Тёмный
ערוץ IETV 140
ערוץ IETV 140
ערוץ IETV 140
Подписаться
ברוכים הבאים לערוץ היוטיוב הרשמי של I.E.T.V

IETV הנו ערוץ הטלוויזיה הישראלי אתיופי של הקהילה האתיופית בישראל, אשר נותן ביטוי לתרבות, למסורת ולאורח החיים של הקהילה בארץ. הערוץ משדר 24 שעות ביממה- רצועת חדשות שבועית ועדכונים מהשטח על המתרחש בקהילה, הפקות מקור: תכניות אולפן העוסקות באקטואליה,חברה,אמנות, חינוך, תעסוקה, בריאות ואורח חיים.
IETV LIVE PROMO - 12/09/24
1:03
15 часов назад
IETV LIVE PROMO - 11/09/24
0:57
2 часа назад
IETV LIVE PROMO - 10/09/08
0:44
4 часа назад
IETV LIVE PROMO - 08/09/24
0:51
9 часов назад
IETV LIVE PROMO - 06/09/24
0:51
14 часов назад
IETV LIVE PROMO - 05/09/24
0:54
16 часов назад
IETV LIVE PROMO - 04/09/24
0:48
19 часов назад
IETV LIVE PROMO - 03/09/24
1:00
21 час назад
IETV LIVE PROMO - 01/09/24
0:50
День назад
IETV LIVE PROMO - 30/08/24
0:53
День назад
IETV LIVE PROMO - 29/08/24
0:45
14 дней назад
IETV LIVE PROMO - 28/08/24
0:54
14 дней назад
Комментарии
@user-me5xj7ex3w
@user-me5xj7ex3w 10 часов назад
ጋቢ መረጃ ሣደይሖን ስሜት ነው የምታነበው ለትንታኔ ሠለሞ ይሻላሐል እራሥሕን ደግመሕ አዳምጠው
@user-me5xj7ex3w
@user-me5xj7ex3w 10 часов назад
ቤቶቹ ሰው አልባ ነቸው?
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f 11 часов назад
❤❤
@user-gt1cb4sg5p
@user-gt1cb4sg5p 12 часов назад
ድል 🇮🇱🇮🇱
@Sampenubrhan
@Sampenubrhan 12 часов назад
አዲስ ቲክኒካዊ ስልት ያለበት ፡አስደሳች ዜና መስማቴ ሞራል ተሰምቶኛል ፡ራቅ ባለ ቦታ በራችሁ በመሄድ ደግሞ ነካ ብታርጉ ወጀብ ማዕበሉ ፀት የማረግ ስልት 100% ፐርሰንቱ በክንዳችሁ ነው ያለው ቀጥሉበት ❤
@samuelhadgu2223
@samuelhadgu2223 13 часов назад
Israel ❤
@samuelhadgu2223
@samuelhadgu2223 13 часов назад
I love IT Israel
@BdjHDDhch-xc5ei
@BdjHDDhch-xc5ei 15 часов назад
ኢትዮጵያ የደበዘዘችው የቅማንት ጥያቄ በአግባቡ ባለመመለሡ ያመጣው መዘዝ ነው እጅ የኮረና መከሠት ምክንያት አደለም ወይዘሮ መልሽው
@user-lb2uh4ed4y
@user-lb2uh4ed4y 17 часов назад
በጣም በጣም ደስ ይለኛል በናተ 🌹 ኖሩልኝ አሜን
@MeseretBekalu-jt1st
@MeseretBekalu-jt1st День назад
ለተሰዉ ነፍስ ይማር ለቆሰሉ ምህርትን ሺረትን እመኛለሁ
@MeseretBekalu-jt1st
@MeseretBekalu-jt1st День назад
የጋራ ሀዘን ነዉ ነፍስ ይማር
@Sampenubrhan
@Sampenubrhan День назад
እግዚአብሔር የተረጋጋ መሬት ነው የሚፈልግ እንጂ ጥንስ በመጣል በደም በማፍሰስ ዐለም በመከራ ማሽቆልቆል ፍላጎት የለውም ፡ ስለዚህ ፕ/ት 2024 ለመሪነት ያሸንፉል ❤
@user-vo8ov3pp2k
@user-vo8ov3pp2k День назад
‏‪55:44‬‏ ‏‪55:45‬‏ ‏‪55:45‬‏ ‏‪55:47‬‏ ‏‪55:48‬‏ ‏‪55:48‬‏ ‏‪55:49‬‏ ‏‪55:50‬‏ ‏‪55:52‬‏ ‏‪56:12‬‏ ‏‪56:13‬‏ ‏‪56:14‬‏ ‏‪56:17‬‏ ‏‪56:21‬‏ ‏‪56:22‬‏
@AmareDerso-qt4fr
@AmareDerso-qt4fr 2 дня назад
ተስፋየ በጣም የሚደነቅ ሰው ነው💪
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 2 дня назад
ተባረክ ፋሢሎ
@HanamariamHana
@HanamariamHana 2 дня назад
Stega fentahon metebal woshetam sele haymanot yetefachew lej eswa parlama kuch bela menem ateseram
@HanamariamHana
@HanamariamHana 2 дня назад
Amen fasilye
@טדסהאקלו
@טדסהאקלו 2 дня назад
... פסיל אתה למה קול יום שלמו שלמו אין לוא טעם ישב בבית שלו שלמו מולה אין לו עבודה אהיה במית ביקום שלומו ערוץ 140 לוא רוצי לירות לבטקיל
@salamgalaxy7091
@salamgalaxy7091 2 дня назад
Ameeen le Israeli yedli Amet Yihunlate❤🎉
@MulugetaAbebe-bp6kg
@MulugetaAbebe-bp6kg 2 дня назад
Amen Obbo Fasil ሰላም ለእስራኤል እና ለኢትዮጵያ እመኛለሁ
@MeseretBekalu-jt1st
@MeseretBekalu-jt1st 2 дня назад
አሜን ለሁላችን
@Sampenubrhan
@Sampenubrhan 2 дня назад
ገረመኝ ። አረቦት በእስራኤል ላይ ስልጣን መገኘታቸው ነው ። ሞሼ ራቢኖ በበትር ዳቪድ ሜለኽ በሴፍ ለሁላችሁ ያባርሩዋችሁ ነበሩ ፡ በህይወት የሉም እንጂ ። መዋሰባችሁ ከአረብ ጋር መዳከማችሁ ግልጽ መፅሃፍ ቅዱስ ያሳየናል ። ያሳዝናል ፡በውድቐታችሁ እግዚአብሄር ምን ይበል
@user-hs3sj3vk4z
@user-hs3sj3vk4z 2 дня назад
ፋሲል ዘረኝነት በዚሕ በእስራኤል ሕጉ አፈቅድ ብሎ ነው እጂ ካመሪካን ነው ይበልጡ አሉ እኛ አዳዴ ምን እንላለን መሰለሕ ዘረኝነት በየቀኑ ያጋጥመናን እኔ በግሌ የምለው እኒሕ አረቦች ባይኖሩ ምን ሊበጀን ነው እላለሁ እኛ ኢትዮጵያውያን ንፁህ ሰወች ነን ማንም አየበረክከነም ግን ያም ሆኖ ብዙ ስደተኞች አሉ እስራኤል ውስጥ ለስራ ተቀጥረው ካዛም ውስጥ ለውስጥ ትውዳ ዘሁት የሚቀበሉ እትዮጵያዋን ሕዝብ ቤተ እስራኤላውያን አዲሕ በቀላሉ እኛ ተስፋ ለማስቆረጥ የማያረጉት የለም እስራኤል ዘረኛናት ካለፈው መማርም አይፈልጉም እኛን የምንኖርበት ምክኒያት አደኛ ሐይማኖትችን ሁለተኛ ልጆቻችን ሁሉን ነገር ወደሐላ ጥለው እደሕብ አብሮ ለመኖር እየታገሉ ነው ፍቅር እደሚቸንፌ ያምናሉ ግን ገና ብዙ ውጣ ውረድ አለ እኒሕ ዘረኞች በተለይ በኢዶት አሚዝራሕ ውልግዜም የበታሽነት ስሜት የሚሰማቸው ቁጥራቸው ትንሽ አይደለም አትርሱት የያበሻ ልጆች ወጠው ሊዝናኑ ብዞች አልተመለሱም ተገለዋን ቤት ሊኩራዩ ሲሕዱ እትዮጵያዋን ከሆነ አይቻልም ይላሉ ዘረኝነት ካልጠፋ ምን በሠላም ሊኖር አይችልም አረቦችም ለዚሕ ደረጃ የደረሱት በውስጣቸው ጥላቻ ያደረባቸውም በዘርነት በኩል ነው ስለዚህ እስራኤላውያን በመንግስት አቅጣጫ በተከበረው ሕግ ቤት ብዙ ማስተካከል አለባቸው አለበለዚያ እንዳገር አብሮ ለመኖር አይቻልም ወደድነም ጠላንም አረቦች እንደኛ ሀገራቸው ናት እያመጡ የሌላ ዜጋ መሰብሰባቸው ለኔ አልተመቸኝም ይህን ነው ምለው
@abumekonen99
@abumekonen99 2 дня назад
እውነት ሲደበቅ በሽታ ይሆናል ይላሉ ሙህሮች
@alemnewtafere3480
@alemnewtafere3480 2 дня назад
@granulalarmok3209
@granulalarmok3209 2 дня назад
ሶሪያን፤ ሊቢያን፤ የመንን ሶማሊያን ሱዳንን የበታተነው የውስጥ ችግር ነው፤
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 3 дня назад
ክክክክክኮክኮክክክኮክክክክክክክክ እስይ ደግ አርገ እናንትስ አዛኝ ናቹ ሸይጣኖች ገና ታልቃላቹ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
@abduMama-vl9mf
@abduMama-vl9mf 3 дня назад
ሀማስ ጀግና ነው
@user-hs3sj3vk4z
@user-hs3sj3vk4z 3 дня назад
ሽሎሞ አተ የራመርዘን አተ ደግሞ የተጠለፉት ካልተመለሱ እስራኤል ትጥፋ እያልክ ነው ይሕ በአማረኛ ምን ይላሉ መሰለሕ ሙት ይዞ ይሞታን ስለዚህ ነው ብዙ ልጆቻችን ለሐገር ለተጠለፉ ሲሉ የተወቱ ምነው እኔን ከነሱ በፈት አርገይ አልክጅ በጣም አበዛሕው ያንተን ስሙንም አይጠሩት ምን ማለት ነው እነዚሕ ምግስቶች በሕዝብ የተመረጡ ናቸው ወደድክም ጠላሕም አተ ከነሱ የበለጠ እውቀት የለሕም አታለቅልቅ ደምሕ ይፈላን ቤንግር እና ስሞትርች ስማቸው ሲጠራ እነሱ ሐገር ወዳጅ ናቸው እደማንምም እዳይመስሉ ብዙ ዋጋ ከፍለዋን ለነዚሕ ዘረኞች የግራ ክንፍ ሰላም ሲሉ እኮ ሠው ለይተው ነው እራሣቸውን የማውቁ ሐይማኖት ለማጥፍት ቀን ለሊት የሚሰሩ ምድረ ልክስክስ አድ ቀን እግዚአብሔር የስራኤል ቀን ይወጣን ስለዚህ ተረጋጋ
@getahunemale6541
@getahunemale6541 3 дня назад
የፓርት አባል ሆኖ ጋዘጠኛ መሆን የዜና ታአማንነትን ያዛባል በተለይ አቶ ሸሎሞ ስቀጥል አቶ ጋቢን ይመከታል:: ፋስል ብቻ ነው ገለልተኛና ምዛናዊ ዜጋብ::
@Sampenubrhan
@Sampenubrhan 3 дня назад
ጋዛ ብክንዳችሁ ሃይል ቶሎ አሳጥሩት ጉዳቱ እንዳይባባስ ፡ ሊታወቅ ያለበት አስፈላጊ ጉዳይ ፡ ማርኻችሁ እንዳታመጡዋቸው ፡ ደጋሞች ፡
@user-pb7qv9lf5h
@user-pb7qv9lf5h 3 дня назад
ሰሎሞን የሚናገረው መዛ ነው ሰዎችን የማይከፈል ከፍሎ ይልና አዳድ ነገር ደግሞ ልንስማማ ነው ሲሉ አይሆንም ይላል አድ ያዝ እባክህ
@meserettadese8950
@meserettadese8950 3 дня назад
እንኳን አገር የመረጠውን ሚንስተር እጅ ማንሳቷን መቃወም አለብህ እንጂ መርዝ ቢሆን አለመጎዳቱን አለመሞቱን ነው የሚታየው መሳርያ ቢኖራት ገላወለች ብዙ ስው ሰለሚሰማ ትክክለኛ መልስ መስጠት አለብህ
@user-qm3sf2dx9v
@user-qm3sf2dx9v 3 дня назад
Mr Gabi you must have keep balance of news .
