Тёмный
Kana  Design -ቃና ዲዛይን  ልብስ ስፌት ዲዛይን  #Fashion
Kana  Design -ቃና ዲዛይን  ልብስ ስፌት ዲዛይን  #Fashion
Kana Design -ቃና ዲዛይን ልብስ ስፌት ዲዛይን #Fashion
Подписаться
የተከበራችሁ ተመልካቾቻችን ሰብስክራብ አርጋቹ ቤተሰብ የሆናቹ ምስጋናችን ላቅ ያለነው። አዲስ የምታዩ ደግሞ ሰብስክራብ ማድረግ አትርሱ በጣም አንወዳቹዎለን !!!!!!!

እናመሰግናለን !!!!!!



ቃና ማሰልጠኛ ኢንስትቲዩት በዘርፉ በቂ ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች በመታገዘ በልብስ ስፌት (ፋሽን ዲዛይን),የማሽን ጥልፍ ,አልጋ ልብስ እና በፀጉር ሙያ ዘርፍ አጫጭር ስልጠናዎችን መስጠት መጀመራችንን ስናበስር በደስታ ነው።
አድራሻ: ቁጥር 1 ሱሉልታ ንግድ ባንክ ካለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ሱሉልታ ሚዛን ፖሊስ ጣቢያ አጠግብ
ከአዲሱ ገበያ 10 ኪሎ ሜትር ከአዲሱ ገበያ ለሚመጡ ልዪ ቅናሽ እናረጋለን
እንገኛለን0913724297
t.me/kanadesign123

Комментарии
@2123holy
@2123holy 13 часов назад
መገኛችሁ የት ነው እኔ በአካል መሰልጠን እፈልጋለው
@Mihret-Tigabie
@Mihret-Tigabie День назад
እጅግ በጣም ቀና ሰው ነህ!!! ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ!!! በተጨማሪ የቱታ ፓተርን ብታሳየን ጥሩ ይመስለኛል።
@Edenየጅማዋ
@Edenየጅማዋ 2 дня назад
🎉🎉
@user-tx8cj4dx2t
@user-tx8cj4dx2t 3 дня назад
Thank you so much
@YdnekachewAshebir
@YdnekachewAshebir 4 дня назад
ፖተርን ሲዘጋጅ አዘገጃጀቱን በዝርዝርና በቅደም ተከተል ቢሆን፣የተዘጋጀዉ ፓተርን አቆራረጡን በቅደም ተከተል እንድንከታተል ቢደረግ ለኛ ለጀማሪዎች የመረዳት አቅማችንን እና ክህሎለታችንን መሠረት ያሲዝልናልና እንደገና ቢቀርብ።
@yeabseraaddis2430
@yeabseraaddis2430 6 дней назад
የምታስተምርበት መንገድ በጣም ነው የጠቀመኝ አመሰግናለሁ!የምትጠቀማቸው ማስመሪያዎች የት ነው የሚሰጡት ማግኘት አልቻልኩም!
