Тёмный
መዝሙረ ያሬድ MEZMURE YARED
መዝሙረ ያሬድ MEZMURE YARED
መዝሙረ ያሬድ MEZMURE YARED
Подписаться
Комментарии
@hailugetahun867
@hailugetahun867 Час назад
ደግሜ ደግሜ ብሰማው የሚያስደንቀኝ ውይይት።መተኛት አልቻልኩም።ባቢሎን ፈረሰ
@AmenFreeFire539
@AmenFreeFire539 3 часа назад
አይ ቤተክርስትያን ተቋም ነው እርምጃ በራስዋ ህግ መውሰድ አለባት። ምን የአለም ህግ አስጠበቃት? ግለሰቡ ላጠፋው ምን እርምጃ ወሰደች? ደሞ የቤተክርስትያን ጉድ ተነግሮ ያልቃል? ቤተክርስትያን እኮ በውስጧ ያሉት ሰዎች ናቸው ግኡዝ አይደለችም። እንዳውም ወንጀል በዚህ ደረጃ ሲፈጸም ምንም ባለማድረጓ ልትወቀስም ልትጠየቅም ይገባል። የሚያስተዳድሯት ሰዎች ናቸው። እየመረጡ ነው እንዴ እርምጃ የሚወስዱት?
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 3 часа назад
ቤተክርስቲያን እነ ትዝ ታውን በስራቸው አባራለች ቤተክርስቲያን ግለሰብ መናገር ትችላላቹ ቤተክርስቲያን ላይ አለጥፋ
@user-fe8mf1ur3y
@user-fe8mf1ur3y 5 часов назад
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ምትሰሩት ማንነታችሁን ይናገራል የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ ማለት ናችሁ ማፈሪያ ሁላ
@abaymestawet4114
@abaymestawet4114 5 часов назад
እኔ ደካማ ሀጢያተኛ ሰው ነኝ እዲ አደዛ ብዬ መናገር አልችልም ነገር ግን ቤተክርስቲያናችን ንፅህት ክብርት ናት ነገር ግን ውስጥ ያሉ ተኩላዋችን እንመርምር አባቶቼ ወድሞቼ አደራቹሁን የሚሰማው ነገር ከባድ ነው
@getachewtekle5296
@getachewtekle5296 6 часов назад
ድል በድል፡- መጀመሪያ ስምህን በልኩ አርገው
@getachewtekle5296
@getachewtekle5296 6 часов назад
አቶ ድል በድል ዛሬ አሳቀኝሳ፤፡
@abutiglu3641
@abutiglu3641 6 часов назад
ልጅቷን ለምን ታፍናላቹ "it is not fair " ሰላም የተናገረችው ትክክል ነው። ሰለዚህ እናንተም ችግር አለባችሁ...... ፍትህ ለእማሆይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meron-cc9vi
@meron-cc9vi 6 часов назад
ህዝቡን ከቤተክርስቲያን የምታስወጡት እራሳችሁ ቤተክርስቲያን ያላችሁ አባቶቻችን እና እንደ ድልበድል አይነቱ የአባቶችገበና አይውጣ ተከድኖ ይብሰል የሚሉ አይነቶች ናችው!!!! ገንዘብ የት ሄደ ተብላችሁ ስትጠየቁ አትናገሩ አባቶችን ስትሉ፣ሴትልጅ ተደፍራለች ተብለው ሲባሉ በውስጥ እንጨርሰው ስትሉ የኛ አባቶች ነገር የሚገርም፣የሚያናድድ ነገር ነው። ንስሀ አባት የትሄጄ እንደምይዝ ግራ ገብቶኝ ያለንስሀ አባት ተቀምጫለሁ። ይህች ልጅ እንዳትናገር አፍ እፍዋን አላችኅት ጉደኞች እኮ ናችሁ። እግዚአብሄርንም አምላካችን ትክክለኛ አባት ለህዝባችን ይስጠን።
@Fidel_fikir
@Fidel_fikir 7 часов назад
እግዚአብሔር ይፍረድ
@user-ds3or5mz1n
@user-ds3or5mz1n 19 часов назад
