Тёмный
MIDAD
MIDAD
MIDAD
Подписаться
•ለመሆኑ ‘ሚዳድ’ ምንድነው? ለምንስ ተከፈተ?•

በፍትሕ ወዝ እጦት ያ'መደች ዓለማችንን ከኢ-ፍትሐዊነትና ከበደለኝነት ሥርወ-መንግስት አላቆ በእውነትና ፍትሕ ፀዳል ማንቦግቦግና ለነዋሪዎቿ ምቹ ማድረግ የሙስሊምነት ግዴታችን ነው።

በዚህም መሠረት ይህ በእውኑ ዓለም ይመጣ ዘንድ ነቅቶ የማንቃት ሥራ ለመሥራት ሚዳድ ተከፍቷል።

የስያሜያችን ትርጓሜ የጥበብ ነክ ሥራ መጻፊያዎች እንደማለት ነውና፣ ጥበብን መሪ በማድረግ ዓለማችን ቅን በማሰብ መልካም በሚሆኑና፣ በመልካምነታቸው፣ አፍቃሪነትን በሚጎናፀፉ ሰብዓዊ ፍጥረታት ትዋብ ዘንድ በአላህ ፈቃድ በርትቶ ይሠራል።

ስለሆነም ይህ የተቀደሰ ዓላማ ዓላማዬ ነው የሚል ማንኛውም ቤተሰባችን በተለያዩ መንገዶች አጋርነቱን እንዲያሳየን በአክብርዎት እንጠይቃለን።

