Тёмный
Nota Media ኖታ ሚዲያ
Nota Media ኖታ ሚዲያ
Nota Media ኖታ ሚዲያ
Подписаться
ፊልም የሀገርን ገጸታ ከማስተዋወቅ አንጻር፣የማህበረሰብን ወግ እና ባህል ከማሳየት አኳያ ዘመናዊ የጥበብ አማራጭ ነው። የሰው ልጅ በህይወት መስተጋብር ማግኘት ማጣትን ደስታ ሀዘንን ስኬት ውድቀትን አጣምሮ ጥበባዊ በሆነ ቅኝት የልቡን ትረታ መንገሪያ መንገድ ነው። ልዩ የሆነ ታሪክ ምርጥ ባለሙያ የያዘ ታዋቂ ብቻ ሳይሆን አዋቂ የሆኑ ተዋናዮችን ሲያሳትፍ ፊልም ህይወት ይኖረዋል። እኛም ይህንን ታሳቢ በማድረግ ቤተሰብ የሚያንጽ፣ ማህበረሰብ ሚቀርጽ እንዲሁም የሀገርን ገጸታ የሚገነቡ ቁም ነገርን በሳቅ እያዋዛን አሰልቺ ያልሆኑ ፍቅር ተስፋ እና ሰላምን የሚሰብኩ ፊልሞችን ለማሳየት በኖታ ዩቱዩብ ብቅ ብለናል።በየጊዜው ለስሜትዎ ቅርብ የሆኑ ፊልሞችን ለመከታተል ኖታ ዩቱዩብን ሰብስክራይብ፣ሼር እንዲሁም ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ።

ደስታ በኖታ!
Комментарии
@user-iz1ct1rf1m
@user-iz1ct1rf1m 3 дня назад
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ለሁላችንም ይቅር የሚል ልብ ይስጠን አሜን አምላካችን ሆይ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን አንተ በቃ በለን 🙏
@user-cy9gc8uu7z
@user-cy9gc8uu7z 3 дня назад
በጣም ደስ ሚል ፊልምነዉ በተለይ አጨራረሱ 👌👌❤❤
@user-dp3pw4ym3j
@user-dp3pw4ym3j 7 дней назад
አንዳድ ጊዜ የሀገር ቤት ፊልሞች ቀረፃቸው በጣም ነው የሚገርመው?
@seadaabdella1360
@seadaabdella1360 9 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-zm4jx8qi6h
@user-zm4jx8qi6h 12 дней назад
መጨረሻው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 24 дня назад
ያምራል መጨረሻው 👌ፍቅር ያሸንፋል
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 24 дня назад
ጆሲ 💝ሚላ 💝ልዑል ውስጤ ነህ 💝👄
@user-yd3dj4lh3u
@user-yd3dj4lh3u 25 дней назад
ዋው ደሥ ይላል ቀጥሉበት❤❤❤❤
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 26 дней назад
😢ይከን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ አንድ ነገር ላስቸግራችሑ😢 ፀሎት ስታደርጉ እኔንም አስቡኝ 😢ብዙ ያስጨነቀኝ ነገር አለ እኔም ፈጣሪየን ቀን ከሌት እየተማፀንኩት ነዉ😢😢😢😢😢😢😢
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 27 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HelenYehualashet-cd6wi
@HelenYehualashet-cd6wi Месяц назад
አሪፍ ነው እዩት
@saronhabtu6020
@saronhabtu6020 Месяц назад
I want to appreciate the new comer artist etsub gobez nesh betam ketybet ❤
@tigistayele4400
@tigistayele4400 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እጹብድንቅ ጸጋዬ አካሉ በርችልኝ የኔ ፍቅር አክስትሽ ትእግስት
@TemuMan-jo4ww
@TemuMan-jo4ww Месяц назад
ኮሜንት ላይ እየገባቹህ የምትጋፉ ሰዎች እግራቹህ ይረፍ😂😂
@user-oz1rp7cw3l
@user-oz1rp7cw3l Месяц назад
ደስ ሲል
@icallcus-ym8ny
@icallcus-ym8ny Месяц назад
Dasi yilali 😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@DjjdeuUeuee
@DjjdeuUeuee Месяц назад
ወይኔ መጨረሻው ሲያምር
@semexdag5654
@semexdag5654 Месяц назад
Lijtua gen gun yeza rap teseralech ende😅
@FiretaFireta
@FiretaFireta Месяц назад
ፍፄ
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 2 месяца назад