@kanadesign-libs_sfet_maseltega
@kanadesign-libs_sfet_maseltega 6 дней назад
@@yeabseraaddis2430 አመሰግናለሁ ,ሚሊተሪ ተራ ግራውንድ ብዙ ጊዜ ያልቀባቸዋል አንድ7 የሚይዝ አለ (set) እስከ 3000ብር ነበር
@yeabseraaddis2430
@yeabseraaddis2430 5 дней назад
@@kanadesign-libs_sfet_maseltega አመሰግናለሁ
@misraktamerat7811
@misraktamerat7811 9 дней назад
ሰላም ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነህ እንዳንተ የሚያስረዳ አላየውም በእናትህ እንደዚህ ቆንጆ ቆንጆ ልቀቅልን ፈጣሪ ያግዝ በጣም ቀና ሰው ነህ
@YdnekachewAshebir
@YdnekachewAshebir 10 дней назад
እግዚአብሔር አይምሮህን ይባርከዉ።ዕዉቀትና ጥበቡን ያብዛልህ።ተንትነህ ነጥብ በነጥብ ስለምታስተምር ለሚከታተልህ ተማሪ ቀስ በቀስ እየተገለጠለትና እየተረዳ እንዲሄድ የሚያደርግ የማስተማር ዘዴን ነዉ የተጠቀምከዉ።
@foziahussien8821
@foziahussien8821 10 дней назад
Keep doing so, we can support you
@foziahussien8821
@foziahussien8821 10 дней назад
Very, very nice I like it
@SelamAburihan
@SelamAburihan 10 дней назад
የዖላ 7cm አልተውክም ከላይ
@kanadesign-libs_sfet_maseltega
@kanadesign-libs_sfet_maseltega 7 дней назад
ዳርቱ/ሸንቅጣቱ 7 ሴሜ ነው
@naomitsegaye6918
@naomitsegaye6918 10 дней назад
በጣም እናመሰግናለን የቲዊስት ቀሚስ ስራልን
@umumussab5964
@umumussab5964 11 дней назад
ማጠንጠኛዋ አልሰራ አለኝ መፍትሄ ፕሊስ
@kanadesign-libs_sfet_maseltega
@kanadesign-libs_sfet_maseltega 10 дней назад
@@umumussab5964 ስብሪንጉ ከሆነ መቀየር ነው ማሽን መሸጫ ቤት
@HafinaPter
@HafinaPter 12 дней назад
Enamesegnalen 😊🙏🏼 Gn merfewna meriw aschegeregn meriw ene kemadergew wede tekarani side nw eyetelefe yalew wedelay kehone wedetach nw eyetelefe yalew mn baderg ystekakelala
@kanadesign-libs_sfet_maseltega
@kanadesign-libs_sfet_maseltega 7 дней назад
መርፌው መሪው እና የመርፌ ዘንግ መሰሪያው ብሎን ሁሉም ወደ ፊት መሆን አለባቸው
@EmuMuhammad
@EmuMuhammad 13 дней назад
በጣም ጎበዝ ስታስረዳ ትችላለህ እናመሰግናለን
@Alem-qs4yq
@Alem-qs4yq 14 дней назад
betam Amesegnalew wendme
@YetimBoggle-rm3dm
@YetimBoggle-rm3dm 14 дней назад
Wow amesginalwe betam
@YetimBoggle-rm3dm
@YetimBoggle-rm3dm 15 дней назад
የወረቀቱ ቁመት ስንት ነው
@kanadesign-libs_sfet_maseltega
@kanadesign-libs_sfet_maseltega 14 дней назад
@@YetimBoggle-rm3dm ጎን እስከ 60 ሰሜ ቁመቱ 80ሴሜ ግን ቶብ ለመስራት ለሁሉም ሰው ይሆናል ምክኒያቱም የፊት ከሰራን የኃላው በራሱ ማውጣት ይቻላል።
@YetimBoggle-rm3dm
@YetimBoggle-rm3dm 14 дней назад
Amesginalwe betam jamari tamari naga 1wer honognale yetmhrt asetayet betam yegabale bazwe katel
@sarongetachewsaron4087
@sarongetachewsaron4087 15 дней назад
በሚገባን መልኩ ነው ያሳየኸን ሽፎን ቀሚስ አሰራር ብታሳየን
@kanadesign-libs_sfet_maseltega
@kanadesign-libs_sfet_maseltega 15 дней назад
@@sarongetachewsaron4087 አመሰግናለሁ ,ተለቋል ከክፋል 1_4 እዩ
@menge.307
@menge.307 15 дней назад
10Q.
@menge.307
@menge.307 15 дней назад
🙏🙏🙏🙏
@user-lv9vw1pf9c
@user-lv9vw1pf9c 16 дней назад
ስለ ቅንነትህ አመሰግናለሁ
@AbrishAbrish-g4m
@AbrishAbrish-g4m 16 дней назад
👍👍👍
@lijsolianatube736
@lijsolianatube736 17 дней назад
please coat full tutorial. keep the good work!
