Тёмный
Fact Check bible
Fact Check bible
Fact Check bible
Подписаться
አላማዬ ጠያቂ ትዉልድ መፍጠር ነዉ ከቻልክ አግዘኝ
27 August 2024
10:01
2 часа назад
26 August 2024
4:46
4 часа назад
ፀሎት
4:50
7 часов назад
ክርስቲያን ማነዉ?
10:00
7 часов назад
23 August 2024
10:01
12 часов назад
ለምን እንፆማለን
5:24
16 часов назад
ጊዮርጊስ ማነዉ?
10:00
День назад
18 August 2024
9:59
День назад
Комментарии
@AserTomas
@AserTomas День назад
ተባርኩ አባታችን
@Deaconabraraw
@Deaconabraraw 2 дня назад
ዴቫችን ኦርቶዶክሳውያንም እኮ እምንወድህ አለን። ሁላችንን እንትን ባትለን😂😂😂 ለማንኛውም በጣም ከምወዳቸው የዘመናችን የጸጋው ወንጌል ሰባኪ እንደ ዴቭ እምወደው የለም ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ
@savedbyGrace123
@savedbyGrace123 2 дня назад
@@Deaconabraraw በቅንነት ተረዳን ወንድማችንን የነብሳት መዳን እንጂ ማንንም ለማብሸቅ የሚደረግ ነገር የለም ወንድማችን እንወድሃለን ተባረክ ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ አ.አ ከሆንክ ነሐሴ 29 እመጣለሁ እንገናኛለን
@savedbyGrace123
@savedbyGrace123 2 дня назад
@@Deaconabraraw @Habunkown telegeram ከፈለከሰ ፃፍልኝ
@Deaconabraraw
@Deaconabraraw 2 дня назад
@@savedbyGrace123 እሽ እንገናኛለን
@Deaconabraraw
@Deaconabraraw День назад
@@savedbyGrace123 እሽ ስቀልድ ነው ቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ብዙ የስህተት ትምህርቶች መጻሕፍት ጸረ ወንጌል ትምህርት አለ እንኳን እናንተ እኛም እንቃወማዋለን። 👍
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 3 дня назад
የመድኃኒያለም ያለ ኦርቶ እረ ጌታ በዙፋኑ አለ ያያል ተመለሹ😢🙉🙊🙈
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 3 дня назад
ዘንድሮ የዘመኑ የኦርቶዶክሰ ወጣቶች ያሳፉራሉ እንደ ሕንድ ጣኦት ተሸክመው አደባባይ ወጡ😢😢😢😢 አሜንን ወንድሜ ትዜ
@user-bp9mp2qm4q
@user-bp9mp2qm4q 5 дней назад
fact check ,ተባረክልኝ ሁሌም ካንተ ነው ቪዲዮዎችን የማየው ፣።
@sohabazeydibnu5482
@sohabazeydibnu5482 6 дней назад
memiher betam girum astemhiro new
@eleni311
@eleni311 9 дней назад
"ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል" ተባረክ ወንድማችን ትዜ🙏❤
@ygeremusisay6797
@ygeremusisay6797 10 дней назад
keep it up🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 12 дней назад
አይይ ኤፌሶን 😂
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 13 дней назад
አቤቱ መልሰን 😢😢😢😢
@naodgutema2416
@naodgutema2416 17 дней назад
በወንጌል መዶሻ እናፈርሳለን
@Deaconabraraw
@Deaconabraraw 20 дней назад
ኢትዮጵያዊው ቅዱስ ጳውሎስ ዴቭ❤❤❤❤ እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዲያቆን ነኝ ወንድም ዳዊት ፋሲል ሰምቸው የሚልጠግበው ምርጥ የዘመናችን የጸጋው ወንጌል ሰባኪ ነው ትክክለኛ የወንጌል ቃል ይሰብካል።የእኛዋን ቤተ ክርስቲያን ወደ ጥልቁ ትምህርት የከተቱ የሐሰት ትምህርቶች ይገረሰሳሉ።
@AaBb-g4n9f
@AaBb-g4n9f 20 дней назад
የሐሰት አስተማሪዎች ራስምታት ወንድም ዳዊት
@AnwarTriche-ep5hi
@AnwarTriche-ep5hi 21 день назад
ከእነዚህ ሙስሊሞች ይሻላሉ
@MirafSeyoum-cx5ww
@MirafSeyoum-cx5ww 25 дней назад
Ewnet new zemenwot ylemlm ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 25 дней назад
ተባረክ ወንድሜ በርታ❤❤❤❤
@eleni311
@eleni311 25 дней назад
ሀሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው 🙏 ወንድሜ እግዚአብሄር ሲጠራህ ትመጣለህ ከመጣህ ቡሀላም ወደ ኋላ አታፈገፍግም የተጠራሀው በፍቅር እንጂ በዱላ ሰላልሆን እሰይጣን ብቻውን ወደ ሲኦል እንዳይወርድ ኦርቶዶክሶችን እያባበለ ነው እናተ ከማን ጋ እንደምቴዱ ምረጡ የሚጮኸው ጩኸት ለናተ ነው ኑ ወደ ኢየሱስ ሁሉ ያለው ጌታ ነው ከሱ ምን አጣንና ነው በዬቤቱ የምናኳኳው 44 በር ታንኳኳላችሁ ግን አንዱም ከፍቶ ግቡ አይላችሁም ኧረ ተው በህይወታችሁ አትቀልዱ ተባረኩልኝ ወንድሞች 🙏❤
@Deaconabraraw
@Deaconabraraw 27 дней назад
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዲያቆን ነኝ ወንድም ዳዊት ፋሲል ሰምቸው የሚልጠግበው ምርጥ የዘመናችን የጸጋው ወንጌል ሰባኪ ነው ። በጣም ልንጠቀምበት ይገባናል ማለት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መምህራን ምንም እንኳ ለማስመሰል ብንተቸውም ውስጥ ውስጡን ግን ትምህርቱን እንወዳለን እናስተምራለን። ጌታ ቢረዳን ወደ ፊት ቤተ ክርስቲያን አንድ ብንሆን ደስ ይለኛል
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 28 дней назад
መምህር ፀጋ ይብዛሎት❤❤❤
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 28 дней назад
አዕመረ የፃፈውን መጽሐፉ ኦርቶዶክሳዊያን ወገኖቹ አሰቀየሩት😢
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 28 дней назад
Aemre ነፉሱ የተጨነቀችበት ይመሰላል😢
@biruktemesgen-c1d
@biruktemesgen-c1d 29 дней назад
ከሃዲው አንተነክ
@eleni311
@eleni311 29 дней назад
እኔ የሚያናድደኝ ለጣኦት እንዲህ እያላዘኑ ሰውን እንቅልፍ የሚነሱ እግዚአብሄር ሰራቼው ይገልብጠው እግዚአብሄርን ባመለካችሁ እንዴት አገሪቱ በተባረከች ነበር
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 29 дней назад
ጭራሸ የግዕዙን ክሬዲት እንሰጥ😅😅😅 ዋና የግሪኩን ሕዳግ ወርውራቹ ሼሞኒዩ🙊🙉🙈
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 29 дней назад
አኬ ለካ ምቀኛ ነክ😢😢😢 ብዙ ተከታይ የላቸውም እንዳይኖራቸውም አትግቡ ፕሮሞት አትሰሩ አልክ🙊🙉🙈 sorry በሉ ይህንን የምትከታተሉ ቅዱሳን የእግዚአብሔር ሕዝቦች እንተባበር እግዚአብሔር ከእኛ ጋ ነው❤❤❤መምህር ሲገቡ ታፕ ታፕ ሼር❤🙏🙏🙏
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 29 дней назад
ኢዮብ የአኬ ደቀመዝሙር😅😅😅
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 29 дней назад
መምሀር ጌታቸው ለእግዚአብሔር ቃል ብልጫ ሰተው ከቤ/ያን ከጳጳሰ ከሲኖደሰ ይበልጣል ቃሉ ብለዋል ፀጋ ይብዛሎት❤❤❤❤
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 29 дней назад
ወይኔ አኬ" አምላኬ የሚለውን" አንተም ግዕዙ ላይ እንደሌለ አውቀ አሰተባብለ አለፉከው😢😢😢😢
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 29 дней назад
memer and fact blessd❤❤❤❤
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 29 дней назад
facty God bless you❤❤❤❤
@user-bp9mp2qm4q
@user-bp9mp2qm4q Месяц назад
fact check በጣም ነው ምከታተልህ ተባረክልኝ። ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 Месяц назад
አይይይ ኦርቶዶክሰ እግዚአብሔርን ፉሩ😢😢😢
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 Месяц назад
ፋክት እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤
@HiwotKetema-ud3gy
@HiwotKetema-ud3gy Месяц назад
ሀዋርያት መሆናቼውን በምን እርግጠኛ ነኝ 🤔😳አይይ ግግምና ጭራሽ እግዘያብሔር ወተት ነጭ ነው ብሎ መናገር አለበት ማለት ነው አይይይጴጤ
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 Месяц назад
ወጌሻ ቤት ለምን ይሄዳሉ😂😂😂
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 Месяц назад
ወንድሜ ጸጋ ይብዛል ተባረክ❤❤❤
@addisnet21
@addisnet21 Месяц назад
🟢አኬ አንቀጠቀጣችው አኬ የመነፍቃን አስጭናቄ 🙏
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 Месяц назад
ሰማንያ አሀዱ ጭማሪው ብዙ ሰህተት አለበት መቃቢያን ሲራክ ሄኖክ ,,,
@tarekegnburakatarebest5987
@tarekegnburakatarebest5987 Месяц назад
Fact Check go ahead💪💪💪💪💪
@user-mg9tq2ct7y
@user-mg9tq2ct7y Месяц назад
Fact abundant blessed❤❤🎉🎉
@user-ud1su1pc4u
@user-ud1su1pc4u Месяц назад
Egzheber kalun lfexim enji lishir almexam atiwashu
@elsafekadu3743
@elsafekadu3743 Месяц назад
😂😂😂😂❤❤
@eleni311
@eleni311 Месяц назад
የተሀድሶ አላማ ጣኦትን ማፍረሰ እግዚአብሄርን ከፍ ከፍ ማድረግ
@melakuminas7735
@melakuminas7735 Месяц назад
man negn new milew yhe sew?
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub Месяц назад
ደፋር እኮ ነው ይሄ ልጅ🤭🤭🤭
@melakuminas7735
@melakuminas7735 Месяц назад
44 amalkt eyamelek sle lelaw ltawera balhone
@user-nz8vq3ir9n
@user-nz8vq3ir9n Месяц назад
666
@mebrat-wi7ok
@mebrat-wi7ok Месяц назад
🎉❤አኬ
@enataleme375
@enataleme375 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AmbachewuAssefa-sn2iw
@AmbachewuAssefa-sn2iw Месяц назад
ኮንጆ ትምህርት ነው