Тёмный
yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
Подписаться
ይህ የእኔ የመጋቢ በረከት አሮን የግሌ መንፈሳዊ ትምህርት,ገድላት ድርሳናት እና ስንክሳር እንዲሁም ዝማሬዎችን የማስተላልፍበት የዩቱብ ቻናሌ ነው።
❤️የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው❤️
ወገኖቼ ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለእነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን የቅዱሳን መለአክትን ድርሳን እና የቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን ገድል የማቀርብበትን ቻናል ነው እንድትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ::
❤️መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። ❤️
📍👉ሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like ) እንድታደርጉ በክርስቶስ ስም እጠይቃለሁ
Комментарии
@user-xp6gn6ip1m
@user-xp6gn6ip1m 3 минуты назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@user-ty6em5tk2s
@user-ty6em5tk2s 17 минут назад
Amen Amen Amen enkon aber adersen lentahe legedset Maryam ❤❤❤🎉🎉🎉🤲🤲🤲🕯🕯🕯🙏🙏🙏👏👏👏
@madimadi4218
@madimadi4218 17 минут назад
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ልዑል እግዚአብሔር
@user-dw4kp9qx1o
@user-dw4kp9qx1o 17 минут назад
❤❤❤AmeenAmeen❤❤❤AmeenAmeen❤❤❤AmeenAmeen❤❤❤
@adanechchekol8055
@adanechchekol8055 19 минут назад
Amen Amen 🙏
@asmraa8521
@asmraa8521 24 минуты назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰንመምህራችን
@serkalemteshome4183
@serkalemteshome4183 25 минут назад
Amen Amen Amen
@asmraa8521
@asmraa8521 32 минуты назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@asmraa8521
@asmraa8521 32 минуты назад
ያሠደግሺኝ እናቴ በአታ ለማርያም የውስጤን እቆቅልሺ ፍችልኝና የናፈቀቀውን ደጅሽን ልርገጠው 😢😢😢
@user-ty6em5tk2s
@user-ty6em5tk2s 39 минут назад
Amen Amen enkon aber adersen❤❤❤🎉🎉🎉🤲🤲🤲🕯🕯🕯🙏🙏🙏👏👏👏
@rosarose2433
@rosarose2433 41 минуту назад
አሜን አሜን አሜን እዃንአብሮአደረሰን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 47 минут назад
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም ከኩፉ ነገር ትጠብቀን የልባችን መሻት ትፈፅምልን ረድኤት በረከትዋ አይለየን ውድ መምህራችን ብርሃነ ስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏☦️☦️☦️🌿🌿🌿💠💠💠🌿🌿🌿✝️✝️✝️🌼🌼🌼
@user-ru4st6bk5n
@user-ru4st6bk5n 52 минуты назад
አልልልልልልል አሜን አሜን ስል ሁልም ነግር አግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 53 минуты назад
Amen amen amen Egziabhere yimesgen ye Dingle Mariam Lij Embebte enate aderash yenegerkushn Ke Netsiye gar astarkign bemahakrlachin gbe enate enaksksh 🙏♥️🙏💕🙏♥️💐💐💐💗💗💗😢wud memehirachin kale hiwotn yasemalin🙏💗💗🥰
@slamf-zm4lx
@slamf-zm4lx Час назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለእመቤታችን ለቅድስት ድግል ማርያም 🎂🎂🎂🎂🎂🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Час назад
እመቤቴ ድግል ማርያም ለተጨነቃችሁ ትድረሽላችሁ
@user-kl1ey7ef2f
@user-kl1ey7ef2f Час назад
❤❤አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yi2sv3zc4k
@user-yi2sv3zc4k 2 часа назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@selamgh3379
@selamgh3379 2 часа назад
amen amen amen memhrachen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@JgtHft
@JgtHft 2 часа назад
አሜን አሜን አሜን አሜን 😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xe6ki1fd7g
@user-xe6ki1fd7g 2 часа назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስጥልን በረክታቹሁ ይደረግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ej9fh7wd7z
@user-ej9fh7wd7z 2 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
@user-po5ru6lr7i
@user-po5ru6lr7i 2 часа назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
@hailemariamteferi2917
@hailemariamteferi2917 2 часа назад
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Beti474
@Beti474 3 часа назад
አሜን አሜን አሜን🤲 ቃል ህይወት ያሰማልን❤ የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን🤲
@hwatii
@hwatii 3 часа назад
🤲አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@user-ht1rm8pi3h
@user-ht1rm8pi3h 3 часа назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Fatimaezzahrae917
@Fatimaezzahrae917 3 часа назад
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤
@zainozaino7530
@zainozaino7530 3 часа назад
Amen Amen Amen kalhwti yeamalen ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@user-nb3nn9kq9q
@user-nb3nn9kq9q 3 часа назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን😍😍😍😍🙏🙏🙏
@user-gv8oi2ww6l
@user-gv8oi2ww6l 4 часа назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ኣባታችን🙏🙏🙏❤❤❤