Тёмный
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Подписаться
Mengizem media is a media that focuses on Ethiopian political,economic and social issues.
Комментарии
@mikisha921
@mikisha921 Час назад
በእውነት እዲህ አይነት ሰው አመስለኝም ነበር መሳጭ ሰው ነው
@habibkedir6203
@habibkedir6203 3 часа назад
Where is he now? Is he in Ethiopia
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 7 часов назад
ርዕዮት ተባረኪ ይህን ስላቀረብሽልን !!
@nad7808
@nad7808 9 часов назад
አይ ሞገስ፣ እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ የነበረው ነገር ከአፓርታይድ አይብስም ነበር❓ ለማንኛውም ሁልጊዜ የAmhara nationalisቶችን ሰብስቦ የህዝብን ጆሮ ማደንቆር እርባነ ቢስ አካሄድ ነው፤ የእውነት ሀገር እንድትድን ካስፈለገ በ Right Wing ብቻ ያሉትን ሰዎች ሰብስቦ ከማውራት ወጥቶ ከሁሉም Corner ያሉ ሰዎችን ጋብዞ ሃሳባቸውን እንዲያቀርቡ ማድረግ ያስፈልጋል አለበለዚያ ዝም ብሎ መደናቆር ነው እንጂ ምንም ጠብ የሚል ነገር አይመጣም‼️
@sintayehukidane2605
@sintayehukidane2605 10 часов назад
Very engaging, Zewdu put a compelling argument, The professor' s response is also good, but he gave too much weight to Jawar's recent interview, which is, at best unclear, untrustworthy...Jawar is still an ethinic fedralsim proponent
@thewodrosabosh5848
@thewodrosabosh5848 11 часов назад
I wish long life my brother
@user-ik5eu1kf2d
@user-ik5eu1kf2d 11 часов назад
ትክክለኛ የወታደር ዲስፕሊን አለህ ጥሩ ነው ቀጥልበት ንግግርህን በደንብ ገርተህ ነው የምታወራው 👈👈
@aminnasetotaw5227
@aminnasetotaw5227 15 часов назад
እኔንም ለ 20 አመት የተሽከምኩትን ሀዘን አራገፈችልኝ አመስግናለሁ
@seenaatube9687
@seenaatube9687 15 часов назад
እስቲ አባቱን የሚያውቅ ንገሩን።
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 16 часов назад
ወይ ጌትሽ ማሞ ገረሚ ህይወት ነው የኖረው ። የህይወት ሀብታም ነው እናመሰግናለን 💚💛❤️
@eyoelalem5325
@eyoelalem5325 16 часов назад
What an incredible woman! Her message has melted my heart. This is such an important lesson for all of us.
@adanezeru7118
@adanezeru7118 19 часов назад
እናት ኢትዮጵያ ።የአንድ እናት ልጆች!
@adanezeru7118
@adanezeru7118 19 часов назад
በርቱ
@workineshteka3269
@workineshteka3269 19 часов назад
አይ ማን እንደ ሀገር መሰደደክን አለወደድኩትመ ተሳስተሃል ምን ጉደለህ ለማንኛውም ሁሉነም ወደ ፊት ታየዋለህ መልካም እድል🙏
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 19 часов назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@tecnoitel9393
@tecnoitel9393 21 час назад
Bertu ❤😂❤😂
@sharewteklu9600
@sharewteklu9600 21 час назад
እኔ የምለው የኢትዮጵያ ፖለቲከኛ ጠቅላላ እብድ ነው እንዴ? ቆይ አሸጋጋሪዎችን ማን ሊመረጣቸው ነው ልደቱ?
@tedoo548
@tedoo548 22 часа назад
Professor messasy hate for Ethiopian history deep.
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 22 часа назад
ሰላምና ጤናን ለምን ጊዜሞ ሚዲያዎች!!ህውኻት የሚባለው መርዘኛ ፓርቲ በህዝባችን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ጅምላ ጭፍጨፋ በተመለከተ ያቀረባችሁት ታሪካዊ ጠባሳን በማውሳታችሁ፣እጅግ፣እጅግ አመሠግናችኋለሁ።ሰላም!!
@pee2694
@pee2694 22 часа назад
You guys are the best! 👍
@getachewhaile1044
@getachewhaile1044 День назад
Is this Q and A?
@kibklwy
@kibklwy День назад
አኔ አስክማውቅው ድረስ የህወሓት ምስራች ጀነራል የለም
@fitsumefit5237
@fitsumefit5237 День назад
ጌትሽ የሆነ ሰሞን አፍልተክ ነበር የምዘፍንበት ቤቱስጥ ትደባደብ ነበር ሰውየውን ትመካ ነበር ግን የሆነ ሰአት ላይ ተከረበቱብክ መሰለኝ በጥሩ ዘፈን ዘልፈከው ሰውየውን ብዙም ሳትቆይ ተቀየስክ አሪፍ ነው አይዞህ ወንድሜ!!!
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 День назад
ጌትሽ አንድ ምክር ልምከርህ ኢትዮጵያን ብዬ ነው መከራ ምከፍለው ብለሀል ነውም ደግሞ ጥንቃቄ አድርግ በባንድራና በኦርቶዶክስ ስር የመሸጉ አማራን የማይወክሉ እጅ ወድቀህ የህዝብ ፍቅር እንዳታጣ ጥንቃቄ ፡፡
@emmyy6992
@emmyy6992 День назад
ያስቸገሩን ፌክ Ethiopians ናቸዉ
@user-kf8ro8dc9g
@user-kf8ro8dc9g День назад
ጌትሽዬ ምርጥ የሰፈሬልጅ
@user-nv6fe7ld5y
@user-nv6fe7ld5y День назад
Do You know the reason? He is driven by kchat. For me.,he is the most wicked man as Sun Suchi of Myanmar. Cruelest, grandiose, egocentric narcissist is Jawar, son of Satan.
@WerkeyAsemar
@WerkeyAsemar День назад
አብሣው
@wendesentesfahun-ww7ve
@wendesentesfahun-ww7ve День назад
Betam des ylal e/r ybarkachiw
@user-ui5xy1zu7b
@user-ui5xy1zu7b День назад
ጠቅላይ ሚኒስትሩማ ንጉሥ ሊሆኑ ነው።
@bereket4mereti
@bereket4mereti День назад
ትክክል አቶ እዮብ ፤ ከመለስ ቡሃላ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ እሆናለሁ ብሎ የሚመኘዉን ህልሙ የበላበትን ዶ/ር አብይን በዚያ መንገድ መግለጹ እና ጠምዶ መያዙ ከምን የመነጨ እንደሆነ ለማወቅ የልደቱን ሰብእና ጠንቅቆ ማወቅ ያስፈልጋል።
@thaile9751
@thaile9751 День назад
Good and balanced news. Keep it up.
@user-kw8sp4oz4o
@user-kw8sp4oz4o 2 дня назад
ባርቲ አድቀን ፈራሽነው የህ የኢትዮ ህዝብጎን መሆንህ ሁለዪም ያስወድደሀል አብሽሩ ለሁሉም ግዜ አለው
@wondimuaboyedelie2260
@wondimuaboyedelie2260 2 дня назад
I think Jawar's Progressive = PP's Medemer.
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 дня назад
ሰላም ሪዬት ቀጥታ ዝግጅቶች ባልከታተልም እንዲህ እየገባሁ አደምጣለሁ በተለይ የመፍትሔ ሀሳብ አፍላቄዋችን ይዘሸ ስትቀርቢ ቢዘገይም እከታልሻለሁ በርቼ
@Say-2424
@Say-2424 2 дня назад
ሞገስ እስስት ቆሻሻ ሰው ነህ!!
@mikiyasmulugeta108
@mikiyasmulugeta108 2 дня назад
በጣም ጥሞኝ የተከታተልኩት ፕሮግራም አድናቂህ ነኝ ጌችሽ
@user-ep7gm4if1k
@user-ep7gm4if1k 2 дня назад
ጌትሽ አንተ ወንድ ነህ በጣም የሚገርም ስብእና ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Abawtes
@Abawtes 2 дня назад
what an amazing story! Getish you are a great artist with wonderful personality.
@send2dawit
@send2dawit 2 дня назад
ጎበዝ ኦሮሞ ወደ አትዬጲያ የፈለሰው ኢትዬጲያ የሚባለው ሀገራዊ ፅንሰ-ሀሳብ ከጀመረ በኃላ ነው ! ያም ሆኖ በስነመንግስቱ ውስጥ ቦታ(Role) ነበራቼው ፕ/ር ከበደ የሚሉት የድሮውን(የሰሜኑን የኢትዬጲያዊአት እርሾን) እንተውና "አዲስ" ጦቢያዊነትን እንፈልግ ነው ! እንዴት ሆኖ? በአለም ምሳሌዎችስ አሉ ወይ? መሠረቱ የተናደ ቤት ምን ላይ ይፀናል? ኦሮሞዎችስ ይህንን ይፈልጋሉ ወይ? በ50 አመተት ውስጥ ከኢትዬጲያዊነት እየራቁ እንጂ እየቀረቡ አልመጡም ስለዚህ አፍርሶ መስራቱ አይበጅም! ፕ/ር ከበደም እንዲህ ያለ ምክር ከእርስዎ ይጠበቃል ወይ??
@melesmesfin157
@melesmesfin157 2 дня назад
Betam arif interview Getush betam adenekuh
@buttadulodefi6700
@buttadulodefi6700 2 дня назад
Moges you seemd to be a well read young rearcher . However your over ambitious moves to see a re inforced unitarist Ethiopia which has measersbly failed and on the brink of disintegration in my view is a futile attempt at i'ts woreet🧐 I think Prof. Messay seemd more realistic hmm.
@buttadulodefi6700
@buttadulodefi6700 2 дня назад
Oromo is a #nation 😔
@henokamelga1650
@henokamelga1650 2 дня назад
መለስ ዜናዊ የተከለውን ጎጠኝነት : ብሔርተኝነት : ዘረኝነት : መንደርተኝነት ..... ኮትኩቶ ውሃ አጠጥቶ ያሳደገው ስለ ጆሀር መሀመድ አንድ የተከበረ ፈላስፋ ጊዜ ወስዶ መወያየቱ ይገርማል!! ከእንግዲህ በሁዋላ ከጆሀር የሚጠበቅ መልካም ነገር የለም። የፓለቲካ ነጋዴ ነው። የሀይል ሚዛኑንና አሰላለፉን ገምግሞ አይቶ አለሁ ቢል እኔ በበኩሌ ለሱ ጆሮ የለኝም። ብልጣብልጥ የፓለቲካ አጭበርባሪ ነጋዴ ነው።
@alihussien6899
@alihussien6899 2 дня назад
Moges you are the saver of ethiopia, I love you keep your best observation about Ethiopia it is so wonderful, my brother keep it in your mind that it's so hard to communicate with aged people, please you are one of the greatest ethiopian who solve our problems, I love you keep it up, Allah bless you my brother, you are on the right track.
@ShakiraYenatuleji
@ShakiraYenatuleji 2 дня назад
ካሜራማኑ እንግዳ ላይ ነዉ ካሜራ ሚቆይ የሞትክ
@amaretegbaru1200
@amaretegbaru1200 2 дня назад
ግሩም አስተማሪ ውይይት ነበር።
@mesfinabebeg7428
@mesfinabebeg7428 2 дня назад
በጣም አሪፍ ዝግጅት ። አዘጋጅዋን እግዚአብሄር ይባርክሽ። በተለይ ደግሞ የልጅ አዋቂው ሞገስና ፕሮፌሰር መሣይን በሙህራዊ ትንተናቸው በጣም ረክቼአለሁ።
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 дня назад
ባለካሜራው አትተኛ መሃል ላይ:: ጠያቂው ላይ ችክክ አትበል::
@bereket4mereti
@bereket4mereti 2 дня назад
ሞገስ እንዳለዉ ጁሀር የፍልስፍና ለዉጥ ሳይሆን የስትራተጂ ለዉጥ ነዉ ያረገዉ ያልከዉ ሀሳብህን እጋራሀለሁ ። ግን ለምነ የስተራተጂ ለዉጥ ማድረግ አስፈለገዉ ? አቶ ልደቱ እና አቶ ጁሀር ከመቀሌ ስብሰባ ቡሃላ ከግንቦት ቡሃላ መንግስት የለም ብለዉ አቧራ ያስነሱበትን ግዜ ሳስብ ፤ አሁንም የሆነ ነገር ይሸተኛል ። አሁንም የልደቱ እና የጁሀር ቁርኝት እንዳለ ይሸተኛል። በስተመጨረሻ የአብይ መንግስት በሆነ ተአምር ቢገረሰስ ፤ የጁሀር እና ልደቱን ቁማር በጁሀር አሸናፊነት ይጠናቀቃል ።