Тёмный
አኃት ዘተዋህዶ Sisters Zetewahido
አኃት ዘተዋህዶ Sisters Zetewahido
አኃት ዘተዋህዶ Sisters Zetewahido
Подписаться
Комментарии
@user-is2dm1dv6v
@user-is2dm1dv6v 3 месяца назад
~አሜን🤲🏼 አሜን🕊️ አሜን🕯️❤🎉🎉🎉❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 месяца назад
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አምላካችን የተባረከ ትዳር ይስጠን አሜን zdነኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ🙏🙏🙏
@user-rq8zn3rl5e
@user-rq8zn3rl5e 7 месяцев назад
😊❤❤❤like love
@user-rq8zn3rl5e
@user-rq8zn3rl5e 7 месяцев назад
❤i love it❤❤❤❤❤❤❤🎉
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪ መላይክት ያሠማልንንንን
@sisterszetewahido34
@sisterszetewahido34 Год назад
Amen
@getfanmedia
@getfanmedia Год назад
ቃለ ሀይወት ያሰማልን-----endemamer ene tedemrealhu
@asekilemarayimeyimareyamli7205
ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@asekilemarayimeyimareyamli7205
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንንን በሠማነው እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@makiyayoutube3785
@makiyayoutube3785 Год назад
ሰላምስላም ውድየተክበርሽእህቴ ሰላምሽይብዛልን አግራችንምሰላምያርግልን
@Kdisttube
@Kdisttube Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላአንች ይሁን ዉድ እህታችን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአይክ ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናቹዉ የተባርክ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@hawatube7169
@hawatube7169 Год назад
ሰላም ሰላም እንኮን ሰላም መጣሽ ውደ ሰላምሽ ይብዛ ደስ ይላል ውድና የተከበራችሁ ውድ የአገሬልጆች በአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለአገራችን ፍትህ ለወገኖቻችን ፍቅር አድነት ለእማማ ሀገራችን ደስ የሚል ቆይታነበር
@sebletube7525
@sebletube7525 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣሽ እንኳን አደረሠን አደረሣቹ ለዘመነ መለዎጫ በአሉን ዠሠላም የፍቅር ያድርግልን እህቶቻችን ዝማ መላእክት ያሰማልን
@kiya-tube-qh6
@kiya-tube-qh6 Год назад
ጠንካራ ሁን። በዙርያህ ያሉ ነገሮች ህልምህን ከመኖር እንዳያግዱህ። አስታውስ አንተ ከዙርያህ ካሉ ከሁኔታዎች በላይ ነህ። ዙርያህን እንዳንተ ህልም ባላቸው ሰዎች ተከበብ። ፍፅሞ ህልም አልባ ከሆኑ ሰዎች ራስህን አርቅ። ህልምህ ሊሳካ ሲል ፈተናዎች ይበረታሉ። የዛኔ ይበልጥ ህልምህ ላይ ስራ። ፈተናዎች ምን ያህል ለህልምህ ቁርጠኛ መሆንህን መፈተሻ ናቸው።
@atereftube19
@atereftube19 Год назад
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ እንኳን በደና መጣሽ እልልልልልል እግዚአብሔር ክብርና ምስገና ይግባው በቸርነት ከአዲሡ ዘመን ከአዲሥ አመት ያደረሰን አምላክ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሠገነ ይሁን 🙏💚💛❤️🌻🌻🌻🌼🌼🌼
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 Год назад
አህለን የኒ ህት ሁሉም በእምነቱ ሞቺ ነው ፈጣሪ አድ ነው የሚቆጠር የሚታጠብ የለም ሁሉንም የፈጠረው ፍጡር አድ ፈጣሪ ነው አላህ ሁላቺንም ቀጥ ወዳለው መገድ ይምራን።
@hagerimedia
@hagerimedia Год назад
ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ እህት ወድሙቸ በጣም ደስየሚል ቆይታ ነበር አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ስለዝማሬው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@wollohayktube
@wollohayktube Год назад
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንና ህዝባንን ፈጣ ይባርክልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤
@nefisatube2Y
@nefisatube2Y Год назад
አገኣችንንለዘላለምሰላምይሁንለንበየቀኑመገደልበቃይብለንፈጣሬልቦናአቅልሰቶናልእዳልሰጠንሁኑንከመቃጀትናከማውራትአላህየከለከለውንንነገር
@nefisatube2Y
@nefisatube2Y Год назад
አግራችንንሰላምያግልንሰላምያግንልየምናርገውንነገርእያውቅንወደጨላማመሂድከባድነውአላህሂዳየይይስጣችሁል
@tigistitube
@tigistitube Год назад
Egzabhare yemasegen enkoan abto adrsrn zemary nelaket yasemalen tegawun yabzalen brbatu yakoyelen
@maraki29tube
@maraki29tube Год назад
በእዉነት ደስ የሚል መዝሙር ነዉ የጋበዛችሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ሠላም ለሀገራችን ሰላም ለወገናችን ይሁን አሜን አሜን አሜን
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Год назад
ሠላም ለዚቤትና ለመላው ይችኮመት ለምታነቡ በሙሉ ሰላማችሁ በያላችሁበት ብዝትት ትርፋርፋ ይበልልኝ መጪው አዲሳመት የሰላም የጤና የፋቅር የአድነት ይሁን አሜን ዝማሬ መላኬትን ያሠማልን🙏🙏🙏
@senirich399
@senirich399 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ለዚህ ደቂቃ ልደረስን አምላክ ከብር ምስጋና የገባውለ እንኳን አዲስ አመት የስላም የአንድነት ያድርግልን
@tsehaygeragrwa4242
@tsehaygeragrwa4242 Год назад
ሰላምሺ ይብዛ እህታችን በጣም ጥሩ ቁምነገሪ አዘል መፈሳዊ ትምህርት ነዉ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን ሰላም ፍቅር ለሁላችን ለሀገራችን
@madenketube9911
@madenketube9911 Год назад
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እሕትዋ እዴነሽ አኳን ደና መጣሽ ሠላም ፍቅር ጤና አድነት መክባበር ለመላው ለሠው ዘር በሙሉ ይሑን እያልኩ ኢትዪጺያ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ያመት ሠው ይበለን
@mareetube8348
@mareetube8348 Год назад
Salamshi yibizaa enkon basalam maxashi abet wubetii hayimanotee zimare malaktin yasamalin barchi ihete egzabeher hagarachinin salam yargilin
@elsatube9804
@elsatube9804 Год назад
Selam lach yune indet new hulu malkam hulu Selam new hagarchin selam yadergele Ethiopia 🇪🇹 selam yhnlate
@yesibethigi
@yesibethigi Год назад
ያገልግሎት ዘመናቸው የተባርክ ይሁን ክብርት ይስጥልን እናምስግናለን ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የመስርቴ
@MrsHawa
@MrsHawa Год назад
ሰላም ሀገር ሰላም ፍቅር አንድነት በአንድም የሚሆን በዘር በሃይማኖት የምትመራ እንዲሆን ይፈለጋል ፈጣሪ ጠብቃት በነበረችበት
@elfutubez8580
@elfutubez8580 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ። ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-rj5zn7qo6s
@user-rj5zn7qo6s Год назад
አድሱን አመት የሰላም እና የፍቅር ያድርግልን የታመመ የሚሽርበት የተጨነቀ የሚፈወስበት ሀገራችንን ሰላም እና ፍቅር የምትሆንበት አመት ያድርግልን!! አላህ ሆይ በቃ በለን!
