Тёмный
Sport 365 / ስፖርት 365
Sport 365 / ስፖርት 365
Sport 365 / ስፖርት 365
Подписаться
Ayenew Woldemichael is an Ethiopian sport journalist, co-founder of sport 365 , program host,producer, analyst and director of a radio show" sports 365" on Fana fm 98.1. He also works as a commentator for French Tv Canal+.
The 'Harry kane curse'የ Kane እርግማን
59:07
6 месяцев назад
Комментарии
@dawitbiru2912
@dawitbiru2912 13 дней назад
Ayu ayu selam belenal nega bergtgnent etkhalw
@FawuziGulan
@FawuziGulan 13 дней назад
አዩ በጠም ጠፍተህ ነፍቀሀን ነበር እንኳን ደና መጠህ እጅግ በጠም እመደንቅህ የስፖርት ገዜጠኛ ነህ እግር ኳስን በእዉቀትና በጥባብ ነዉ ምተነትንልን እናማሰግናለን
@abdulwasiltalib1455
@abdulwasiltalib1455 14 дней назад
Ayube we loveyou
@abelgetachew3276
@abelgetachew3276 14 дней назад
Ewnet lmnager ayu bizu gize sele united program mesrat atflgem. ...kezi belay meserat ygbal
@tegenemegersa
@tegenemegersa 14 дней назад
በጣም ጥሩ ትንታኔ ስለሆነ በጣም ነው ምትመቹኝ በርቱ አዩ አስተያየት ስለምታነብና ስለምትታዘዝ እናመሠግናለን 🙏🙏🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SorechaWolega
@SorechaWolega 2 месяца назад
Ye rajim gze admachachuneng sorecha neng ke wolega
@tsega4
@tsega4 2 месяца назад
you are the best sport journalist after alazar asgdom
@user-qp9vw6zy5f
@user-qp9vw6zy5f 3 месяца назад
Arne slot ❤❤❤
@peterdrury326
@peterdrury326 3 месяца назад
Ayu & alazar yeljnete nachihu creadit❤
@nigussietaye3210
@nigussietaye3210 3 месяца назад
ድንቅ ተንታኝ ነህ :: ሳላደንቅህ ባልፍ ንፉግነት ነውና በርታ ::
@basazinbelhu1687
@basazinbelhu1687 3 месяца назад
Mrt analysis
@esmize7533
@esmize7533 3 месяца назад
Ayu
@user-kh3xk1ue3x
@user-kh3xk1ue3x 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@AbedeJemal
@AbedeJemal 3 месяца назад
@singitangize3101
@singitangize3101 3 месяца назад
😍😍🥰🥰🥰🥰
@donaqueeny6601
@donaqueeny6601 3 месяца назад
❤aysha
@ShereAli-ly4ky
@ShereAli-ly4ky 3 месяца назад
አዩ❤
@user-wc9on7mt2y
@user-wc9on7mt2y 3 месяца назад
ዘ ፣
@semontaka6152
@semontaka6152 3 месяца назад
ምርጥ አዩ
@mintesinotalemu5769
@mintesinotalemu5769 3 месяца назад
ayo, selam lante yihun abakhin sile "Ashverton army "ye arsenal degafiwoch programme siralin
@bettytube2
@bettytube2 3 месяца назад
ሚዲያ ላይ ቁጭ ያልከው ወይም የምታወራው ዝም ብለ ሳታውቅ ነው አላቅ የምታበዛው ማታውቅ ከሆነ እታውራ
@ashenafekasa2588
@ashenafekasa2588 3 месяца назад
አልገባኝም ከሲቲ ሶስት ነጥብ ለምንድነው የተቀነሰው
@tawfegtawfeg4951
@tawfegtawfeg4951 3 месяца назад
ቃሪ ጨዎታ አለዉ
@KHILMEDIA1
@KHILMEDIA1 3 месяца назад
አዩ በጣም አደንቅሀለው ስለዚህ ግራፊክ ዲዛይነር ነኝ እና 10 ተምኔል በነፃ ልሰራልህ እፈልጋለሁ
@amanuelberhane9876
@amanuelberhane9876 3 месяца назад
እንዴት 4 ጨወታ እየቀረዉ man city ነዉ ዋንጫው የሚበላው ትላለህ this is priemer leaug man
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 3 месяца назад
⛔️ ማንችስተር ዩናይትድ ተቀብሯል ስሙን አታንሱት !!
