Тёмный
MELIAN SOUL CALL
MELIAN SOUL CALL
MELIAN SOUL CALL
Подписаться
In this channel we discuss about the law of attraction, spiritual awakening, how to manifest anything effortlessly and becoming more conscious and live meaning full and level up life.
ኢጎ ምንድነው? What is EGO Part 2
12:56
2 месяца назад
ኢጎ ምንድነው? What is EGO? Part 1
25:28
3 месяца назад
Комментарии
@ThankyouJourney11
@ThankyouJourney11 2 часа назад
THankyou useful content but covered by your exposed wearing .
@MickyTeklehaymanot
@MickyTeklehaymanot 19 часов назад
Good ego alee eskii silesia abrarilen please 🙏
@kibrombirhane8988
@kibrombirhane8988 21 час назад
ጥያቄ: ሰው ስጋ:ነፍስ:መንፈስ ነው? ወይስ ስጋ እና ነፍስ ብቻ ከሆነስ ነፍስ እና መንፈስ ልዩነታቸው ምንድን ነው?
@kirubelgobezie9848
@kirubelgobezie9848 23 часа назад
I like it .. what is the biggest things that you have manifested. Would tell us how and when .
@newaymulu7712
@newaymulu7712 День назад
አዋቂ
@papillontube5436
@papillontube5436 День назад
Mel konjo
@lemiroba6504
@lemiroba6504 День назад
Thank you for addressing this fundamental question about how to tap into our intuition. Your response was wonderful and answered all my doubts. I now understand that intuition develops based on how much we use it ourselves (By far Intuition is a powerful tool, more potent than intellect). Thank you.
@meliansoulscall
@meliansoulscall 3 часа назад
Thank you so much. I like the way you understand it. As usual, I appreciate your thoughtful comments and support 🙏🏽😊
@Vegastime
@Vegastime День назад
Gobez yene ehet berchilgn arif agelaletse new we wait part 2 please🙏🙏🙏
@SosinaEshete
@SosinaEshete День назад
waaw betam enmsegenalin
@nahileyob4540
@nahileyob4540 2 дня назад
Everything on your video almost perfect even baground music
@meliansoulscall
@meliansoulscall 2 дня назад
Thank you 🙏🏽
@papillontube5436
@papillontube5436 2 дня назад
Tnks alot melian or meli
@Nati-uh8sj
@Nati-uh8sj 2 дня назад
you are doing an amazing thing girl, keep it up. I would be happy If you could make content about the emotional freedom technique {EFT}.
@united6563
@united6563 2 дня назад
እኔ ከሆነ ሰው ፍቅር ይዞኛል። በጣም የሚወደድ ድንቅ ሰው ነው። ግን😔 ውስጤ ከሱጋ ተጋብቶ መኖርን በጣም ይፈራል። ምንም የሚታይ መጥፎ ነገር የለም። ግን ደግሞ ከሱጋ ተጋብቼ መኖርን ሳስበው ውስጤ reject ያደርገዋል። የሆነ የሚያስፈራ ስሜት ይሰማኛል። እኔ ግን እንዲሁ ጥርጣሬ ይሆናል ብዬ አልፈዋለሁ። እና poor me ወይ ወስኜ አልተጋባን ወይ R/ship ፑን አላቋረጥኩ😢 እድሜዬ ላይ እየቀለድኩ ነው።😢
@meliansoulscall
@meliansoulscall 2 дня назад
ያለሽበት ሁኔታ አስጨናቂነቱ ይገባኛል። ውስጣችንን ማዳመጥ ከ ብዙ ልምምድ የሚዳብር ነገር ነው። ውስጥሽን አዳምጠሽ ትክክለኛ ውሳኔ ላይ እነደምትደርሺ አምናለሁ።
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 2 дня назад
I really appreciate what you are doing❤❤❤
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 2 дня назад
Thanks 🙏🙏🙏
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 2 дня назад
Thank you so much for sharing this helpful information 🙏 ❤🎉❤
@meliansoulscall
@meliansoulscall 2 дня назад
You are welcome. I'm glad to know it's helpful
@mahidersolomon811
@mahidersolomon811 2 дня назад
Thanks a lot
@AunMUlu-fn4xx
@AunMUlu-fn4xx 2 дня назад
በጣም ጣቅም ትምህርት ነው የሰጠሽን አህቴ አናመስግናለን❤❤❤🎉
@meliansoulscall
@meliansoulscall 2 дня назад
ጠቃሚ እንደሆነ በማወቄ ደስ ብሎኛል 🙏🏽
@AlebachewTube
@AlebachewTube 3 дня назад
ሜሊ በእውነት ምታቀርቢያቸው ሃሳቦች በጣም አስተማሪዎች ከመሆናቸው በላይ ምታቀርቢበት መንገድ የእውነት ሰዎኛ ነው፡፡ በጣም እናመሰግናለን!