@kanadesign-libs_sfet_maseltega
@kanadesign-libs_sfet_maseltega 16 дней назад
@@lijsolianatube736 thanks,i will do near future am now busy
@YetimBoggle-rm3dm
@YetimBoggle-rm3dm 17 дней назад
❤❤❤❤
@TigTiti-og5cr
@TigTiti-og5cr 17 дней назад
Ina masginalen Batam Arif new gin yal gabagn gimash tikesh malet min alet new
@kanadesign-libs_sfet_maseltega
@kanadesign-libs_sfet_maseltega 17 дней назад
@@TigTiti-og5cr shefon kifle 1 lay alekak ale iyi
@elizabethkung872
@elizabethkung872 18 дней назад
Thanks
@mazimazi7200
@mazimazi7200 19 дней назад
ዳሌ ብለህ ከዛ የፃፍከውን ባማሪኛ ፃፍልኝ ወንድም
@kanadesign-libs_sfet_maseltega
@kanadesign-libs_sfet_maseltega 19 дней назад
@@mazimazi7200 ሱሪ ለመስራት በዋናነት መለካት ያለብን 5 ነገሮች waist=ወገብ ዙሪያ Hip=ዳሌ ዙሪያ length=ቁመት waist to knee=አወገብ ጉልበት knee=ጉልበት ዙሪያ bottom = ቁርጭምጭሚት ዙሪያ
@FitihamlakTizazu
@FitihamlakTizazu 20 дней назад
ሰላምነህ ወንድም ።የሚገጥም ስልክ ልትሰጠኝ ትችላለህ
@user-ex8fb1gz2s
@user-ex8fb1gz2s 23 дня назад
የት ነው አድራሻችሁ
@kanadesign-libs_sfet_maseltega
@kanadesign-libs_sfet_maseltega 22 дня назад
@@user-ex8fb1gz2s ቁ:1 _ሱሉልታ ቁ:2 ሚዛን ሱሉልታ ከአዲሱ ገበያ 15 ኪሜ
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s 24 дня назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ ዎንድሜ
@simegneterefe7513
@simegneterefe7513 25 дней назад
እናመሰግናለን።
@bezuneshlemma8825
@bezuneshlemma8825 26 дней назад
በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ ነገር ግን አኔ ፕራክቲስ ሳረገው ጨርቁ ያንስብኝል ለስፊት ሰንበት ነው የሚያዘው?
@kanadesign-libs_sfet_maseltega
@kanadesign-libs_sfet_maseltega 26 дней назад
@@bezuneshlemma8825 አመሰግናለሁ በደንብ ልምድ እስከሚኖርሽ ተረፍ አርጎ መስራቱ ጥሩ ነው ለምስሌ ከ4_6 ሴሜ ግን ወደ መሽን ስተሄጂ ወይም ስትሰፊው የለካሽበት ማስታወሻ ደብተር አጠገብሽ አርገሽ በልኬቱ መሰረት መገጣጠም መጠፍ ስትለኪ ደሞ ሶስት ጣቶችሽ መሀል አስገብተሽ 3 ሴሜ ትርፍ ሰጠሽ ማለት ነው። ተስፍ መቁረጥ አያስፈልግም ከስህተትሽ ሁሌም ተማሪ ሁሉም ሰው እንደዛ ሆኖ ነዉ ምርጥ ዲዛይነር የሚሆነው። ለራስሽ እና ለቤተሰብ መስራት ወደ ፊት ለምታቶክሪበት የልብስ አይነት የተለያዩ ዩቱብ መከታተል ለረስሽ እና ለቤተሰብ ቅናሽ በሆኑ ልብሶች መስራት then you will be the best within some months
@bezuneshlemma8825
@bezuneshlemma8825 25 дней назад
Thank you very much have nice life!
@seyoummammo8959
@seyoummammo8959 26 дней назад
እውቀትህን ሳትሰስት ስላካፈልከን እናመሰግናለን ተባረክ።
@ruthmanyahele2264
@ruthmanyahele2264 27 дней назад
You are wonderfully teacher Bless you
@ghehab6996
@ghehab6996 28 дней назад
I your tel no plece
@ayni9980
@ayni9980 29 дней назад
ቤታችን በኖርማል ጨርቅ መስራት ብንፈልግ ለዚ ሚሆን ጨርቅ ምን ብለን ነው ምንገዛው?
@kanadesign-libs_sfet_maseltega
@kanadesign-libs_sfet_maseltega 29 дней назад
@@ayni9980 ቦታው ስትሄዱ እነሱምባለሙያ ስለሆኑ ከነ ስንት ሜትር እንደሚበቃ ይነግራሉ።
@ayni9980
@ayni9980 29 дней назад
በርታ ካንተ ብዙ ተምርያለሁ እባክህ መኪና መግዛት ፈልጌ ነው እና ስለሱ በደንብ ቪዲዮም ስራልን
@kanadesign-libs_sfet_maseltega
@kanadesign-libs_sfet_maseltega 29 дней назад
@@ayni9980 0913724297 thanks, sitwesighn Dewy kemakefafeya gar agenaghshalew
@mesayawoke947
@mesayawoke947 Месяц назад
አሪፍ ነው በሌላ ፓተርን አሳዩን
@abdusala-cp3dk
@abdusala-cp3dk Месяц назад
የልጅቷ ቋንቋ እንዴት ነው ሚቀየረው
@kanadesign-libs_sfet_maseltega
@kanadesign-libs_sfet_maseltega 13 дней назад
Setting lay new
@faizashifa6980
@faizashifa6980 Месяц назад
ስለሁሉም እናመስግናለን ቀበቶ ማስገብያ ጥብጣቡ ስንት በስንት ነው ?
@kanadesign-libs_sfet_maseltega
@kanadesign-libs_sfet_maseltega Месяц назад
@@faizashifa6980 kumetu 9cm gonu 4cm kenesifetu yibekal
@FirehiwotHailemaryam
@FirehiwotHailemaryam Месяц назад
its amezing
@user-gr5ie1yx8l
@user-gr5ie1yx8l Месяц назад
ዋው ❤️🙏🏾
@yeshimebettefera2346
@yeshimebettefera2346 Месяц назад
በጣም ግልጽ ነው የምታስተምረው እናመሰግናለን
@Sara-s6b
@Sara-s6b Месяц назад
❤❤❤❤❤ wow
@yonkmani30
@yonkmani30 Месяц назад
በጣም ቅን ሰው ነህ ተባረክ ሽፎን በጊታር አሳየን እናመሰግናለን
@user-eu1mh7up2m
@user-eu1mh7up2m Месяц назад
በጣም አመሰግናለው ተባረክ!
@negedegermew3659
@negedegermew3659 Месяц назад
የሽፎን ልኬት አሳየን
@kanadesign-libs_sfet_maseltega
@kanadesign-libs_sfet_maseltega Месяц назад
@@negedegermew3659 ሽፎን ክፍል 1_4 አለ ፈልጋቹ እዩ ቪዴስ የሚለው
@BalkewTefera
@BalkewTefera Месяц назад
አንድ ሽፎን ቀሚስ ባለ ሙሉ እጅጌ ስንት ሜቲር ይፈጃል?
@kanadesign-libs_sfet_maseltega
@kanadesign-libs_sfet_maseltega Месяц назад
@@BalkewTefera የሚትሩ ብዛት በሽንሽን ብዛት ነው የሚወሰነው በደንብ የሚሸነሸን ከሆነ ከ 5_6 ሜትር እና 2 ሜትር ገበር በመጠኑ ለገበያ ከ3.5_4.50 እና 2 ሜትር ገበር
@BalkewTefera
@BalkewTefera Месяц назад
@@kanadesign-libs_sfet_maseltega OK thank you
@genetkassa5323
@genetkassa5323 Месяц назад
እንኩዋን ደህና መጣህ