Тёмный
Addis Business
Addis Business
Addis Business
Подписаться
አዲስ ቢዝነስ ያልተነኩ የንግድ ሃሳቦች መፍለቂያ ነው። በቢዝነስ፣ በስራ ፈጠራ፣ በቴክኖሎጂ፣ በማህበራዊ ፈጠራ፣ በቢዝነስ አስተዳደር ስትራቴጂ እና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ትምህርታዊ፣ አነቃቂ እና መረጃ ሰጪ ይዘቶችን በማቅረብ ላይ ያተኮረ ሚዲያ ነው። የአዲስ ቢዝነስ ዋና ዓላማ ስራ ፈጣሪነትን፣ ቢዝነስን፣ ቴክኖሎጂን እና የማህበራዊ ፈጠራ ስራዎችን በማስተማር ተፅዕኖ መፍጠር ነው። ስለዚህ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ቪዲዮዎችን ላይክ ተጋብዘዋል። እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎችን ሼር ማድረግ እንዳትረሱ። ጥያቄ እና አስተያየት ካላችሁ ይፃፉልን ወይም በማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይፃፉልን።
Addis Business is a source of untapped business ideas. It is a media focusing on delivering educational and informative contents on business, entrepreneurship, personal development, technology, social innovation, business management strategy and other related topics. The main purpose of Addis Business is educating, influencing and facilitating entrepreneurship, business, technology and social innovation practice. Therefore you are invited to subscribe and follow the channel and like the contents uploaded. Write your questions and comments on the comment box or on our other social media platforms.




Комментарии
@aberadabi1617
@aberadabi1617 29 минут назад
ለመሆኑ? ሌላ ቀርቶ የማይገጥሙ ውስን በሮች ለመግጠም ከ3ዓመት በላይ የፈጀበት ፣ 5ዓመት ሙሉ ሊፍት ማስገጠም ያቃተው ኮርፖሬሽን ፣የሰፈር ጎረምሶች የሽንት ቤት ዕቃ ለማስገባት 15 ሺህ ብር በሚጠይቁበት፧ ።ውኃ በሌለበት እንዴት ሊበላ ሊፀዳዳ ነው የሚገባው? 17,18ፎቅ ህፃናትና ሽማግሌ በምን ሊወጣና ሊወርድ ነው ? የመንግስት ተቋም የሞራል ኃላፊነትና ግዴታ ካልተሰማው ፣ተጠያቂነት ከሌለበት አደጋ ነው!!
@kidanemariamtamrat9730
@kidanemariamtamrat9730 2 часа назад
እያከራዩ ነው በተለይ ባለስልጣናትና ዘመዳሞች ይዘውታል።
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 6 часов назад
የጣሪያና የግድግዳ ግብር አልበቃ ሲላቸው አይ ያወጣ ውንብድና🤔🤔🤔
@TilahunMengesha-p1o
@TilahunMengesha-p1o 7 часов назад
Bravo Dr. Abiy and Adanech Abebe. Now Prosperity Party dream become real. Thank you Dr. Abiye
@Eyeab66
@Eyeab66 10 часов назад
ስለ ኮንደምንየም ነው ምታወራው?
@michaelbeyene4361
@michaelbeyene4361 12 часов назад
ውጪ አገር የሰው ቤት እየሰሩ ጦሟቸው እያደሩ የገዙት ቤት የስራ ኮንትራታቸው ሲቋረጥ ወደ አገራቸው ተመልሰው እንዲኖሩበት በማሰብ የገዙት ቤት በምን አግባብ ነው መንግስት የሚወርሰው።ውጭ አገር ተሰዶ ሰው ቤት ሰርቶ ኮንትራቱ ሲያልቅ ወደ አገሩ ሲመለስ ቤት ገዝቶ የመኖር መብት የለውም ማለት ነው?
@asenakumamushe3119
@asenakumamushe3119 12 часов назад
ቆይ ተከራይተው ያሉትንም ይጨምራል አልገባንም?
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 10 часов назад
ተከራዮችማ ተከራዮች ናቸው ግን ተከራይተሽ የምትኖሪባቸው ሰዎች ከተነጠቁ የት ይቀርልሻል?
@melatalemayehu8169
@melatalemayehu8169 5 часов назад
Ere betu endayizega nw eko tekerayima kale ye akeray tekeray gibir mekifelishi silemayiker chigir yelewim.wanaw higawi sewochin makerayet nw.gn tezegitew yalutin nw lihon michilew.esun ergitegha neghi atasibi
@asenakumamushe3119
@asenakumamushe3119 12 часов назад
ማለት የተከራዩትን ነው።
@MesfinTsehaye-g8g
@MesfinTsehaye-g8g 14 часов назад
THEY WILL DO ANY THING TO HURT THE CITIZENS. INFERRER LEADERS DO NOT HAVE ANY THING GOOD IN THEIR MIND.
@BuzeBedada-qb4bn
@BuzeBedada-qb4bn 14 часов назад
መንግሰት መጀመረያ ዉላችንን ያክብር ዉላችን ላይ ሊፍት እንደሚገባ ነበረ ግን እንኳን ሊፍት ዉሀ እንኳን አልገባም እስከ 18 ተገንብቶ እንደዉም ህዝብ ነበረ መንግስትን መጠየቅ የነበረበት እጣ ከወጣ 7አመት ግን ሊፍትም ዉሀም 0 ሰዉ እኮ አከራይቶም መጠቀም አልቻለም
@gagababa7443
@gagababa7443 14 часов назад
አባ እባክህን አቢሲኒያ ባንክ ደላር ስንትእደሚመነዝር ከቻልክንገረኝ ቀጥታ በባንክሲላክ🙏
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 14 часов назад
ከነዚህ የኢትዮጵያ ጠላቶች ድሮስ ምን ይጠበቃል? ከዝንብ ከቶ ማርስ ይጠበቃል? በል እንግዲ ህዝቤ በገዛ ሀገርህ በተለይ አማራ እየወረደብህ ያለውን ውርጅብኝ ቻለው! ድንቄም "መንግስት" እቴ ጣሊያንም በዚህ ልክ ኢትዮጵያውያንን እፍዳ አላበላም! አያገባኝም ብለህ መሀል ሰፋሪ እንኳን ብትሆን አይቀርልህም! ...በመጨረሻም ወይ ትከስማለህ ወይ ታብባለህ! 💔
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 15 часов назад
መንግት ተብዬው አስተዳድርሀለሁ የሚለውን ህብ ቤት ከመስጠት ይልቅ ቤት ሊቀማ ነው የሚል ዜና መስማት እጅግ ይገርማል።
@Jemalseid-ub3nj
@Jemalseid-ub3nj 15 часов назад
አድራሻቸው የት ነው
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 15 часов назад
ሁሉም መግስት ነጋዴውም ደሀላይይጭናል መጨረሻ ምንይሆን ፈጣሪአንተፍረድ
@enanubizuneh559
@enanubizuneh559 17 часов назад
Egeziyabeher yeferdal
@ZergawBechapa
@ZergawBechapa 17 часов назад
አይ ሚድያ ፋራ አይሙት እንዲያጫውት የፋራ ለቅሶ መልሶ መላልሶ
@DemissieWorkineh
@DemissieWorkineh 17 часов назад
ዉሀ፣ማብራት፣ምንገድ፣ትራንስፖርት ወዘተ ምንም ሳይኖር በጉልበት ግቡ ማለት ምን ለማለት ተፈልጎ ነዉ?
@debelegonjeba7373
@debelegonjeba7373 18 часов назад
የእነርሱስ ዘረፋ እንዴት ይታያል? የገንዘብ ፎርጅድ፣ የወርቅ ዘረፋ ላይ የተያዙት እነዚህ ኢንቨስተሮች ተብዬዎች አልነበሩምን?
@geremewmelesse4335
@geremewmelesse4335 День назад
😅
@chicago9458
@chicago9458 День назад
Hahahaha ድምፅ አወፍራ መጣች 😂😂😂
@zelalemalemayehu6034
@zelalemalemayehu6034 День назад
Stop talk too much
@inayashafi5861
@inayashafi5861 День назад
1500
@NardNon
@NardNon День назад
ካፈረሰብን በኦላ
@gosayea.6648
@gosayea.6648 День назад
ምኑ ነው አዲስ መረጃ? ይሄ የኮንዶሚኒየም ጉዳይ አንተስ ስንቴ ርዕሱን እየቀያየርክ አሰለቸህን?
@Blen915
@Blen915 День назад
ሌባ ነህ አናትህን ። ያለፈ ወሬ አታሰማን
@wegenealemayehu-w1w
@wegenealemayehu-w1w День назад
ሰዎች ምን ሆናችሁ የዛሬ መረጃ ነው ቲክቫ ላይ ወጡዋል እኮ ተረጋጉ እንጅ 😂😂😂😂
@SHOLAMEDIA1
@SHOLAMEDIA1 День назад
እንደ ሚዲያ ሰው እስካሁን እንዴት አልሰማከውም መግለጫውን በጣም የቆየ ነው ግን አጋኖ ማውዉራት አያስፈልግም ወቅታዊ የሆነ ነገረ ብታቀርብ ጥሩ ነው
@addisbusiness
@addisbusiness День назад
የዛሬ ዘገባ ነው
@user-pmlord22
@user-pmlord22 День назад
የተጋነነ ዘገባ
@addisbusiness
@addisbusiness День назад
ምኑ ተጋነነ?
@zelalemdefar9408
@zelalemdefar9408 День назад
ወረኛ!'!!'''
@Unfa372
@Unfa372 День назад
የማይከፍሉ ሰዎች ናቸው እንዴ ኮመንዶሚኒየሙ የተከፋፈለው?
@yonastamene5123
@yonastamene5123 День назад
ውሸታም
@ShafiNegash
@ShafiNegash 2 дня назад
Great!!still on going no result we are weiting finance....harry up lets manufacture for ethiopia🎉
@belachewdemmse
@belachewdemmse 2 дня назад
ጉራ ገላን እጣ የወጣልን መንገዱ ባለመሰራቱ መግባትና መዉጣት ባለመቻላችን በጣም ተቸግረናልና መፍትሄ ይሰጠን
@user-Teferi1df3nn9m
@user-Teferi1df3nn9m 2 дня назад
በብድር የገዛሁት መኪና ምን ሊሆን ነው
@seyawyemuhe
@seyawyemuhe 2 дня назад
ስታወሩ አለማፈራችሑ ነው የሚገርመኝ።
@ShelemewAsefa
@ShelemewAsefa 2 дня назад
ሰት ቡር ያስፈልጋል ቦታስ አደኛው በክራይ ቦታ በደብ ማማረ እፈልጋለው
@seyawyemuhe
@seyawyemuhe 2 дня назад
ሌቦች ፈጣሪ የስራችሑን ይስጣችሑ። ቤት መቸ ጠፋ ሌብነቱ እና ዘረፋው በዘር በሐይማኖት እና በጎሳ እየሰራችሑ ለሚቆጥበው መቸትሰጣላችሑ?????
@ayidaafework5682
@ayidaafework5682 2 дня назад
ዋጋው ስንት ነው
@EshetuTesfaye-i4h
@EshetuTesfaye-i4h 3 дня назад
የኢትዮጵያ፡ወቅታዊ፡ሁነታ፡ብያሳውቁን፡
@ketemaKefele-o6y
@ketemaKefele-o6y 3 дня назад
ZUZUK
@meronmammo6124
@meronmammo6124 3 дня назад
Ketelo degemo Suzuki Dezire cherash yekomal
@droneber2024
@droneber2024 3 дня назад
የምታቀርባቸው መረጃዎችና ቪዲዎቹ እንዴት እንዴት እንዲጣጣሙ አደረግካቸው!!ግሩም ቅንብር ነው፣መጥኔ ይስጣችሁ ነው የሚባለው፣መቼ ነው የምንሻሻለው?
@AsaJahsrv
@AsaJahsrv 3 дня назад
አቀራረብህን አስተካክል በእንግሊዝኛ ሪኮል ይባላል መሰብሰብ አይባልም የጥገና ጥሪ ብትለው ይሻላል
@kidisttsige9877
@kidisttsige9877 3 дня назад
አብዶ አላልቅ አላችሁ ሰዉን ምን ታደርጉ???
@eldana-pp5us
@eldana-pp5us 4 дня назад
ለጡረተኞች ጭማሪ ማድረግ በጣም ያስፈልጋል ። የሀገር ባለዉለታዎች ናቸዉ ።
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 4 дня назад
አቀራረብ ድምፅህ voA አማርኛ ይመሥላልጥሩ ነው
@GeaterthanMehmmed
@GeaterthanMehmmed 4 дня назад
ወሬ አለብህ
@WudieYbza
@WudieYbza 4 дня назад
መረጃህ በእውነት ላይ የተመሠረተ ነው።
@AbelTsedeke-p3w
@AbelTsedeke-p3w 4 дня назад
አንተ ራስክ ሳምንት ያለፈውን መረጃ 30 ጊዜ አትደጋግምብን