Тёмный
ሳዲቅ ቲዩብ - Sadik Tube
ሳዲቅ ቲዩብ - Sadik Tube
ሳዲቅ ቲዩብ - Sadik Tube
Подписаться
በsadik tube ቻናል የተለያዩ ታሪካዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ይቀርባሉ ስለቀድሞ ሀገራዊ የታሪክ ክስተቶች፣ባህላዊ እሴቶችና ተፈጥሯዊ ይዘቶችን በተመለከተ የታሪክ አባቶችንና እናቶችን ቃለመጠይቅ በማድረግ ለአድማጭና ለተመልካች እውነተኛውን መረጃ ማቅረብና የኢትዮጵያ ብሄሮችና ብሄረሰቦች የባህል እሴቶቻቸውን በተለይ የወለኔ ብሄረሰብ ታሪካዊና ባህላዊ እሴቶችን ማስተዋወቅ እንዲሁም የተለያዩ ነኪነ ጥበብ፣የስነ ፅሁፍ በአጠቃላይ የአርት ስራዎችን ማስተዋወቅና ለተመልካች ማቅረብ ነው።
#ሳዲቅ ቲዩብን ሰብስክራይብ፣ላይክ፣ሼር በማድረግ ቤተሰቦቻችን ይሁኑ
sadik tube channel presents various historical and current issues, interviewing the fathers and mothers of history about past national historical events, cultural values ​​and natural contents, providing the real information to the listeners and viewers, and promoting the cultural values ​​of Ethiopian nations and ethnic groups, especially the historical and cultural values ​​of the Wolene ethnic group, as well as various art, literature and art in general.
Promote works and present them to the audience.
Become our family by subscribing, liking and sharing
youtube.com/@-sadiktube5676?si=tbW88NNt7XoAxbhp
አቦ ደርስ #ጭፈራ
2:32
Месяц назад
Комментарии