@ahmederina
@ahmederina 3 месяца назад
ለምን ማን ቀበረው አርሴናል ከአራት አመት በፊት ከስምንተኛ በታች ነበር እኮ ተቀብሮ ነበር አንነጋገር
@Goodthing1009
@Goodthing1009 3 месяца назад
አርሰናሎች እቁብ ጣሉና ብሉ ዋንጫ ይናፍቃችኋል
@rimabd9053
@rimabd9053 3 месяца назад
🎉❤🎉🎉
@yonaskenenisa1594
@yonaskenenisa1594 3 месяца назад
ለለንደን ደርቢ 22 ደቂቃ ብቻ በጣም ትቀልዱ የለ እንዴ። አረ ተዉ አዩ ተስተካከሉ። Balance አድርጉ እንጂ።
@Gech-Amsalu1
@Gech-Amsalu1 3 месяца назад
ሀገር ውስጥ ትንተና ከሚሰጡ ሌሎች ፕሮግራሞች እነ አዩ በአንፃራዊነት ብዙ ደቂቃ ሰጥተውታል
@yonaskenenisa1594
@yonaskenenisa1594 3 месяца назад
@@Gech-Amsalu1 Look አልዓዛር አሰግዶም ስለ ማርቲን ኦዴጋርድ የ30 ደቂቃ እሱን ብቻ የሚመለከት ሰርቷል። ስለ ቫን ደ ቢን እና ሳሊባ 20 ደቂቃ ሰርቷል። ትላንት ደግሞ አበበ ግደይ አብዛኛው ሰዓት ስለ ደርቢዉ ነበር ሲተነትን የዋለዉ። መንሱር ደግሞ 12 ደቂቃ ዛሬ ቢሰራም ነገር ግን እግርኳስን በሬድዮ ተመልከቱ ከነ መሴ ጋ ጨዋታውን live ያስተላልፋሉ ከ9 ሰዓት ጀምሮ። ብዙን ጊዜ 365 አይቻቸዋለዉ። ስለ አርሰናል የሚያወሩት ጨዋታዎች ሳይኖሩ ሲቀሩ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ነዉ። ያዉ እሱም attention seeker ስለሆኑ። ከዛ ዉጪ የዘገባ አቀራረባቸው እጅግ በጣም ልክ አይደለም።
@samiken5407
@samiken5407 3 месяца назад
እረ አዬ አንዳንዴም ለነሱም እድል ስጣቸው ብቻክን መተንተን አይከብድም አይዲያ ሼር ተደራረጉ እንጂ
@kidustecle2745
@kidustecle2745 3 месяца назад
Aye berta
@MuberakHemid
@MuberakHemid 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amireem3806
@amireem3806 3 месяца назад
Arsenal score 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@2saliba
@2saliba 4 месяца назад
Ayu bertaaa
@2saliba
@2saliba 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-wc1jl6mk9x
@user-wc1jl6mk9x 4 месяца назад
አዩ ፕሮግራማቹን በጣም ወደነው በጉጉት ነበር ምንጠብቀው ነገር ግን ለምን እንደምትዘገዩ አላወቅንም ባትዘገዩ መልካም ነበር
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 4 месяца назад
አዮ በጣም ነው ማሰግነው አሪፍ ሰአት ነው ያገኝውህ ስራ እየሰራሁ ስሰማህ ስራየን ታቅልልኛለህ ማሚላ ነኝ ከካናዳ
@kidustecle2745
@kidustecle2745 4 месяца назад
Ayu berta
@MohammedZewude-qb4wd
@MohammedZewude-qb4wd 4 месяца назад
Ibakachihu temrachihu yaltemare kebt atihonu.... rodri>>>>Rice Even all fersenal team
@ahmederina
@ahmederina 4 месяца назад
ይሄ ሁሉ የሚወራለት ማይኑ ዩናይትድ ውስጥ ስለሆነ ነው እንጂ ሌላ ክለብ ቢሆን ዞር ብሎ የሚያየው የለም ነበር ክብር ለማንቸስተር ዩናይትድ ይሁን
@TibebuTadele-cn7je
@TibebuTadele-cn7je 4 месяца назад
Man city 1- 2 Arsenal
@IbrahimMuhammad-nj3bv
@IbrahimMuhammad-nj3bv 4 месяца назад
የዛሬ ጨወታ ዋነጫን ለማንሳት የበለጠ ይጠቅመዉ ይሆናል እንጅ ወንጨዉን የነሳል ወይም አያናሳም ብሎ መስቀመጥ አይቻልም
@NatnaelKetema
@NatnaelKetema 4 месяца назад
እንዳ ስተያየት አዮ የሰላምን እና የሳሚን የጀመሩትን ሃሳብ አስጨርሳቸው እንዲያሩ እድሉን ከሰጠህ በኋላ አታቋርጣቸው !
@yonaskenenisa1594
@yonaskenenisa1594 4 месяца назад
To be the best, you have to win the best. አርሰናል ጥሩ የሆነ የStatement ስነ ልቦናን ለአርሰናል ያጎናፅፋል።
@yonatanbelayneh
@yonatanbelayneh 4 месяца назад
አረ ክሎፕ ጀርመን ላይ ፔፔን በልጦ ልጉን አሸንፉል...
@jambojethaile674
@jambojethaile674 4 месяца назад
በጣም ነው ምትመቸኝ እናም የበለጠ ነገር መሰራት አለበት በvidio የታጀበ ማብራሪያ
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 4 месяца назад
👍👍👍👍
@tezeratizazu3564
@tezeratizazu3564 4 месяца назад
ሲቲ 3_1 ያሸንፋል ...ዋንጫው ግን ገና 9 ጨዋታን ማሸነፍ ይጠበቃል
@TarikuBeyene-rl4bu
@TarikuBeyene-rl4bu 4 месяца назад
😢😢😢😢😢
@TarikuBeyene-rl4bu
@TarikuBeyene-rl4bu 4 месяца назад
አርሰናል ከየትኛውም ግዜ በላይ ዘንድሮ ከዋንጫውም በላይ ሲቲን በእቲሃድ ማሸነፍ የስነ ልቦና ጥኒካረን ይጨምራል ።
@user-mj2kl9xs6h
@user-mj2kl9xs6h 4 месяца назад
365 ስፖርት ቤታሳብ እንደምን አዳርችሁ
@AhmedHassen-wn8dj
@AhmedHassen-wn8dj 4 месяца назад
አርሰናል ዋጫ ማሳት ካለበት ሲቲን ማሸነፍ ግድ ይለዋል ያለዛ ስለዋንጫ እንዳያስብ