Kale hiyot yasemalen guys❤❤
@eliaseshete4410
@eliaseshete4410 21 час назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5V92sjtj2YA.htmlsi=1-zqmtGPAtyxqyBG
@abrahammario153
@abrahammario153 День назад
የኛዎቹ ለምንድነው እንዲናገሩ የማትፈቅዱላቸው ጴንጤዎች እኮ በተናገሩ ቁጥር ብዙ ይሳሳታሉ ስለዚ እድል ስጧቸው ቶሎ አትናደዱላቸው
@selammergia173
@selammergia173 День назад
እግዚኦ በእውነት እግዛብሄር ብርታትን ሰቶችሀል. እኔ ለምሰማው እንካን በጭራሽ ግራ ገብቶኞል እመቤቴን 😂😂😂😂😂😂
@emebetmulu119
@emebetmulu119 День назад
ልደት ምን ነካችሁ ከነዚህ ወንጌል ካልገባቸው ክርስቶስን ከማያውቁ ላለማወቅ ከወሰኑ ሰዎች ጋር ጊዜያችንን ለምን ታባክናላችሁ ሰው ለዩ እነዚ ጅምር አንባቢዎች ናቸው እናንተን አይመጥኑም ምንም አታተርፉምና አትድከሙ እራሳችሁን አታውርዱ።
@emebetmulu119
@emebetmulu119 День назад
እግዚኦ ጴንጤዎች የተያዙበት መንፈስ ከባድ ነው መረጋጋት የላቸው ተሳዳቢወች፣ለፍላፊዎች እነዚ መመለሻም የላቸው፤መደማመጥ፣መከራከር አይችሉ፡እውቀት የላቸው እግዚአብሔር ያስባቸው።እነ ልደት ወንድሞቻችን ምን አለ ከሰው ጋር ብትከራከሩ እነዚህ እኮ ተፈተው የተለቀቁ እብዶች ናቸው ።
@emebetmulu119
@emebetmulu119 День назад
እግዚኦ ጴንጤዎች የተያዙበት መንፈስ ከባድ ነው መረጋጋት የላቸው ተሳዳቢወች፣ለፍላፊዎች እነዚ መመለሻም የላቸው፤መደማመጥ፣መከራከር አይችሉ፡እውቀት የላቸው እግዚአብሔር ያስባቸው።እነ ልደት ወንድሞቻችን ምን አለ ከሰው ጋር ብትከራከሩ እነዚህ እኮ ተፈተው የተለቀቁ እብዶች ናቸው ።
@emebetmulu119
@emebetmulu119 День назад
እግዚኦ ጴንጤዎች የተያዙበት መንፈስ ከባድ ነው መረጋጋት የላቸው ተሳዳቢወች፣ለፍላፊዎች እነዚ መመለሻም የላቸው፤መደማመጥ፣መከራከር አይችሉ፡እውቀት የላቸው እግዚአብሔር ያስባቸው።እነ ልደት ወንድሞቻችን ምን አለ ከሰው ጋር ብትከራከሩ እነዚህ እኮ ተፈተው የተለቀቁ እብዶች ናቸው ።
@emebetmulu119
@emebetmulu119 День назад
እግዚኦ ጴንጤዎች የተያዙበት መንፈስ ከባድ ነው መረጋጋት የላቸው ተሳዳቢወች፣ለፍላፊዎች እነዚ መመለሻም የላቸው፤መደማመጥ፣መከራከር አይችሉ፡እውቀት የላቸው እግዚአብሔር ያስባቸው።እነ ልደት ወንድሞቻችን ምን አለ ከሰው ጋር ብትከራከሩ እነዚህ እኮ ተፈተው የተለቀቁ እብዶች ናቸው ።
@meserettadeleababora5782
@meserettadeleababora5782 День назад
መናፍቃኖቹ ገን አዳራሻቸው ውስጥ እጃቸውን እየጫኑ የሚያስገቡባቸው ድርቅ የሚያረግ ነው እንዴ
@asratyilma4746
@asratyilma4746 День назад
ኧረ ፕሮቴስታንት የሚለው ሲያጣ አርሴማን የሚያመለክት ይላል እንዴ
@honormobile9742
@honormobile9742 День назад
የዛሬዉ ጴንጤ ደግሞ ሴቶች ልጆችም አላት ብሎ አረፈዉ እረ ዉሸታቹ ማጣመማቹ በልክ ይሁን😢
@ephremgari2330
@ephremgari2330 День назад
መልስ የላትም አትድከሙ*****???
@MollaKelemu
@MollaKelemu День назад
እረ ጴንጤወችእባክቻሁ መፅሀፍ ቅዱስን ለኦርቶዶክስ መልሱ እና የሉተርን ታሪክ አንብቡ
@sweetman5249
@sweetman5249 День назад
Ye Orthodox azawuntoch teret teret siyaworu norow ahun wotatum ezaw teret teret 😂😂😂
@yakobermias7051
@yakobermias7051 День назад
kebatari🤨
@sweetman5249
@sweetman5249 День назад
@@yakobermias7051 Manew yekebaterew ? Spros kehone melkam 😂
@tawagashaw
@tawagashaw День назад
ይገርማል ተረት ተረትንም ማወቅህ ጥሩ ነው የናንተ አስተማሪዎች ነጮቹ የኛን መፅሃፍት እንደ ማስረጃ አድርገው ሲማሩበት እንደ አንተ አይነቱ ታሪክን መማር ሲያቅተው አንብብ መረዳት ሲከብደው የህፃንነቱ እየታወሰው ተረት ተረት ይላል እስቲ ከቻልክ አንብቦ መረዳትን ስምቶ ማዳመጥን ስጠኝ በልና ፀልይ
@sweetman5249
@sweetman5249 День назад
@@tawagashaw Kante degmo sew min yimaral ? Tinkolahin? Wushetihin? Minun sew kante yimaral ? Asimatihin new ? Tinish Enkuan atafirim ? Hilina yelehim ? Tawula tabot new bileh yetedegeme enchet sew eyesegede yedenezezew anso ferenji kegna yimaral alik ? Erasihin ke ferenj awodaderik ? Minalebet erasihin be Migib sabil bitichil? Ahunim tiketifaleh aydel ? Esti inde bale aimiro asib . Min yeminebeb neger aleh degmo ? Manbeb siyakitih alik? Ene endante denez aydelehum tinkola ena tera teret teret alanebim..
@sweetman5249
@sweetman5249 День назад
@@tawagashaw Ante eko yemititseliyew wode aganinint ena mutan new 😆. Tseliyeh atawukim. Yilik mebeshashek ayitekimim teret teretun titeh wongel anbib. Gebriel , Michael , Maryam eyalik zemenihin aticheris. Bitaneb noro yihen hulu kentu teret ena tinkola leyiteh tawuk neber . Be Migib sebil rasihin satichil ferenj gar mediresish ejjig betam asafari new wodaje. Ethiopia bicha yale Christina yelem . Kezih bado timkit wutana sew hun endesew asib . Kentu mebeshashek tikim yelewum ..:
@user-ns1ik1vx7g
@user-ns1ik1vx7g День назад
ኦርቶዶክስ ሃያል❤
@Gebdeg
@Gebdeg День назад
ስፒሮስ ልደት ሲያወራ ጠበቅ አርግ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 День назад
ከአዲህ ይሆናችሁ ሁላችሁም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልብ ትስጣችሁ በተረፍ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተአምር በቤታችሁ ይታይ ቅድስት ድንግል ማርያም አንድ ልጅ ብቻ ነው ያላት በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ብዙ ማርያም አሉ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናትና ቢመራችሁም ዋጡትና አጣጥሙ
@user-fc7zr3vc2k
@user-fc7zr3vc2k День назад
የምር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg День назад
🚩ፕሮቴስታንት አትበሉዋቸው የአውሬው መንገድ ጠራጊ:666 ሉተራውያን መናፍቅ በሏቸው
@user-nl8zh8gm2u
@user-nl8zh8gm2u День назад
Arul ሚባል ሰው አለ በእስልምና ላይ ሚሠራ I invite you በዛውም እንግሊዘኛ መማር(መለማመድ)ትችላለችሁ
@user-sf2ic6ds1e
@user-sf2ic6ds1e День назад
እሺ ስሙን
@user-nl8zh8gm2u
@user-nl8zh8gm2u День назад
@@user-sf2ic6ds1e Arul ይባላል ህንዳዊ ነው
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 День назад
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 День назад
ዮሐንስ ከቃሉ ጋር እየተጋጨህ ነው ዝም በይ ይቺ ሰብለ የሚሉሽ ከስርዓት ውጪ ነሽ
@asnakemengistu6658
@asnakemengistu6658 День назад
ያሬድ እንቅልፍህ አስቸግሮህ በመሄድህ ጴንጤዎች የበላ የሚመስ ውይይት አደረግነው አነድ ሰው እውቀት መኖር ብቻ በቂ አይደለም መናገርያለበትን ማወቅ እንዴት መናገር እንዳለበት ማወቅ ማድመጥ ያስፈልጋል
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 День назад
አምላክ የወጣበት ማህፀን እንዴት ሌላ ልጅ ይወጣል መሰናከል የማሪያም ጠላትነት ለዘመናት
@asnakemengistu6658
@asnakemengistu6658 День назад
ለደታ አልቻልክበትም
@asnakemengistu6658
@asnakemengistu6658 День назад
ጴንጤው ሲናገር ኦርቶዶክሱ ደጋግሞ የጌታን እናት አሳየኝ እያለ ከሚጨቃጨቅ አድማጭን ከማሰልቸት ጴንጤውንም እድል መስጠት ኦርቶዶክሱም እንደ ነያሬድ በደንብ ማስረዳት ይሻላል
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 День назад
ይሄ በለጠ ለአቅመ ጴንጤ አልደረሰም ተራ ዱርዬ የእንጨት ሽበት አንተ ብሎ አዋቂ
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 День назад
ኧረ ወገን እንንቃ ጌታችን በዚህ ምድር እያለ እንዴት ወለደች መቼ ከልጅዋ ተለይታ ነው ልጆቹ የት አድገው ነው አይ መናፍቃን ሁሌ አሳፋሪዎች ቤሊ የሚሉህ ተረጋጋ ተራ ወመኔ ነህ አንተ ቀላል ነህ
@zemaritaddislemma-official2662
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ጴንጤ ስላላደረከኝ አመሰግናለሁ ጠማሞች መቼም አትማሩም ከሐዲዎች ጌታ ይገስፃችሁ ብትችሉ ወንጌልን ከኦርቶዶክስ ልጆች ተማሩ ጊዜው አረፈደም ከነ ፈለገ ያሬድከነ ልደት ከሌሎችም ተማሩ በጩኽት እውቀት አይገኝም እባካችሁ
@wosenyelhegebrye970
@wosenyelhegebrye970 День назад
እናንተ ሰዎችን ራሷ ማርያም ከሞት ተነስታ ከዮሴፍ የወለድኳቸው ልጆች ነበሩኝ ብላ ብትላችሁ እንኳን ፈጽሞ አታምኑም እናንተ የምታውቋት ማርያም ና ወንጌል ላይ የምናውቃትየኢየሱስ እናት ማርያም የተለያዩ ናቸው የምንለው ለዚህ ነው ማርያም በውሸት አትከብርም
@melesednna1132
@melesednna1132 2 дня назад
ሴት ፓስቴሬ ምን እያለች ነው
@abebekidie4864
@abebekidie4864 2 дня назад
ምስኪኖች! ተሰናከሉበት ይላል እናንተዬ የተሰናከሉበትን እንደ መረጃ ማቅረብ ልክ ነውን? ኢየሱስ የጠራቢው የዮሴፍ ልጅ አይደለም ማርያምም ዘላለማዊ ድንግል ናት ማቲ 13፥55-56
@MerdeMena-kr9yn
@MerdeMena-kr9yn 2 дня назад
Ye zare wuyiyit aristu des ylal gin displn ygolewal
@MerdeMena-kr9yn
@MerdeMena-kr9yn 2 дня назад
Selam le ante yhun bini