@meliansoulscall
@meliansoulscall 2 дня назад
Thanks for your comments and encouragement Alebachew!
@AlebachewTube
@AlebachewTube 3 дня назад
ሁላችንንም የሰው ልጆች የሚመለከት ድንቅ ትምህርት ስላስተማርሽን እናመሰግናለን ሜሊ!
@meliansoulscall
@meliansoulscall 2 дня назад
I'm glad it helps 🙏🏽
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 3 дня назад
በጣም እናመሰግናለን እህታችን ❤👏
@meliansoulscall
@meliansoulscall 3 дня назад
You are welcome 😊
@Robihubi-i7u
@Robihubi-i7u 3 дня назад
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 3 дня назад
Thanks so mach❤❤❤konjo
@meliansoulscall
@meliansoulscall 3 дня назад
You are welcome 😊
@TesfayeZerye
@TesfayeZerye 3 дня назад
libe weys chikilaten limen huletu yetelaye new behuletu asimetoche alemsasel gra egabalehu
@teddyjima-ml2iv
@teddyjima-ml2iv 3 дня назад
ሜል እንኳን በደህና መጣሽ። ሜል የኔ ጥያቄ ብዙ ጊዜ conscious ሆኜ ሙሉ እንቅስቃሴ ለማድረግ እጥራለሁ ነገር ግን ይሄን ነገር በደጋገምኩ ቁጥር ባዶነት ይሰማኛል በቃ ማለት ህይወት ዬቷናት የሚል ጥያቄ አእምሮዬን ያጨናንቀው እና ድብርት ውስጥ ይከተኛል። እና ደግሞ አንቺን የሰጠኝ አምላክ አመሰግናለሁ ምክንያቱም ለመጀመሪያ ጊዜ እረዳታ የጠየኩ ሰው አንቺ እህቴ አዎ ሜል....
@meliansoulscall
@meliansoulscall 3 дня назад
Thanks for your attention, Teddy! የምትለው ነገር በደንብ ይገባኛል! የ ሀይወት ጥያቄ ያእኮ ነው ካለንበት እንቅልፍ የሚያነቃን። እንደዚህ አየነት ስሜት ሲሰማህ መልሱን ለማግኘት እራስህን አሰተምር፣ philosophy and psychology book helps to understand what this life is all about
@teddyjima-ml2iv
@teddyjima-ml2iv 2 дня назад
Okay, thank you very much, but mel, if you read this, it will help you. maybe you have something to look at
@natiman3314
@natiman3314 3 дня назад
ይገርማል ዛሬ በዚህ ሀሳብ ላይ ሰፊ ጊዜ ሰጥቼ ሳስብ ነበር የዋልኩት ውስጤን ስለመከተል እና ብዙ ጊዜ ማንኛውን ቢዝነስ ስራ ምሰራው ነብሴን ተከትዬ ነው አንዳንድ ስራ ውስጤን ደስ ካላለኝ በፍፁም አልሰራውም ማለትም የሚመጡልኝን ቢዝነሶች ነብስያዬ ደስ ካላት ነው ምሰራው እና በብሰራቸው ስራዎች በጣም ስኬታማ ነኝ ለምንሰራው ስራ ውስጣችንን መከተል 100% ውጤታማ ያደርገናል እናም ዛሬ ያቀረብሽው ትምህርት በጣም ትልቅ እውቀት ነው ለተረዳው እና ለተጠቀመበት ሰው አንቺን ግን በጣም ማመስገን ፈልጋለሁ ፈጣሪ የህይወት ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ የኔ ቆንጆ ሴት❤❤❤
@meliansoulscall
@meliansoulscall 3 дня назад
Thank you for your testimony. ባልከው ነገር በጣም እስማማለሁ
@tsedaytube
@tsedaytube 3 дня назад
❤❤❤❤❤🎉
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 3 дня назад
Thanks a lot dear 🙏🏼
@bibileul3828
@bibileul3828 4 дня назад
tiyake alegn......lezy era endet overcome madireg yichalal ?
@tesfayesiyamregn6912
@tesfayesiyamregn6912 5 дней назад
ትለያለሽ ጎበዝ
@tesfayesiyamregn6912
@tesfayesiyamregn6912 6 дней назад
ትክክል
@user-nb4xx9tw3q
@user-nb4xx9tw3q 6 дней назад
አመሰግናለሁ
@teddyjima-ml2iv
@teddyjima-ml2iv 11 дней назад
በጣም ብዙ መጽሐፍ ለማንበብ ሞክሬያለሁ ነገር ግን እንዳንች practical አልረዳኝም thanks በጣም እወድሻለሁ
@meliansoulscall
@meliansoulscall 10 дней назад
You are welcome. I'm glad it helps. 😊
@FirehiwotAsnake-bq7ck
@FirehiwotAsnake-bq7ck 11 дней назад
እድሜ 35 ነዉ ቤተሰቦቼ ባለማግባቴ ይሰድቡኛል ምን ላድርግ...?
@Nardi135
@Nardi135 12 дней назад
Woow😍😍 የት ነበርሽ እስካሁን? ሀሳብሽን፡እውቀትሽን እንዴት ማስረዳት እንዳለብሽ ታቂያለሽ በቀላሉ ይገባል የምታወሪው።እግዚአብሔር ይባረክሽ ጎበዝ በርችልን የኔ እናት እንዳትጠፊ ታስፈልጊናለሽ ብዙ እጠብቃለሁ ከአንቺ። u r Smart girl ❤❤
@meliansoulscall
@meliansoulscall 12 дней назад
Thank you so much. I'm glad you find it helpful 🙏🏽
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 14 дней назад
Asitiyatin mekebel yetilikinet melekiya new nice we hero ❤❤❤
@meliansoulscall
@meliansoulscall 13 дней назад
Thank you 🙏🏽
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 14 дней назад
Ewodishalehu malete asitemirotish yimechegnal enorowalehu mikinyatum silitena yaletegibar kentu new
@meliansoulscall
@meliansoulscall 13 дней назад
Wonderful!
@AlebachewTube
@AlebachewTube 14 дней назад
የእውነት ደስታ ማለት ለእኔ በምንም ዓይነት ውጫዊ ሁኔት ውስጥ ሆኖ በውስጥ ግን ማሰብ፣ መስራት እና ልናንጸባርቀው የሚገባን ማሰብ፣ መስራትና ማንጸባረቅ ነው እላለሁ! በተረፈ ሁሌም ሰላምተስተምሪን በጣም አመሰግናለሁ ሜሊ! ቀጥይበት ...
@meliansoulscall
@meliansoulscall 14 дней назад
Thank you so much 🙏🏽
@user-my7nk4gf9s
@user-my7nk4gf9s 15 дней назад
እናመሰግናለን 🙏😍😍
@zerubistegni3272
@zerubistegni3272 17 дней назад
Berecelen
@zerubistegni3272
@zerubistegni3272 17 дней назад
Bercelen
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 17 дней назад
ይህ አጭር ቪዲዮ በቂ የሆነ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ ነው ብለሽ ነው ?😅 በበኩሌ ትንሽ ሰፋ ያለ ገለፃ ቢጨመርበት ደግሞ ጥሩ ይመስለኛል ❤❤❤
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 17 дней назад
Well com tehertocheshen betam new yemewodachew tebarke atetefeben
@user-os5ik3km8o
@user-os5ik3km8o 17 дней назад
Do u have a tiktok account can i follow u
@meliansoulscall
@meliansoulscall 17 дней назад
Sure. The link is on my channel as well www.tiktok.com/@kinenet?_t=8ndDttstENp&_r=1
@makdestaye1908
@makdestaye1908 17 дней назад
🥰🥰🥰
@user-bl6ok4gv4n
@user-bl6ok4gv4n 17 дней назад
Milan wude sewedeshe eko berchilegn ❤❤❤❤❤
@meliansoulscall
@meliansoulscall 17 дней назад
Thank you so much 🙏🏽
@Tsionaksum
@Tsionaksum 18 дней назад
መሆን የምንፈልገውን ማንነት እንዴት ወደ ውስጣችን እናስርፅ?
@meliansoulscall
@meliansoulscall 17 дней назад
ይሄንን የሚያብራራ በቅርቡ የምለቀው ቪዲዮ ይናኖራል
@Tsionaksum
@Tsionaksum 18 дней назад
መሆን የምንፈልገውን ነገር እንዴት ወደ ውስጣችን ማስረፅ እንችላለን
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 18 дней назад
Thanks konjoi❤❤❤
@meserbeye
@meserbeye 19 дней назад
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን