Тёмный
Edy's Kitchen
Edy's Kitchen
Edy's Kitchen
Подписаться
Edy's Kitchen. World Food Made Easy. We hope you enjoy our straight forward recipes. Please subscribe to our channel so you know when we upload new videos.
በዚህ ቻናል በአለም ላይ ያሉ የተለያዩ የምግብ አይነቶችን በቀላል መንገድ እንዴት ማዘጋጀት እንደሚቻል እናሳያለን.
በተጨማሪም ከዚም ከዚያም ያገኘናችውን ይጠቅማሉ ያልናቸውን የምግብ አዘገጃጀቶችን በአማርኛ ተርጉመን እናቀርባለን.
Easy PotatoBread Recipe Hmbasha
8:04
2 года назад
Комментарии
@ferehiwottewolde
@ferehiwottewolde 4 часа назад
Vermisse dich!❤
@አላህወኪል-ረ7ገ
@አላህወኪል-ረ7ገ 15 часов назад
የሩዝዱቄት አለደ
@nunuliben4113
@nunuliben4113 19 часов назад
Thank you yene kimjo. I followed the steps to the tea. Unfortunately, it didn’t work for me the first time but I’m going to try again until I get it right.
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 2 дня назад
❤❤
@KOKOBETsegaw
@KOKOBETsegaw 4 дня назад
ተቦክቶስትስአትይጠብቃል
@vp_adverting8363
@vp_adverting8363 6 дней назад
Uffffff des setey ❤️
@astewayyigzaw7848
@astewayyigzaw7848 9 дней назад
በጣም እናመሠግናለን። በጣም ለስላሳ እንጀራ ነው የሆነው ስሞክረው
@ethiopiancaa121
@ethiopiancaa121 10 дней назад
ምጣዱ የት ይገኛል
@AbdulazizEbrahim-k5k
@AbdulazizEbrahim-k5k 14 дней назад
gobese
@rebkalemma6123
@rebkalemma6123 18 дней назад
ወይኔ እጅሽ ይባረክ!! አምባሻ አገጋገር ብዬ ጎግል ሳረግ ከወጡት ውስጥ ያንቺ ብዙ ቪው ነበረው እና ከፍቼ መጀመርያ እስከመጨረሻ አየሁት , ግብአቶቹን አቀረብኩ ድጋሚ ከፈትኩና ካንቺ እኩል እየለካሁ አቡክቼ ጋገርኩት ! ባጣም ጣፋጭ ለስላሳ አምባሻ ሆነልኝ! እውቀትን ጨምሮ ይስጥሽ!
@SeadaSeada-g9t
@SeadaSeada-g9t 18 дней назад
እጀራሽ ያምራል
@SuzanBailey-eg5jz
@SuzanBailey-eg5jz 19 дней назад
እጅሽ ይባረክ ግን ሊጡ ኦቭን ውስጥ ስታስገቢው ምን ከደንሺ እህቴ??
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 20 дней назад
ባለሙያ❤❤❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 20 дней назад
ጠላ ከተውክ ብዙ ዘመኔ ነው እንዴት እንዳስጎመጀሽኝ ልነግርሽ አልችልም ደግሞ መልኩ በጣም ያምራል እ ና መ ስ ግ ና ለ ን❤❤❤
@burteabera-lg6qw
@burteabera-lg6qw 20 дней назад
ጎበዝ ነሽ
@burteabera-lg6qw
@burteabera-lg6qw 20 дней назад
ለ1 ሊትር ለ 2,3,4 ስንት ስንት አናናስ እንጠቀም???
@MillionZeleke-t1c
@MillionZeleke-t1c 21 день назад
አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ ኪንዋ በአገራችን ማሽላ ነዉ ዘንጋዳ
@zeebee5574
@zeebee5574 21 день назад
Nice video thanks
@አሰፉአብርሃአሰፉአብርሃ
❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopia7845
@ethiopia7845 21 день назад
@MendaGuta-ts7mi
@MendaGuta-ts7mi 23 дня назад
Wow ❤❤❤❤
@FikerFersha-pj4rh
@FikerFersha-pj4rh 24 дня назад
Hey all I can say is thank you so much, tebareki, super proud of you
@messeretyohannes7095
@messeretyohannes7095 25 дней назад
Be stove lay yichalal endet new magignet yemichalew
@shewayedubale3156
@shewayedubale3156 26 дней назад
Thank you so much I followed your recipe it never be bad the yebarek balemoya 🙏
@GodOnlySaves
@GodOnlySaves 26 дней назад
Thanks it worked for me too!
