ማደሪያው ገብቼ ልስገድ ለእግዚአብሔር ምስጋናንም ላቅርብ ስለስሙ ክብር ወደ ማደሪያው ገብቼ ልስገድ ለእግዚአብሔር ምስጋናንም ላቅርብ ስለስሙ ክብር
@najathasan9285
@najathasan9285 6 месяцев назад
የማርያም እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን ለኢትዮጵያውያን ሰጥቷል አሜን ❤❤❤❤❤
@eotcbuildings
@eotcbuildings 4 месяца назад
እውነት ነው። አሜን።
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l 6 месяцев назад
አሜን❤❤❤
@user-ce9fw3pm1e
@user-ce9fw3pm1e 6 месяцев назад
አምላከ እስራኤል ለኢትዮጵያ የሰጠው ጥበብ ለማንም አልሰጠም ፍቅር አጣን እንጂ
@eotcbuildings
@eotcbuildings 6 месяцев назад
መጠርጠሩስ❤
@user-ci5tj2fm1x
@user-ci5tj2fm1x 7 месяцев назад
Elllllllllll ellllllllllll ellllllllll
@wanderlustisamazing
@wanderlustisamazing 7 месяцев назад
❤❤❤
@eotcbuildings
@eotcbuildings 7 месяцев назад
🙏🙏🙏
@Ginelle.Ariel876
@Ginelle.Ariel876 7 месяцев назад
❤❤🙏🏽🙏🏽☦️☦️😊🥰
@eotcbuildings
@eotcbuildings 7 месяцев назад
🙏🙏🙏
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 месяцев назад
ልቦና ይስጣቹ
@user-mn7yw7ud5q
@user-mn7yw7ud5q 7 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🏥🏥🏥💚💛❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@eotcbuildings
@eotcbuildings 7 месяцев назад
አሜን ይሁንልን ይደረግልን🙏🙏🙏
@zeynebahussen4295
@zeynebahussen4295 7 месяцев назад
Amen Amen Amen elillllllll elillllllll elillllllll ❤❤❤
@eotcbuildings
@eotcbuildings 7 месяцев назад
🙏🙏🙏
@oneethiopia510
@oneethiopia510 7 месяцев назад
ይህ ህዝብ ታድያ አያሳዝንም እንዲህ በቤተክርስትያኑ በህይማኖቱ ደስተኛ ነበር ወጣቱ ሽማግሌው አሮጊቱ ምን አድርጉ እንደሚሉ እነሽመልስ ይገርማሉ ደሞ ባንዲራ አትይዙም ባንዲራ አትለብሱም ጨርሶ ጨርሶ ህዝቡንነፃነት የገፈፉት እነሱ የክልል ባንዲራ ይዘው እየወጡ በአለም የታወቀውን ደም የፈስስበትን ከነሱ እኩል ሲያዩ አያፍሩም ደሞ ሱቁን ሁሉ እየፈተሹ እየወስዱ ምንም የሌለበትንም ለሚስቶቻቸው ለመስጠት በጣም ብዙ ነው ያከስርዋቸው ነጋዴውን በሙሉ ባዲራ ብቻ አይደለም ከየሱቁ ብዙ የአበባ ልብስም ወስደዋል ባለ ጊዜ ማን ይናገራል ይገሉሀል ወይ ጊዜ ይሁን እስቲ ወደ ህዋላ ጎተቱን እኮ የነቃችውን አገር ወይጉድድድድድድድድድድ👎👎👎👎😆😆👎😆👎👎
@ayelechgirma1771
@ayelechgirma1771 7 месяцев назад
@eotcbuildings
@eotcbuildings 3 месяца назад
🙏🙏🙏
@ayelechgirma1771
@ayelechgirma1771 7 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen enkuan aderesachu ❤❤❤❤❤
@eotcbuildings
@eotcbuildings 3 месяца назад
🙏🙏🙏
@userd42
@userd42 7 месяцев назад
እኔን,ሁሌ,እርር,የሚያረገኝ,በዓለም,ላይ,የሌለ,ቆንጆ,ባሕል,ያላትን,አገር,ሠይጣኑ,ኢሉሚናቱ,መለሰ,ዜናዊ,ሞተ,ብዩ,ስደሰት,ስንትና,ስንት,ታላላቅ,የጭዋ,ልጆች,ምሁራን,ዕንቁዎቹ,አማራውያን,እያሉ,የሥራ,ቤት,ልጅ,ከስድስተኞ,ክፍል,ያላለፈ,በየጎዳናው,በሌብነት,በባንዳነት,ሰው,ሲያስገድል,ትንንሽ,ወንዶችን,ሲያስደፍር,ሲያሳርድ,የነበረ,የነመለሰ,ባርያ,የጭን,ገረድ,አብይ,ማጅራት,መቺው,,የዓፄዎቹ,ቤተመንግሥት,ሲገባ,ያኔ,እርግማን,አለ,ነው,ያልኩት,እግዚአብሔር,,ይመስገን,በቅርቡ,ፈጣሪ,ፍርክስክስ,ያረገዋል,ቅዱስ,ሚካኤል,ይፈረካክሰው,,የዓፄዎቹን,አናብስት,ቆንጅዬዎቹን,ፋኖዬን,እንዲህ,በእልልታ,በቅርቡ,ድሉን,ተጎናፅፈው,ይመጣሉና,እንቀበላቸዋለን,እልልልልል,ሙሽሮቹ,ፋኖዬ,መጡልን
