Тёмный
Muhammed Sani
Muhammed Sani
Muhammed Sani
Подписаться
አሰላሙአለይኩም እንኳን ወደ ሙሀመድ ሳኒ የዩቱብ ቻናል በሰላም መጣቹሁ ይህ ቻናል አስተማሪ አዝናኝ ቪዲዮ እሚለቀቅበት ነው ከናት እሚጠበቀው Subscribe Laik sheir አመሰግናለሁ
ምንድን ነው
6:11
14 дней назад
ዩቱብ ህግ መጣስ
23:27
21 день назад
ዋ ግዙልኝ አልወርድም
1:21
28 дней назад
ግጥም ማረን
6:49
Месяц назад
ፍቅሬ ብለሽ ጥሪኝ
8:41
Месяц назад
Комментарии
@nuradismaryee5540
@nuradismaryee5540 4 часа назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ ወንድም ማሻአላህ ጎበዝ ይህ ነው አስተምሮት የውሸት ፓለቲካ ፈለጠው ቆርጠው እያሉ የውሸት ዜና ከማንበብ እንደዚህ አይነት አላህ የሚወድውን የነብያትን ታሪክ ማወቅ አጅርም አለው። በርታ ወንድሜ
@ኢኩነኝ-የ6ቨ
@ኢኩነኝ-የ6ቨ День назад
አህለን እንኳን ደህና መጣህ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 День назад
በርታ ወንድማለም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt День назад
ጨርሰናል በርታ ወንድማቸን
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt День назад
በርርርርር
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt День назад
ሰላም ጤና ይስጥልኘ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ День назад
ሰላምህ ይብዛ ማሜ👍👍👍👍👍
@samrisamri1217
@samrisamri1217 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@firdagegnzewdu-uv8tw
@firdagegnzewdu-uv8tw 2 дня назад
በር የለውምንዴ ማሜ🎉🎉🎉
@firdagegnzewdu-uv8tw
@firdagegnzewdu-uv8tw 2 дня назад
ይበርቱልኝ አለቃ🌿👍🌿👍🌿👍🌿👍🌿👍
@samrisamri1217
@samrisamri1217 2 дня назад
በር ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርታለን ማሚቶ
@firdagegnzewdu-uv8tw
@firdagegnzewdu-uv8tw 4 дня назад
ይቀጥል በርታልን።ማኛው ወንድሜ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@YektieWubalem-y8d
@YektieWubalem-y8d 4 дня назад
ማሜዋ በርታልኝ የኔ ብርቱ ወድም ሰላምህ ይብዛልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@YektieWubalem-y8d
@YektieWubalem-y8d 4 дня назад
መተናል
@Eminetn
@Eminetn 4 дня назад
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ዋው አሪፍ ነው እግዜአብሄር አምላክ እውበቱን ይጨምርልህ
@mawaysh
@mawaysh 4 дня назад
እንኳን ደህና መጣህ ሙሔ በርታ ደሥ የሚል ትረካ ነው ልብ ላለ ሰው እጅግ ብዙ ነገርን እንማርበታለን ቀጥልበት ❤❤❤❤❤
@hawamedia655
@hawamedia655 4 дня назад
ማሻአላህ!
@samrisamri1217
@samrisamri1217 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማታ ስላመልጠኝ ቢዴው አጫውቻለው ማሚቶየ የኔ መክታ 🎉🎉🎉
@ትርንጎ-ትዩብ_TirngoTube
በርታ ወንድማለም🎉🎉🎉
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 6 дней назад
የእናሱን የማሰተዋል ጥብብ ያድለን😮😊 ያ ዘመን እንዴት ደሰ ይላል በርታ
@Eminetn
@Eminetn 6 дней назад
ሰላም ለዚህ ቤት 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@Lemlem-m5k
@Lemlem-m5k 6 дней назад
በርታልኝ ወንድማለም 🎉🎉🎉🎉🎉
@hanawerku
@hanawerku 6 дней назад
ማሜ ሰላምህ የብዛ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበሮ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 6 дней назад
በርታ ማሚቶ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ወድማችን
@Edom.media7
@Edom.media7 6 дней назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም መጣ ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው በእውነት በርካታ ቀጥልበት ሰላማንነት መተሳሰብ ለእናት ሀገራችን ይሁንልን
@አ..ሻ
@አ..ሻ 6 дней назад
ሙሳ.አለይ.ሰላም.የአለህእዘነት.እናእራህመት.ይወርድላቸዉ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 7 дней назад
ምርጥ ምርጃ ነው በርታ
@Addam24624
@Addam24624 7 дней назад
በላይክ መግባታችሁን አትርሱ በሚለው እኔ በሀያ ሁለተኛ ላይክ ገብቼ እንደ ዩቲዩበርነቴ ችግሬን ለመቅረፍ እውቀት ሼምቼ ወጣሁ። እናመሰግናለን! ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን!
@samrisamri1217
@samrisamri1217 7 дней назад
አሪፍ መርጃ ነው እናመሰግናለን ማሚቶ በርታልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Eminetn
@Eminetn 7 дней назад
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ማሚ ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት ነገሮች ይጠቅሙናል ሰሚ ካለ መልካም ጁማ
@meri16259
@meri16259 7 дней назад
konjo merja nw wondmachin
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 8 дней назад
ሁለት ሰው አይቷል ኮመት አግዶኝ ነበር ቀን ላይ 😅መጥች ሰላሳ አራተኛው ላይክ የእኔ ነበር😅😅😅
@muhammedsani4181
@muhammedsani4181 8 дней назад
😂😂😂😂😁😁
@Lemlem-m5k
@Lemlem-m5k 8 дней назад
Like እስከመጨረሻው አጫዉቻለሁ በርታ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meri16259
@meri16259 8 дней назад
berita wondmachin
@eritre123
@eritre123 9 дней назад
👍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@Addam24624
@Addam24624 10 дней назад
መሃመድ ሳኒ ቻናል ባዘጋጀው ዩቲዩብ ፕሮግራም ስለ ነበረን የቀጥታ ስርጭት እጅግ በጣም ተደስቻለሁ። 🎉🎉🎉
@ኢኩነኝ-የ6ቨ
@ኢኩነኝ-የ6ቨ 10 дней назад
አሰላምአለይኩም ወረመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እንኳን ደናመጣህ ወንድማችን በረታልነ
@awraclick
@awraclick 10 дней назад
በርታ ማሜ
@TigistAwoke-tl6
@TigistAwoke-tl6 10 дней назад
በርርርር
@mawaysh
@mawaysh 11 дней назад
በርታልን ሙሔ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@tigtube2793
@tigtube2793 11 дней назад
በርታ ወንድማለም ጥሩ ስራ ነው በርታ ሁሉም በየእምነቱ መበርታት እድችል ያግዛል ጠክር
@firdagegnzewdu-uv8tw
@firdagegnzewdu-uv8tw 11 дней назад
ቀጥልበት።።ማሜ❤🎉❤🎉
@awraclick
@awraclick 11 дней назад
ስለመረጃው እናመሰግናለን ማሜ በርታ
@awraclick
@awraclick 11 дней назад
ማሜ የህይወት ስንቅ የሆነ ትምህርትን አጠንክረህ በርታበት
@awraclick
@awraclick 11 дней назад
ዱአህ አስበኝ
@alemiyoutube2929
@alemiyoutube2929 12 дней назад
ይጨምርልህ ወንድሜ
@firdagegnzewdu-uv8tw
@firdagegnzewdu-uv8tw 12 дней назад
በርታልን🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻👍👍👍👍
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 14 дней назад
በጣም የተገረምኩበት ርዕሰ ቃሉ ከባድ ነው ህፃናት ቋንቋ አላቸው ሲመጡ ማልቀሰ ነው 😅 ዞር ብየ ወደ ሓላ አሰብኩ ?መልሱን ? ግን ካደግን በሓላ አደል ቋንቋ የምንማረ😊
@Addam24624
@Addam24624 14 дней назад
በሃያ ዘጠነኛ ላይክ ገብቼ "ህፃናት ወደዚች ምድር ሲመጡ በምን ቋንቋ ነው የሚአለቅሱት"? የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ በእውነት አቃተኝ!
@muhammedsani4181
@muhammedsani4181 14 дней назад
እንዴት ያቅትሃል ቀላልኮ ነው ህፃናት ወደዝች ምድር ሲመጡ ቋንቋ የላቸውም የአለም ቋንቋ ሙሉ የነሱ ነው እያደጉ ሲመጡ ነው ባባ ማማ እያሉ ከወላጆች የራሳቸውን ቋንቋ የሚወስዱት ነገር ግን ሲመጡ ሁላችንም ስንመጣ ስናለቅስ አማራ ኦሮሞ ትግሬ ጉራጌ አፋር ወላይታ ከንባታ አገው ኢንጊልሽ አረበኛ ፈረሳይኛ ቻይነኛ ጃፓነኛ ህንደኛ ወዘተ ያሉትን ቋንቋ አይደለም የምናሰማው ጭርርርር እኛያያያያያ እያልን ነው የመጣነው ጋሽ አዳም
@gunatube12
@gunatube12 15 дней назад
ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድማችን በርታልን ሀገራችን አማን ህዝቦቿን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤
@hawamedia655
@hawamedia655 15 дней назад
ማሻአላህ🎉