@tekashawash9742
@tekashawash9742 28 дней назад
እዚህ ያለንበት አገር ይኼ ድብልቅ ዱቄት አናገኝም ስውዲን አገር የፓኬቱ ስም ምን ይባላል በስውዲኛ
@tekashawash9742
@tekashawash9742 28 дней назад
በመጥበሻ ቆንጆ ይሆናል ወይ በመጥበሻ ጋግረሸሸ ለምን አታሳይንም
@FantuKelecha
@FantuKelecha 29 дней назад
ምጣዱ ግን የአገሩ ቤት ይመስላል እንዴት ነው ?
@yeneneshhiruye7754
@yeneneshhiruye7754 Месяц назад
Hi በጣም ቆንጆ ወቶልሻል እኔ ሞክሬው ከእርሾ ጀምሮ ስጋግረው ቆንጆ ነው ግን ከስር እንደ አፍለኛ እንጀራ ሆነ ለምንድን ነው
@YosefAlemu-ed2rx
@YosefAlemu-ed2rx Месяц назад
ዋው
@SelamKiros-k7g
@SelamKiros-k7g Месяц назад
be dabo megageriya aglen katefalenew buhalal be galew megager yshalal aydel
@YayeshAbebe
@YayeshAbebe Месяц назад
በጣም ጎበዝ ነሽ አመሰግናለሁ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ በጣም የቆዬ የብጉር ጠባሳ አለብኝ እንዴት ላጠፋው እንደምችል እባክሽ እርጅኝ እህቴ
@Nahome-g3q
@Nahome-g3q Месяц назад
Ewnt endit endmsra cekog neber
@HhhhJhh-s3e
@HhhhJhh-s3e Месяц назад
@tenubekele5553
@tenubekele5553 Месяц назад
ሰልፍ ራይዚንግማ በጭራሽ በጭራሽ ለጤና ጥሩ አይደለም ማሽላው ወይም እዚህ አገር ኪኖዋ የሚባለውና ጤፉን ብቻውን ጋግሪ ጥሩ ይሆናል
@abigetahun2844
@abigetahun2844 Месяц назад
Excellent I will try your & let you know
@semegnabebe1586
@semegnabebe1586 Месяц назад
I'm going to try to make the same now😂😂
@semegnabebe1586
@semegnabebe1586 Месяц назад
Great job!!! Just watching this makes me think🤔 food is love! ❤️😍
@marthaatomssa9572
@marthaatomssa9572 Месяц назад
Yedaguza duqet ,ina mashila andi ayidelem
@webet2273
@webet2273 Месяц назад
እናመሰግናለን ባለሙያ❤❤❤
@mtolla05
@mtolla05 Месяц назад
ሰላም እንዳት ነሽ? አብሲቱን አቀዝቅዘሽ ነው የጨመርሽው? እኔ ስሞክረው በጣም ለስላሳ ነበር እንጀራው እሲአልቅ ግን አይን ብዙ የለውም ነበር።
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk Месяц назад
ሽምብራው የተቆላነው ወይስ በጥሬው የተፈጨ?
@wosenefenatw7853
@wosenefenatw7853 Месяц назад
የጤፍ እንጀራ አትበይ ቅይጥ የእህል አይነት ነው አታምቻች
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Месяц назад
ኤዱ ሃቀኛ ሰው ነሽ ሁሉም የእንጀራ ረሲፒዎችሽ ቆንጆ እንጀራ ነው የሚወጣው ሞክሬው በጣም እናመሰግናለን እማ መታመን ለራስ ነው
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Месяц назад
Wow
@mekdessamson9358
@mekdessamson9358 Месяц назад
Thank you🥰የአጃውን ዱቅት እንድት ነው ያስፈጨሽው?
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj Месяц назад
አጃዉ ልክ እደገብሱ ተወቅጦ ሥደ ይመሥላል😂😂 ነገሩ እደትነዉ
@liasol8518
@liasol8518 Месяц назад
Kesir wuha alew?
@hanaworku1181
@hanaworku1181 Месяц назад
በጣም አመሰግናለሁ እህት። ❤❤የገዛሁት ጤፍ አልሆን ብሎኝ ተቸግሬ ያንቺን ቪዲዮ ሳገኝ በጣም ደስ አለኝ። ❤እግዚአብሔር ይባርክሽ። 🙏🙏🙏.
@techzone115
@techzone115 Месяц назад
you said your address is in coment belew but you have not address there
@techzone115
@techzone115 Месяц назад
bemin enagngish