@user-tc6ik1cc6o
@user-tc6ik1cc6o Год назад
_በጣም ውብ እና የሚመች አቀራረብ ነው ምችት ይበልሽ_ *ትምህርት አዘል በመሆኑ ደግሞ ይበልጥ ወደድኩት እናመሰግናለን* 🌼ብዙ እንጠብቃለን ከአንቺ ቅመምየ
@rezantube2355
@rezantube2355 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ግን ምን ሆነን ነው ብቻ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@feyisemengistu
@feyisemengistu Год назад
nageenyii fi jaalali kara waaqayyoo isinif yaa baayatu baga nagaan dhufte baayee namatti tolaa jaabadhu haaluma kanan ittifufiii qashtii koo
@makidestube7514
@makidestube7514 Год назад
ሰላም ሰላም እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የደስታ የመከባበር ያድረግልን ሰላም ለለገራችን ይሁን በእውነት ደስ የሚል የበገና መዝሙር ነው ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@birkeybizu12
@birkeybizu12 Год назад
Selam Selam Wowwwwww Kale Zeimar Yasemalen Ortodoksr Dimekety Kebiry Selam FiKrin Yadilen Melkam Adise Amet Yeselam Yetna Yargelen
@almitube9417
@almitube9417 Год назад
ሰላም ለሁላቹ ይሁን የጥምቀት በገና ደስ የሚል እንዴት ያምራል ዝማሬ መለአክት የሰማልን ሰላሟን ያብዛልን ለሀገራችን ፍቅርን ያድልልን
@seblegeto851
@seblegeto851 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ለዚቤት ጥምቀት ደስ የሚል ቀነዉ የእግዚአብሔር ቃል የምሠማበት ከሀፂያታችንን የምናራግፍበት ቀን ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂይወት ያሠማልን
@Meron354
@Meron354 Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እንኳንለአድሱ አመት በሰላም አብሮ አደርሰን በአሉ የሰላም የጤና ያድርግልን ጦርነትንሮውድነት ን ያጥፌልን የደስታ ዘመንይሁንልን
@foziwoilotube79
@foziwoilotube79 Год назад
አሰላም አለይኩም ውድና የተከበራችሁ ውድ ያገሬ ልጆች በያለችሁበት የያለንበት አላህ ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ እናም ውዶቸ አብረን እንደግ ብለን ስናስብ ከልብ መሆን አለበት መልኳምነት ለራስ ነው በርቱ ጠክሩ ስሉ ከልብ እንስራ የመዳም ቅመሞች አይደለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@meryem9377
@meryem9377 Год назад
🔸ህይወት ከባድ ብትሆንም ያሰብሽው ባይሳካም እወቂ ነገ ውብ ይሆናል በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጪ !!🍂🍃
@felegeamin
@felegeamin Год назад
ጸዲዬ ውድ እህቴ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰሽ የኔ መልካም፡፡ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ደስ የሚል ዝማሬ ነው፡፡ በርቺ የኔ ታታሪ፡፡ ፀጋውን ያብዛልሽ/ያብዛላችሁ፡፡ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ህዝቦቿንም ይጠብቅልን፡፡ አዲሱን ዓመት የሰላምና የመተሳሰብ ያድርግልን፡፡
@hiwet5
@hiwet5 Год назад
ሰላም ክርስቶ የብዛላቹ ቤተሰብ ባላቹክበት የክርስቶስ ፍቅር ቸርነት ሰላም አይለያቹ የነበረን ቆይታ አሪፍ ነበር በርቱ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን
@asterytub7091
@asterytub7091 Год назад
selsm selam selam ehtahen waaw waaw waaw bewnet endet des ylal amen amen amen zimare melkt ysemalin amen amen amen balu yselam yfker ydesta selam ysefenebet desta ymolabet zemen yrgilen amen amen amen
@meseret5
@meseret5 Год назад
ሠላም ሠላም ሠላም ሰላማችሁ ይብዛ እህቴ ውንዲሞች እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሉኛል ቃሌውት ያሰማልን በቤቱ ያፀናችሁ እህቱች ውንዲሞች ዘማሬ ማላይክት ያስማልን
@tgtubelo6774
@tgtubelo6774 Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን መልካም የስራ ግዜ ይሁንልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@rahmatube5596
@rahmatube5596 Год назад
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ ይላል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን አላህ ይሰጠን በርቺ
@_1749
@_1749 Год назад
አድሱን አመት የሰላም እና የፍቅር ያድርግልን የታመመ የሚሽርበት የተጨነቀ የሚፈወስበት ሀገራችንን ሰላም እና ፍቅር የምትሆንበት አመት ያድርግልን!! አላህ ሆይ በቃ በለን!
@kiyasendefayoutube7477
@kiyasendefayoutube7477 Год назад
Selam lez bet amen zemare melket yesamel tsegehun yebezaln
@seadeyoutube3045
@seadeyoutube3045 Год назад
ሰላም ሰላም እዴት ነሺ እህት ከ እኳን ደህና መጣሺ አላህ ባለሺበት ይጥበቀሺ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያረግለን ያረብ