Betachew west kalew aroge eka kesewyew huneta aroge mekina tebeke neber yedero Dx Mekina
@wubetwubetegetu9211
@wubetwubetegetu9211 2 месяца назад
እኔ ግን ጩቢቲ ቀልድ ሲሰራ ነው ደስ እሚለኝ
@lidiya1071
@lidiya1071 2 месяца назад
Wow mechereshaw des yilal ❤❤❤❤
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 2 месяца назад
ወዉወዉ በጠም ምርጥነበር
@sefadinuiioikk
@sefadinuiioikk 2 месяца назад
አርፈጀ በዉሸት ፈረስ አይገልብ አለለም
@user-qd6zb4bh2f
@user-qd6zb4bh2f 2 месяца назад
ሻወርም ሲጀምር ከራስ ነው ይባላል ተኮልም ሲጀምር ከእራስ ነው ፍቅር ግን ያሸንፋል እሄ ፊልም እውነት ነው ሚመስለው ከኔ ሂወት ጋር ይመሳሰላል ፊልሙን በጣም ወድጀዋለሁ በርቱ
@AlexsonofAfricamedia
@AlexsonofAfricamedia 2 месяца назад
Just 👌 especially ending is sweet
@mohammededris1436
@mohammededris1436 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zenat6033
@zenat6033 2 месяца назад
Wow😂😂😂😂😂😂
@user-zz1ui4on1r
@user-zz1ui4on1r 2 месяца назад
ባሻ ደሞ😂😂ለቪትስ ኖ እንዴ ሹፌር የፈለጉት😤😤😤
@MaMa-cx4se
@MaMa-cx4se 2 месяца назад
❤❤❤❤
@salamam9532
@salamam9532 2 месяца назад
መጨረሻው ያበደ ነው ዋው ጩቢቲ ዬሲ ያሉበት በተለይ ድንቅ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@aminunurie8311
@aminunurie8311 2 месяца назад
የአማርኛ ፊልሞች በአምሰት ሰውና በአንድ መኖሪያ ቤት ተጀምሮ እዛው ያልቃል ምን አለበት ተዋናዮችን ጨመርመር አድርጎ የመስሪያ ቦታዎችን በርከት አድርጎ ቢሰራ መልካም ነው
@user-gb8np8mj7g
@user-gb8np8mj7g 2 месяца назад
ዋው መጨረሻ😅😅😅
@wulltamene235
@wulltamene235 2 месяца назад
👏
@tedytedyed9lg
@tedytedyed9lg 2 месяца назад
ይሄንን ለምታናቡ የለሰበቹ እንጄራ ይዊጠ
@BifuifjGifuikkiikk
@BifuifjGifuikkiikk 2 месяца назад
🎉አሜን
@user-sl1op3do3k
@user-sl1op3do3k 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 3 месяца назад
Part 2 please, amazing movie,
@user-ls5yd5rr5w
@user-ls5yd5rr5w 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 3 месяца назад
የቃና ሰዓት እስኪደርስ ልደበርበት😂😂😂😂
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd 3 месяца назад
ያምራል😊😊😊😊😊
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd 3 месяца назад
😊😊😊
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd 3 месяца назад
😊😊😊
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd 3 месяца назад
😊😊😊
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 3 месяца назад
ፊልም መጀማራ ምንም ይሁን መጨረሽው ግን እንድ ስሀምሪ ደስ ይሌል ❤❤❤❤
@user-iz8uc3xy9f
@user-iz8uc3xy9f 3 месяца назад
Woww🎉🎉🎉🎉🎉
@HamsarDegeafu
@HamsarDegeafu 3 месяца назад
Wawu mirixe pilime❤❤
@HdfghFghu
@HdfghFghu 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 3 месяца назад
ዋዋዋ ምርጥ ፊልም
@mesibeti6627
@mesibeti6627 3 месяца назад
emukite wede🥰🥰🥰teru sera new berechi