በአፍቃሪ ልብ እንዋብ!
•ሚዳድ•
•••
ይቀላቀሉን!👇
RU-vid: ru-vid.com
Telegram: t.me/mariaislamic
Комментарии
@ሮመይሳ
@ሮመይሳ 2 дня назад
ማሻ አላህ አቡ እረስላን አላህ ይጠብቅህ
@zabeebaabdalla6153
@zabeebaabdalla6153 3 дня назад
መሻአላህ❤
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j 3 дня назад
😢😢😢
@lilyshemals8216
@lilyshemals8216 3 дня назад
ሰለለሁአለሰላሂወስላም
@abdrezaqkedr7514
@abdrezaqkedr7514 4 дня назад
ኻሊዶ ላንተ ካለኝ ውዴታ የተነሳ ዛሬ ወላሂ በህልሜ አይቼህ ነበር ❤አላህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ያስደስትህ❤❤❤❤
@user-lp7xm6lf7i
@user-lp7xm6lf7i 5 дней назад
አላህይጨምርልክ ኡሥታዝ ካሊድ
@user-gn3oy9vu8o
@user-gn3oy9vu8o 6 дней назад
👍👍👍👍👍👍✅✅✅
@HellolHellol-v4l
@HellolHellol-v4l 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HellolHellol-v4l
@HellolHellol-v4l 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HellolHellol-v4l
@HellolHellol-v4l 10 дней назад
ማሻአላኡሰታዝአላህይጨምረልህ
@SaD-st6nw
@SaD-st6nw 17 дней назад
ماشاء الله تبا رك الله الله يحفظكم💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
@ZakirHmza
@ZakirHmza 17 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@newworldforbest
@newworldforbest 18 дней назад
إستدل الشيخ بالإمام البيهقي رضي الله عنه وهو إمام شافعي أشعري المعتقد بلا نزاع فنرجو الصراحة من الشيخ لا التلبيس
@AboobackerAsiya-y9l
@AboobackerAsiya-y9l 21 день назад
Edimehun Allah yarzmln mashaallah Allah ychemrlhu
@SofiyaOumer-li6ty
@SofiyaOumer-li6ty 22 дня назад
ወንድም ኻሊድ ብዙ ነገር አስተማርከን ማሻአላህ
@MominaMomina88
@MominaMomina88 23 дня назад
አልሀምዱሊላሂ እረቢል አለሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@izedinkemal3812
@izedinkemal3812 28 дней назад
Masha Allah Masha Allah
@AbaboSafayo-dq5kw
@AbaboSafayo-dq5kw 29 дней назад
La alah🥰 biye wodalew ❤❤❤❤
@AbaboSafayo-dq5kw
@AbaboSafayo-dq5kw 29 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatgob2925
@hayatgob2925 Месяц назад
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
@hayatgob2925
@hayatgob2925 Месяц назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@GkVn-ye2ei
@GkVn-ye2ei Месяц назад
ማሻአላህ ይህ ትልቅ መታደል ነው አላህ ይጨምርልህ
@fuzeyafuzeya6152
@fuzeyafuzeya6152 Месяц назад
الله يهفظك
@ashmhnwins5750
@ashmhnwins5750 Месяц назад
Wow!!! MashaAllah احبك فى الله
@user-zt2cg7qq4f
@user-zt2cg7qq4f Месяц назад
ሸህ ጀዛከላህ
@AbdulkadirSaid-zr2dm
@AbdulkadirSaid-zr2dm Месяц назад
جزاك الله خير الجزاء
@Elham_545
@Elham_545 Месяц назад
Jezakelah heyre ustaz
@user-mi3zn8lt1l
@user-mi3zn8lt1l Месяц назад
አለሂ አሰለም
@user-mi3zn8lt1l
@user-mi3zn8lt1l Месяц назад
አሏህ ይጠብቀቹ ኡስተዝ ከሊድ በጠም እኖድሀለን አሏህ ይዉደድህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@fatimaa-io2vc
@fatimaa-io2vc Месяц назад
ማሸአላህ,ማሸአላህ
@salahkemal2499
@salahkemal2499 2 месяца назад
አህለን
@user-fe3gx6re4t
@user-fe3gx6re4t 2 месяца назад
Ere ❤❤❤
@user-pf1xe8fx7p
@user-pf1xe8fx7p 2 месяца назад
ማሻ አላህ
@user-yr9kh4wo3b
@user-yr9kh4wo3b 2 месяца назад
የአላህ ደስ ይላል ማሻአላህ አላሁ አክብር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ያብዛን ያርቢ
@Dura-rw1gb
@Dura-rw1gb 2 месяца назад
Wandm ustaz halid welahi alah edmehn yarzemw
@HappyClogShoes-fb9wh
@HappyClogShoes-fb9wh 2 месяца назад
መሻአላህወዲሜአላህይጨምርል
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 2 месяца назад
ማሸአላህ ማሸአላህ አላህ ይጣብቀቹ ደስሚል ወላሂ እንዴት የነቀቃል እስከ ዘሬ እንዴት አላዬዉትም ነጀሃ ሚዲየ ጀዛክን አላህ ይክፈልክ❤❤
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 2 месяца назад
ማሸአላህ አላህ ይጣብቀቹ በርቱ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 2 месяца назад
እኔ ኤሄንን ቸነል ለመጀመሪየዬነዉ የዬዉት ወይም የሰመዉት ደሞ ከወንድሜ ነጀሃ ሚድየ ለይነዉ❤
@kedijaiibrahim4391
@kedijaiibrahim4391 2 месяца назад
ጀዛኪላሕአላሕይጠብቅልንወለማወቻችንያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kedijaiibrahim4391
@kedijaiibrahim4391 2 месяца назад
አላሕይጠቅሕየረብመሰልህአሕያብዛልንያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FaqehaMoh
@FaqehaMoh 2 месяца назад
መሸአለህ ኡሲዝነ🙏🙏
@HmGet-fl2fh
@HmGet-fl2fh 2 месяца назад
አሰለሙአለይኩምወራህማቱለሂወባራካቱ ኡስታዝ አለህይጫምርሊህ አለህይጣብቅ ኢንደዚአይናት ዳዋዉችንባሁሉምቦታውችላሁሉምአካባቢውችኢንዲደርስበመዳራግያምልሃሠብ ናው
@fedilasherif9867
@fedilasherif9867 2 месяца назад
🤲🤲👍❤️❤️❤️❤️❤️
@SultanZenu
@SultanZenu 2 месяца назад
As war wab ya. حبيبي duai dairigilinii aderaa
@olfatjamal9999
@olfatjamal9999 2 месяца назад
አላህ እረጂም እዲሜ ይስጥህ
@Tguhhw
@Tguhhw 2 месяца назад
ማሽ አላህ አላህ ይጠብቅህ
@BababedruBedru
@BababedruBedru 2 месяца назад
ካሊዶ አላህ ይጠብቅህ
@hayatahmad-zv7dx
@hayatahmad-zv7dx 2 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tz2wr4fy7x
@user-tz2wr4fy7x 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RukiaAbdulahi-rt1ux
@RukiaAbdulahi-rt1ux 2 месяца назад
አላህ ውድድ ያርግ አሚንንን❤❤❤❤❤