@user-yk3rj2fj8f
@user-yk3rj2fj8f 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eotcbuildings
@eotcbuildings 7 месяцев назад
🙏🙏🙏
@henokkifle990
@henokkifle990 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዳሴ ገና ስታገለግይ ይታየኛል የልብሽን መሻች እሱ ይፈፅም
@woudassiebelay
@woudassiebelay 7 месяцев назад
አሜን ለዛ ቀን ያብቃን 🙏🏾
@eotcbuildings
@eotcbuildings 7 месяцев назад
አሜን
@mahdertube1310
@mahdertube1310 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ አምላከ ቅዱስ ዳዊት አንደበትሽን ይባርክ ብዙ እንጠብቃለን
@mahdertube1310
@mahdertube1310 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ ትጉህና ትሁቷ እህቴ በርቺልን ውዳሴዬ
@woudassiebelay
@woudassiebelay 7 месяцев назад
አሜን ወንድሜ 🙏🏾
@eotcbuildings
@eotcbuildings 7 месяцев назад
አሜን
@user-vf4nq2lb9y
@user-vf4nq2lb9y 7 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏
@eotcbuildings
@eotcbuildings 7 месяцев назад
🙏🙏🙏
@12TribesUnite
@12TribesUnite 7 месяцев назад
THIS IS VERY COOL!!!
@eotcbuildings
@eotcbuildings 7 месяцев назад
Yes indeed.
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 6 месяцев назад
በጣም ይገርማል "This is very cool" yes indeed. ለመሆኑ cool የሚለዉ ቃል ለቤተክርስቲያን ይመጥናታል?? መልሱን ከ eotcአዘጋጆች ያለቦታችሁ የተቀመጣችሁ??
@12TribesUnite
@12TribesUnite 6 месяцев назад
I meant that the video was cool OK? You cool? @@amalajekidusan6360
@sxmb8891
@sxmb8891 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንንንንን🙏🙏🙏❤❤❤
@eotcbuildings
@eotcbuildings 7 месяцев назад
🙏🙏🙏
@ameleworknigatu8168
@ameleworknigatu8168 7 месяцев назад
እጅግ እጀግ ድንቅ ነበር ሁሉን የሰራ እግዚአብሔር ይመሰገን! ለዲያቆን ሄኖክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር የሰጥህ አምልኮዋዊ በሆኑ በዓሎቻችን ሁሉ ይቀጥል።
@eotcbuildings
@eotcbuildings 7 месяцев назад
አሜን የሰርዊት ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን ለሐሳቡ ጠንሳሽ ለዲያቆን ሄኖክና ይህ እንዲሳካ ለወጡ ለወረዱ ሁሉ መድኃኔዓለም በሰማይ ዋጋቸውን ይክፈልልን።
@magdapetroy8091
@magdapetroy8091 7 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eotcbuildings
@eotcbuildings 7 месяцев назад
🙏🙏🙏
@henokkifle990
@henokkifle990 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ ውዳሴ ከቤቱ አትጥፊ በቤቱ ያኑርሽ
@eotcbuildings
@eotcbuildings 7 месяцев назад
አሜን።
@woudassiebelay
@woudassiebelay 7 месяцев назад
አሜን 🙏🏾
@mahdertube1310
@mahdertube1310 8 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ ውዳሴዬ እህቴ በርቺልኝ
@eotcbuildings
@eotcbuildings 8 месяцев назад
አሜን።
@woudassiebelay
@woudassiebelay 8 месяцев назад
አሜን አብሮ ያሰማን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏾