Тёмный
አዲስ ገጽ | Addis Getz
አዲስ ገጽ | Addis Getz
አዲስ ገጽ | Addis Getz
Подписаться
በ"አዲስ ገጽ" ቻናል በእውቀት እና በህይወት ክህሎት የሚያሳድጉ መጽሃፍትን ፣ ከመጽሃፍት የተመረጡ ነጥቦችን፣ ሀገር በቀል ታሪኮችን ከ5 - 15 ደቂቃ በሚሆኑ አኒሜሽን ቪዲዎዎች በአማርኛ ቋንቋ ማጠቃለያ እንሰጣለን። ይህ ቻናል በተለይ ለባለራዕይ ስራ ፈጣሪዎች፣ መሪዎች፣ እስተዳደር ቦታ ላይ ላሉ ሰዎች፣ የቢዝነስ ሰዎች እንዲሁም እራሳቸውን ማሻሻል ለሚፈልጉ የመጀምሪያ መዳረሻ ቦታ ነው።

አዲስ ገጽ
አዲስ ገፅ
Addis getz
Addis gets

Комментарии
@biniyam.667
@biniyam.667 19 часов назад
Who moved my cheese ❤❤ wow it's good
@ZekariasGebremichael
@ZekariasGebremichael 4 дня назад
አዳዲስ መጽሐፎች አድርሰን
@Fraol_fitness
@Fraol_fitness 6 дней назад
ያንተ አይነት ቪዲዮ የመስራት ሃሳብ አለኝ በስፓርት ዘርፍ እንዴት ነው የሚሰራ ጠቁመኝ
@solomonguta9596
@solomonguta9596 27 дней назад
አትቼክል ተረጋግተው አሰረዳን
@ማሪያምእናቴ-ፀ5ሸ
@ማሪያምእናቴ-ፀ5ሸ Месяц назад
በጠም ጥሩ ሀሳብ አለው ቀጥሉበት
@SamiGechy
@SamiGechy Месяц назад
why you forget satan than our thought?
@kistet1
@kistet1 2 месяца назад
ይህንን መጽሃፍ ስላስተዋውቅከን ምስጋናዬ ወደር የለውም። ዛሬ ደግሞ እዚህ ቻነል ላይ በነጻ ዶውንሎድ ማድረግ ችያለሁ። እናንተም ተጠቀሙበት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ARnUb15leso.html
@SaronMisgna
@SaronMisgna 2 месяца назад
Thank you so much
@TahirTahir-s7s
@TahirTahir-s7s 3 месяца назад
❤❤❤❤
@Ajuuraan352
@Ajuuraan352 3 месяца назад
Thanks ❤
@hailuelias-kg4hw
@hailuelias-kg4hw 3 месяца назад
አመሠግናለሁ
@hdlidet
@hdlidet 4 месяца назад
አሁንስ መኖር አስጠልቶኛል 🤒19 አመቴ ነው ግን ሁሌ ህልም ብቻ ተግባር 0*0*0*0=000 ዜሮ ብቻ
@AbenezerSheno
@AbenezerSheno 4 месяца назад
የምትሰራቸው Contents በጣም ደስ ይላሉ ቀጣይ ምርጥ Videos እንደምትሰራልን አምናለሁ ! እናመሰግናለን 🙏 በጉጉት እጠብቃለሁ !
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 4 месяца назад
እናመሰግናለን በርታ 🎉 ይህ መጽሐፍ በአማርኛል ተተርጉሟል?
@fkaduragasa
@fkaduragasa 5 месяцев назад
very book ples or book sending
@Bilu.1234
@Bilu.1234 5 месяцев назад
Good job 👍
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 5 месяцев назад
ሶል ምነዉ ጠፋህ
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 6 месяцев назад
እናመሰግናለን
@musieasefa9159
@musieasefa9159 8 месяцев назад
Very impressive and educational
@bemihretu268
@bemihretu268 8 месяцев назад
i didn,t know smart youtuber like you in ethiopia and your works are good but pls pls if you can summraize 'the emyth revisited' book and other business books you get profitabe. thank u god bless you
@bemihretu268
@bemihretu268 8 месяцев назад
please please!!! summeraize a book that are connected with money and buiness that make you more attractive pls🤑🤑🤑
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 9 месяцев назад
Thank you 🙏 this explanation has answered my questions for long time that I have been asking myself!
@BosseBejiga-j5m
@BosseBejiga-j5m 9 месяцев назад
የአንተን ስራማየት በጣም ደስ የይላልተባረክልኝ!!!!!!!!
@MBoy-q7c
@MBoy-q7c 9 месяцев назад
how i can contact with u bru
@FuadGebi
@FuadGebi 9 месяцев назад
Ena agechew esum eyeteketilegn nw
@fuadhamza7578
@fuadhamza7578 9 месяцев назад
እጂግ ልዩ ነው
@yaredabebe29
@yaredabebe29 10 месяцев назад
Ebakih wedaje The intelligent investor yemilewun book tergumlin
@yaredabebe29
@yaredabebe29 10 месяцев назад
The intelligent investor yemilewun metshaf tergumlin ebakih wendme
@yrgawutilahun1467
@yrgawutilahun1467 10 месяцев назад
5
@yrgawutilahun1467
@yrgawutilahun1467 10 месяцев назад
5
@HenokMoges-wc6wl
@HenokMoges-wc6wl 10 месяцев назад
Gobez neh Bezibum mulu metsihaf metetek kejemerik eme egn
@kidanemetadel7676
@kidanemetadel7676 10 месяцев назад
ወንድም በርታልን!! አንደበትህ ደግሞ ለጆሮ የሚጥም ነው!! በዚህ አንደበትህ Audio Book ብትሰራልን ደስ ይለናል!!
@mulas1259
@mulas1259 11 месяцев назад
ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ
@jesusislifetube2717
@jesusislifetube2717 Год назад
በአጭር ጊዜ ብዙ ሃሳብ አግቻለሁ።
@jesusislifetube2717
@jesusislifetube2717 Год назад
አዲስ ነገር አእምሮአችን ውስጥ ነው ያለው አመሰግናለሁ ።
@ShewitKbrom-sd4kc
@ShewitKbrom-sd4kc Год назад
🎉
@mukemilabrar3861
@mukemilabrar3861 Год назад
Great
@dessiewollo2609
@dessiewollo2609 Год назад
❤🙏❤💯/💯.....👌!!!
@techworldwithzedo878
@techworldwithzedo878 Год назад
Great job, bro
@WardaMahdii-lk8id
@WardaMahdii-lk8id Год назад
❤❤😮
@WardaMahdii-lk8id
@WardaMahdii-lk8id Год назад
❤❤😮
@yonathan2895
@yonathan2895 Год назад
Focus on process Rather than goal.the best book l ever read.
@denden99bizen35
@denden99bizen35 Год назад
እናመስግናለን
@canadanetflix8501
@canadanetflix8501 Год назад
በቃ ተውከው bro አዳዲስ ነገር መልቀቅ
@ashrqamuhammad227
@ashrqamuhammad227 Год назад
Wowow thank you so much 🥰
@ashrqamuhammad227
@ashrqamuhammad227 Год назад
Thanks
@hdhdjndndn2806
@hdhdjndndn2806 Год назад
ይህ መፅሀፍ በድምፅ ሰምቸዋለው ግን በደንብ የገባኝ አሁን ነው አገላለፅህ አእምሮ ውስጥ ይገባው❤ እናመሰግናለን
@hdhdjndndn2806
@hdhdjndndn2806 Год назад
ይህ መፅሀፍ በድምፅ ሰምቸዋለው ግን በደንብ የገባኝ አሁን ነው አገላለፅህ አእምሮ ውስጥ ይገባው❤ እናመሰግናለን
@mensaak3793
@mensaak3793 Год назад
1937. ××× aydelem
@NBGTUBE1995
@NBGTUBE1995 Год назад
Tnx bro betam thanks 😊😊