@user-rx9jl3lg7m
@user-rx9jl3lg7m 3 дня назад
ሽሎሞ ስትቃወምም ልክ ይኑረው አንድ እና ሁለት ታጋች ለማስለቀቅ ስንት ወታደር ነው እያለቀ ያለ ያውም አስክሬን ለማስለቀቅ ብዙ ወታደር እናጣለን ገና ለታጋቾች ተብሎ ብዙ መስዋት መክፈል ፍትሀዊ አደለም ያውም ለአስከሬን ተብሎ በየቀኑ ከአረብ በተሰጣቸው ተልእኮ ሰልፍ ለሚወጡት ስደግፍ ትገርመኛለህ ፋሲል አብብለት ይሄን ኮሜንት
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 3 дня назад
የቀድሞው የክነሴት አባል አቶ ሽሎሞ ሞላ ጁንታ ነኝ እያለነው የቢንያሚን ናታኒያሁን መንግስት የሚነቅም የለውም ጠበቃ።። ምክንያቱም የግራ ክንፉ የሚባሉት አገዛዝዝ የጨለማ ገዥናቼው ለህዝብ እዝነት የላቼውም ለስልጣናቼው ብቻነው
@BdjHDDhch-xc5ei
@BdjHDDhch-xc5ei 3 дня назад
ምን አይነት ነገር ነው ወገን ልጆቻችን ተጎዱብን ሚጨመር ካለ መጨመር ማይሆን ከሆነ ፍጥጥአርጎ እዲያስተምሩ ማድረግ ነው ቀልድ ነው እዴ
@user-ue7bk5sh8b
@user-ue7bk5sh8b 4 дня назад
የሀገራችንን እድገትና ተስፋ የሚያጨልሙ ያለ የግራ ክፎች ናቸው ። ።
@user-cy1gc4jg1x
@user-cy1gc4jg1x 4 дня назад
መሠዋት የሚከፍሉትን ወታደሮች ከዳሀቸዉ አይ
@user-cy1gc4jg1x
@user-cy1gc4jg1x 4 дня назад
አይ ሽለሞ በጭራሽ የዚች ሀገር ዜጋ አይመሥልምኮ ሀገር እኮነዉ ሰዉ በምን ማሠብ ጀርን ማለት ነዉ???
@HodgsonBroderick-e2z
@HodgsonBroderick-e2z 4 дня назад
Perez Carol Smith Jose Moore Eric
@AbotaBeleto
@AbotaBeleto 4 дня назад
ለ100 ታጋቾች ሲል ሚሊዮኖችን የመጠበቅ ሥራ መንግስት እንዲያቋርጥ እነሽሎሞና ሌሎች ግራ ክንፎች እየተፈታተኑት ነዉ።
@AyframDerb
@AyframDerb 4 дня назад
ጋቢ 100%
@AyframDerb
@AyframDerb 4 дня назад
ከፉከራ ጾሎት አይሻልም
@MeseretBekalu-jt1st
@MeseretBekalu-jt1st 4 дня назад
አሜን ነፍስ ይማር
@AnetnehGirma
@AnetnehGirma 4 дня назад
ጋቢ ሸሎሞ ተናገሮ እሲጨርስ መናገር የለብህም ምክኒያቱም 1ኛ፡ሃሳቡን ታቋርጣለህ ለኛም የተቆራረጠ ሃሳብ ነው የሚደርሰው ፡፡2ኛ የአንተ ሃሳብን በሃሳብ የመርታት ድክመትህን ታንፀባርቃለህ ፡ሌላው አወያዩ ለሸለሞ የሚሰጠው ቦታ(ሰዓት)ያነሰና ለጋቢ ሃሳብ የመደገፍ ይመስላል ካልተሳሳትኩ
@Sampenubrhan
@Sampenubrhan 4 дня назад
የሆነ ሆኖ በመልቀቅ ድንበሩ እንዳትደራደሩ ፡ መልቀቅ መሸነፍ መሳየት ነው ፡
@NegusaTase
@NegusaTase 4 дня назад
ሺለሞን ከመስማት የኢራኑን መሪ መስማት የተሻለ ነው
@betelmulu4897
@betelmulu4897 4 дня назад
😂😂😂😂
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 4 дня назад
የተማረ ሠዉ ጠላት የመሠለዉ ትዉልድ
@AmarMuhammed-tk1he
@AmarMuhammed-tk1he 4 дня назад
ኢራን አርፈህ ታቀመጥ ስላ ቻይና አታዉረ አንታ ቆሻሻ ትጣፈለህ
@AmarMuhammed-tk1he
@AmarMuhammed-tk1he 4 дня назад
የቻይና ጦስ የአራቄ ቤት ዲቀሎች ጥርቅም ቆሻሾች
@AmarMuhammed-tk1he
@AmarMuhammed-tk1he 4 дня назад
ቆሻሾች ጋና ትጣፈለችሁ አበቱን የመያዉቅ አያቱን የደንቀል ቆሻሻ ዲቀለሁላ ትጣፈለችሁ ድልላሀመስ