Тёмный
Zola Media ዞላ ሚዲያ
Zola Media ዞላ ሚዲያ
Zola Media ዞላ ሚዲያ
Подписаться
እንኳን ወደ 🛑 ዞላ ሚዲያ Zola Media በሰላም መጣችሁ , በዚህ ሚዲያ/channel የህክምና ትምህርቶችን, ስለ ጤናማ ህይወት, ዩቲዪብ አልጎሪዝም: ስፖርት እና ሌሎች ጠቃሚ ቪዲዮችን ያገኙበታል።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
Subscribe 🔔
Welcome to 🛑 Zola Media, in this channel you will get plenty of Medical and health related knowledges, sexual and reproductive health, lifestyle principles and secrets, you tube algorithms, and exercise.

Anatomy/Physiology Lecturer
Sexual & Reproduction consultant

ፌስቡክ ገጽ ሊንክ Facebook Link = facebook.com/zelalem.mekuria.169/
ቴሌግራም link = t.me/zolabtube
WhatsApp number +971501185963 or telegram - 0928458302

Комментарии
@አልሀመዲሪሊላህ
@አልሀመዲሪሊላህ 19 часов назад
አኔቆርጭምቴላይ ወለምታነበረኝ ታሺቸዉ ተሺለኝነበር አሁን ለረጅምሰአትሰሰራበት ያመኛል በሞም ፊለፊትአይረገጥም ለምዳልየጎድን አሁን ሀኪምቤት ቢሄድ ይስተካከላል ?ጅማት ጅማትቢቆረጥ መራመድ እንቺላለንእንደ መልስልኝ
@zola1621
@zola1621 16 часов назад
ጀማት ከተቆረጠማ መንቀሳቀስ አይቻልም። ግን የቆየ ወለምታ ካልዳን የተወሰነ ተፈጥሯዊ ቅርፁን ሊቀይረው ስለሚችል ብታትየው ጥሩ ነው።
@MonteneNegro
@MonteneNegro 2 дня назад
እስፖርቱ እየተሰራ ግንኙነት ማድረግ ይቻላል?
@zola1621
@zola1621 2 дня назад
አወ ይቻላል።
@appseth8007
@appseth8007 3 дня назад
ሰላም ዶክተር እኔ በስደት ነኝ ለምርመራ ደም ሰጥቼ ከእጄ ነው የወሰደችው ደሙን ከክንዴ አንጓ ላይ ነው በጥግ በኩል ለግዜው ህመም የለውም አሁን ሁለት ሳምንቱ በርዞዋል ያመኛል አብጦዋል ምን ላድርግ
@zola1621
@zola1621 3 дня назад
በትክክል ካልወጋው ተቆጥቶ ሊሆን ይችላል ለብ ባሀ ውሃ በቫዝሊን ማሽት ይቻላል በራሱ ይጠፋል ህመሙ ከጨመረ መታየት ነው
@appseth8007
@appseth8007 2 дня назад
@@zola1621 አመሰግናለው ዶክተር ጨንቆኝ ነው
@Misalemediaምሳሌ_ሚዲያ
በርታልኝ🙏🙏🙏🙏
@zola1621
@zola1621 3 дня назад
thanks wondmie❤🙏
@MulugetaAsratado-fx3up
@MulugetaAsratado-fx3up 3 дня назад
Ebakihin embryology video muli part siralin 😭😭😭🙏🙏🙏 fetena dersoal
@zola1621
@zola1621 3 дня назад
Ok I'll do...but try to take it easy 👍
@AAa-nq4mn
@AAa-nq4mn 4 дня назад
አረ ዶክትርዬ እኔ የሶስት ወር መርፌ ተውግቺ ውሃ ሽንት መቆጣጠር አቃተኝ ትንሽ ትንሽ ሽንት በምሽናያዬ ቦክል ደም ይውጣ ነበር አውን ደሞ ማህፀኔን አከባቢ ያቃጥለኛል ምክንያቱ ምን ይሁን እባክክ አስርዳኝ
@AAa-nq4mn
@AAa-nq4mn 4 дня назад
እባክህ ንገርኝ አስርዳኝ እኔ ላይክ እድታርግልኝ አይደለም ፍላጎቴ የጨነቀኝን እድትምልስልኝ ነው ያለውት የስው ሀገር ነው ጨንቆኝ ነው ለመጀመሪያዬ ስለውን🙏🙏🙏🙏
@zola1621
@zola1621 4 дня назад
እሱ ከመድኃኒቱ ጋር ላይሆንም ላይሆን ይችላል ሌላ የሽንት ፊኛ ኢንፌክሽን ችግር ሊሆን ስለሚችል ብትታይው አሪፍ ነው
@AAa-nq4mn
@AAa-nq4mn 4 дня назад
@@zola1621 አመስግናለሁ ለቀና መልስክ🙏🙏🙏
@zola1621
@zola1621 4 дня назад
👍🙏
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 20 часов назад
​@@AAa-nq4mn ውዴ. እኔምእዳችው ነበርኩኝ መርፌ ከተጠቀምኩ. ከግንኙነትበሗላ ሽትሽን ስትሸኒ. በጣምያቃጥላል ሽጠማጥማለትነው ብዙአያሸናም ትንሽጠብእያለያቁላላል ብቻስቃይነበር. ግን ከኒናው እረፍትነው. ከኒኑ. አያምም ለጤናጠቃሚነው ፔሬድም ያውበጣም ይበዛልይከዛውጭ. አያምም ያውአሁን ስደትነኝ
@Alexdagnaw-v9y
@Alexdagnaw-v9y 4 дня назад
Thanks
@zola1621
@zola1621 4 дня назад
👍🙏
@user-nx6vk9lv8c
@user-nx6vk9lv8c 4 дня назад
ምክር በጣም ደስይላል በሰላ አምስት ቀንሚመጠበትስ
@TsehayMekonenn
@TsehayMekonenn 6 дней назад
ዶክተር ጡሩ ትምህረትነዉ በርታልን ጥያቄ አለኚ ፔሬዴ በመጣ በስድስትኛዉ ቀን ግንኙነት አረኩ መዳሀኒት ልጠቀም እንዴ እንዳላረግዝ ወይስ ይረገዛል❤
@zola1621
@zola1621 6 дней назад
6ኛ ቀን ላይ ብቻ ከሆነ ምንም አይፈጠርም
@TsehayMekonenn
@TsehayMekonenn 6 дней назад
🙏🙏🙏
@Alem468
@Alem468 7 дней назад
Amazing bro🎉🎉
@Alem468
@Alem468 7 дней назад
ብቻ በእውነት በጣም ደስ ይላል በርታልን
@Alem468
@Alem468 7 дней назад
High school biology መምህሬ ነው ያስታወስከኝ 😂
@zola1621
@zola1621 6 дней назад
🤣👍🙏
@Alem468
@Alem468 7 дней назад
በዛውም ኢንግልዝኛ ልማርበት እስቲ ተውኝ❤😂
@Alem468
@Alem468 7 дней назад
በርቲልን ዞላየ🎉❤🎉
@Tgi9479
@Tgi9479 7 дней назад
በናትህ ዶ/ር መልሰልኝ ወንድሜ እኔ ድንግል ነኝ ግን የ3ት ወር መርፌ ሶሶትግዘ ተወጋሁት ስደት ተመላላስኩ ጋዶኞቼ ዶሞ ለምን 3ት ወር መርፌ ተወጋሽ ኣንቺ መዉለድ ኣትችልም ይሉኛል እኔ ደሞ ይፈራል እድሜኻ ደሞ 25 ነዉ እስረዳኝ እስኪ ማርያምን ወንድ ኣላቅም እና ምን ችግር ያመጣል 😢😢😢
@zola1621
@zola1621 4 дня назад
ወንድ ካላወቅሽ አሁንም ከወንድ ጋር ካሎንሽ አሶጭው ይጎዳሻላ መውልለድ እኝዳትችይ ያደርጋል ሚለው ውሸት ቢሆንም ለጤናሽ አይመከርም
@user-wq5io7je4s
@user-wq5io7je4s 8 дней назад
ስላምወድምየ እኔ ቤሬድ ሊመጣአድቀን ወይምሁለቀንሲቀርውግንኙነትአርጌነበር መጫውምአለፍ የሀያራሳአቱን የወስድኩትግን ቢያስ ሟልችውየነው የወስድኲ ንገርኝእስኪ
@zola1621
@zola1621 8 дней назад
ፔሬድ ቀኑ ልክ ከነበረ ምንም አይፈጠርም ።
@tsehay-c2o
@tsehay-c2o 8 дней назад
Thank you D.r
@zola1621
@zola1621 8 дней назад
👍🙏
@tsehay-c2o
@tsehay-c2o 8 дней назад
Thank you D.r
@zola1621
@zola1621 8 дней назад
Keep watching
@tsehay-c2o
@tsehay-c2o 8 дней назад
Thank you D.r
@zola1621
@zola1621 8 дней назад
Keep watching❤
@tsehay-c2o
@tsehay-c2o 8 дней назад
Thank you D.r
@zola1621
@zola1621 8 дней назад
👍🙏
@BikiMan-v9c
@BikiMan-v9c 8 дней назад
ኣሁን የ ኣንተ ኣባት ነፍስ ለ መንግስት ሲሰግድ ካየሃቸው ምን ይሰምሃል?
@zola1621
@zola1621 8 дней назад
ለየትኛው መንግስት ?
@user-fu5rj7mf2y
@user-fu5rj7mf2y 9 дней назад
ዶክተር ተባረክ❤❤❤
@yostitube3077
@yostitube3077 9 дней назад
ዶክተርዬ እባክ አስረዳኝ 15ቀን ሆነኝ ክንድ ላይ ካስቀበርኩኝ ግንኙነት አላደረኩም ጤናዬ ላይ ችግር ያመጣል ላሶጣው
@zola1621
@zola1621 9 дней назад
ግንኙነት ከሌለ አሶጭው ሰው ሰራሽ ሆርሞን እኮ ነው ጉዳትማ አለው
@hannaatara3489
@hannaatara3489 9 дней назад
እካን ደህና መጣክ ደኩተር እባክህን እዳታልፈኝ እኔ ፖሬዴ ሚመጣዉ 5 ነዉ እና 6 ቀን ይቆያል 7 ቀን ግንኙነት አርጋለሁ ግን ከግንኙነት በሀላ 21 ፍሬ እክብል ወስጃለሁ እና አሁን ጡቲ ያመኛል ምግብ ስበላ ሆዴ ያቃጥለኛል እና እርግዝና ተፈጥሮ ይሁን ለቤትህ አዴስ ነኝ መልስልኝ እዳታልፈል
@zola1621
@zola1621 9 дней назад
መድኃኒት መውሰድ የጀመርሽው ከግንኙነት በፊት ጀምሮ ከሆነ ምንም አይፈጠርም።
@hannaatara3489
@hannaatara3489 9 дней назад
@@zola1621 ዶክተር ስለመለስክልኝ ከልብ አመሰግናለሁ የበለጠ እዉቀቱን ይጨምርልህ መዳኒቱን ከግንኙነት በሀላ 15 ደቂቃ በሀላ ነዉ የወሰድኩት ግን የሱ ፈሳሽ ዉጪ ነዉ የረጨዉ
@semharfsha2642
@semharfsha2642 10 дней назад
all Eritrean music
@NouhaminZenebe
@NouhaminZenebe 10 дней назад
😇😇😇
@kedirseid-wo4ke
@kedirseid-wo4ke 10 дней назад
dull...
@BurtiBurti-v7u
@BurtiBurti-v7u 11 дней назад
በጣም ጥሩ
@AaAa-y7l7b
@AaAa-y7l7b 11 дней назад
እባክህ ዶክተር አንዳታሳልፈኝ አንድ ጥያቄ ኣለኝ የተጠቀምኩት የ3ዓመት ነው እና መጀመርያ ለ10ቀናት የሚሆን የወር አበባ መጣኝ እና አንድ ችግር አጋጥሞኝ ነበር መንገድላይ ተደፋሬ ነበር እና ከተደፍርኩበት ቀን በሃላ ደሞ የወር ኣበባ አይቸውለው ግን አሁን ግን የወር አባባው ተቋርጠዋል እና እርግዝና ለጋጥም ይችላል ወይ እባክህ መልስልኝ❤
@zola1621
@zola1621 11 дней назад
@@AaAa-y7l7b አይ አያጋጥምም....አዲስ የተለየ ስሜት ከሌለሽ ችግር የለውም አንዳንዴ መድኃኒቱ ራሱ ፔሬድ ያጠፋል
@MeiireMeiire
@MeiireMeiire 11 дней назад
ዶክተርዬ,,በታም,እናመሠግናለን,,በታም,,እሚገርምትምርትነዉ,,በርታልን
@zola1621
@zola1621 11 дней назад
አመሰግናለሁ 🥰🙏
@RibikaElias-rz9uy
@RibikaElias-rz9uy 11 дней назад
Berta Zola dess yemil timihrt new ena antenatal care siralin ish please
@zola1621
@zola1621 11 дней назад
Thanks.....ok eshi
@meryemsiraj5077
@meryemsiraj5077 12 дней назад
phyology of endocrine system bitseralgn
@zola1621
@zola1621 12 дней назад
i will
@meryemsiraj5077
@meryemsiraj5077 12 дней назад
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በምታስተምራቸው ት/ት ሁሉ ጥሩ አውቀት እያገኘሁ ነው አመሰግናለሁ በርታልን ወንድሜ
@zola1621
@zola1621 12 дней назад
🥰❤🙏🙏
@meryemsiraj5077
@meryemsiraj5077 12 дней назад
ግን ለምን ነው እርግዝና የሚፈጠረው ፔሬድ ባየሁ በ 15 ቀን ከሆነ የመጣበትን ቀን ጀምረን የምንቆጥረው??
@zola1621
@zola1621 12 дней назад
ለመቁጠር ስለሚመች በመጣበት ቀን ቢቆጠርም ትክክለኛ የልጁ እድሜ ግን 2 ሳምንት ያንሳል... ይቀንሳሉ ዶክተሮችም ።
@meryemsiraj5077
@meryemsiraj5077 12 дней назад
thank u
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 12 дней назад
ሰላም ዞላዬዬ እንኳን ሰላም መጣህ በጣም እናመሰግነዋለን
@zola1621
@zola1621 12 дней назад
Ameseginalehu Marti🥰❤🙏
@Yalfal2009
@Yalfal2009 12 дней назад
በቃ እኔ እርግዣለሁ ሆደን እያዞርኝ ነው 😂በርታ አሪፍ ትምህርት ነው
@zola1621
@zola1621 12 дней назад
ከየትኛው🙄 😜, eshi thank you 🙏
@BiftuTesfaye-uo4zl
@BiftuTesfaye-uo4zl 12 дней назад
Pptn b tg🙏
@user-lu3cm5sk4v
@user-lu3cm5sk4v 12 дней назад
Doctor masterbation infertility liyamexa yichilal ende
@zola1621
@zola1621 12 дней назад
first impotence/sinfete wosib yametal eyekoyem keza yebase eske infertility yadersal....brain damage alew
@kassagenetu3541
@kassagenetu3541 13 дней назад
Thank you
@zola1621
@zola1621 13 дней назад
kasish🙏
@HadraHusein
@HadraHusein 14 дней назад
Thanks
@zola1621
@zola1621 14 дней назад
👍🙏
@user-zn5cj2ft6m
@user-zn5cj2ft6m 14 дней назад
አንድ ሴት23ፔሬድ ብታይ፣በጨረሰች፣በቅተኝ ቀን ታረግዛለይ
@zola1621
@zola1621 14 дней назад
ቀጣይ ወር ከ 5 ጀምሮ ለ 1 ሳምንት 👍
@SSaudi-sy8ti
@SSaudi-sy8ti 15 дней назад
Nice 👍👍
@zola1621
@zola1621 13 дней назад
Thanks 👍
@Lelise-z6s
@Lelise-z6s 15 дней назад
Sile female pelvic deeply means pelvic diameter, boundaries and tha the like tolo siralign benat❤❤
@zola1621
@zola1621 15 дней назад
ok i will try!
@HanaGetcho-c3v
@HanaGetcho-c3v 16 дней назад
እናመሰግናለን
@SheueuEu-e4e
@SheueuEu-e4e 16 дней назад
ሰማ ወንድሜ በሰንት ቀን ለውጥ ያመጣን አመት ብሰራ
@zola1621
@zola1621 16 дней назад
በወር ውስጥ የሚታይ ለውጥ ያመጣል በትክክል ከተሰራ።
@SheueuEu-e4e
@SheueuEu-e4e 16 дней назад
@@zola1621 እሺ አመሰግናለሁ
@AdisPhon-in7ts
@AdisPhon-in7ts 16 дней назад
ቴኪዉ ዶክተር
@TsegayHadush-t8y
@TsegayHadush-t8y 17 дней назад
ባንደኛው የማህፀን ቱቦ ብቻ የማርገዝ እድል ላላቸው ሴቶችስ ምን ሃሳብ አለህ?
@zola1621
@zola1621 17 дней назад
የመጀመሪያው ነገር የተዘጋው ወይም ችግር ያለበትን የማህፀን ቱቦ መታከም/ማስተካከል ነው ሌላው ደግሞ አንዱ ጤነኛ እስከሆነ ድረስ ማርገዝ ይቻላል እድሉ ግን ይቀንሳል ስለዚህ ቀኖችን በትክክል ማወቅና በደምብ ማድረግ የግድ ይላል።
@TsegayHadush-t8y
@TsegayHadush-t8y 7 дней назад
@@zola1621 Thanks my dear brother for your quick response and your best idea.
@zola1621
@zola1621 7 дней назад
@TsegayHadush-t8y 👍🙏
@bizumas
@bizumas 17 дней назад
ዶክተር እባክህ አንድ ጥያቄ አለኝ እንድ ሴት የወር አበባዋ በመጣባት የመጀመሪያው ቀን ግንኙነት አድርጋ ግን ፔሬዷ አልተቋረጠም ምን ሊፈጠር ይችላል
@zola1621
@zola1621 17 дней назад
ምንም አይፈጠርም ግን ስንት ቀን ሆነው? የሚፈሰው ደም እንደበፊቱ ፔሬድ አይነት ነው ቀለሙ ብዛቱ ? እና የወሰድሽው መድኀኒት አለ እንዴ ?
@HullukaTahir
@HullukaTahir 17 дней назад
በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው፥ ግን ትንሽ ፈጠንክ
@zola1621
@zola1621 17 дней назад
👍🙏
@GenetBa
@GenetBa 17 дней назад
10qu
@zola1621
@zola1621 17 дней назад
🙏
@RibikaElias-rz9uy
@RibikaElias-rz9uy 17 дней назад
be mejemerya ameseginalw betam des yemil timihrt new indihum kefiye kante bimar hula des yilegn neber tebarekilign zola.lelaw degmo week 3 tolo bitadersiln arf nw ina embryology ke introduction jemiro yalew part hulum binor arf new ke chalk hulun bitaders iyalku be akbirot iteyikalew ine betam temechitognal thank you
@zola1621
@zola1621 17 дней назад
Glad to have you Ribika❤ thanks a lot I will upload next session soon!