Тёмный
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Higen Betegebar (The Law & Practice)
Подписаться
This channel is all about giving guidance to non-lawyers who comes to the court house for the first time.
It instructs the basic things that they should do or not to do when they came to the court as Plaintiff, defendant, wetness etc...
May 4, 2024
3:14
Месяц назад
April 26, 2024
2:45
3 месяца назад
April 13, 2024
1:29
4 месяца назад
April 2, 2024
1:53
4 месяца назад
March 22, 2024
3:19
5 месяцев назад
March 10, 2024
1:53
5 месяцев назад
March 5, 2024
2:06
5 месяцев назад
March 1, 2024
3:32
5 месяцев назад
February 26, 2024
1:23
6 месяцев назад
February 24, 2024
4:52
6 месяцев назад
February 13, 2024
2:11
6 месяцев назад
January 12, 2024
3:44
7 месяцев назад
December 30, 2023
3:07
7 месяцев назад
October 20, 2023
3:32
10 месяцев назад
Комментарии
@henoktilahun8782
@henoktilahun8782 5 дней назад
How about Resigning for low salary???
@EsundaleDereje
@EsundaleDereje 5 дней назад
በጣም ጥሩ ነው በገንዘብ ሰነድ በደራጅስ
@user-yl3ft4ms2o
@user-yl3ft4ms2o 6 дней назад
Thank's for your lesson
@mekoneebeyane5124
@mekoneebeyane5124 8 дней назад
በይርጋ ከተከበረ በኻለ ስለምወደው ራስን እንዴት ማዛወር ይቻላል? ቢያብራሩልኝ አመሰግናለሁ..
@mekoneebeyane5124
@mekoneebeyane5124 8 дней назад
የሚወረሰውን ንብረት /ቤት/ ማለቴ ነው የሌላኛውን በዚህ ይስተካከልልኝ
@zemenenegestat236
@zemenenegestat236 10 дней назад
በርትታልን
@Tigst-jo6ky
@Tigst-jo6ky 11 дней назад
ካርታ የሌላቸውስ እንዴት ይሆናል
@Makaliya-b8f
@Makaliya-b8f 12 дней назад
በናትክ ከቻልክ እርዳን ካርታ አይገባችሁም ተብለናል
@Makaliya-b8f
@Makaliya-b8f 12 дней назад
ትክክል ነክ ፍት አተን እየተከራተትን ነው
@Birikti
@Birikti 15 дней назад
ውርስ አጣሪ የአንዱን ወራሽ ብቻ የተሻለ ገንዘብ በመቀበል ብቻ ለፍርድ ቤቱ ያቀረበው ሪፖርት ብቻ ውሳኔ ይሰጥ ይሆን ከቡር ወንድሜ?
@Birikti
@Birikti 15 дней назад
የተሾመው ውርስ አጣሪው ኑዛዜ መኖር አለመኖሩን ማጣራት ይኖርበታል ወይስ አይኖርበትም? ክቡር የህግ ባለሙያ።
@user-iw3hq7sm1q
@user-iw3hq7sm1q 17 дней назад
የውርስ ሀብቱን ቀንሶ የሸጠ ካለስ በመንደርውል ካለስ ከዛም ከካደስ ሰውዬው መብት ይኖረዋልእዴ 1999 ዓ.ም ድጋሚ ተጠቃሚ ያደርገዋል ህግስ ምን ይላል የገዢውን ሀብት እደውርስ ሀብት አርገው መከፋፋል ይችላሉ ።እዴ በዚህ ሀሳብ ላይ ብትሰራበት የሚል ሀሳብ ስላለኝ ነው።
@Kiya-zw2hz
@Kiya-zw2hz 17 дней назад
ሞች በህይወት እያሉ በዙንብረት ሸጠዋልግን በውርስ አጣሪ ሲጣራ ባንኮችላይ መንም ገንዘብ እደሌለ ውርስ አጣሪው አስገብተዋል።አካውንታቸው ላይ ያለብር ወደማን ትራነስፈር እደተደረገ ማን ወጭጪ እዳደረገው የሚገልጽ ነገር የለም።ወርስአጣሪው ማጣረት የለበትም?
@Kiya-zw2hz
@Kiya-zw2hz 17 дней назад
ለምሳሌ ዳኛዉ ጉቦተቀ ብሎ ዉሳኔውን ያላግባብ ከወሰነ ይግባኙን የሚያዩት ሌላ የህግ ባለሞያነው?
@Kiya-zw2hz
@Kiya-zw2hz 17 дней назад
ተመልከም የሆነ ትንታኔነው ሰለሀግ የምትሰጠን ትምህርት።
@user-yr4gi2lk3n
@user-yr4gi2lk3n 21 день назад
ጠበቃችን ለብይን ከተባለ በሗላ ክርክር አለ
@bedasagudina9588
@bedasagudina9588 21 день назад
ጥሩ ነው
@bintiselam16
@bintiselam16 22 дня назад
በጣም ጎበዝ በርታልን አረ ተከራዬች አዛ አረጉን እስቲ ብዙ እዉቀቶችን መፍትሄዎችን አስተምረን አካፍለን በዚህ ዙሬ
@lalatesema9529
@lalatesema9529 24 дня назад
answer it on e-mail
@belagwondafrsh2896
@belagwondafrsh2896 25 дней назад
አመሰግናለሁ
@AshagreTesfaye-p7q
@AshagreTesfaye-p7q 25 дней назад
አንድ ክስ ከስሼ ረታሁ ተከሳሼ ለላ ክስ ከሰሰችኝ አሸነፊኳት ወጪ ኪሳራ ሁለቱንም በአንድ ፋይል መክሰስ እችላለሁ ወይ?
@lalatesema9529
@lalatesema9529 26 дней назад
answer it on e-mail
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 27 дней назад
መንግሥት ለራሱ ያለ አግባብ ግብር ለመሰብሰብ ነው እንጂ ለተከራይም ለአከራይ የሚጠቅም ነገር የለውም
@lalatesema9529
@lalatesema9529 28 дней назад
አቀራረብ የከፍተኛስ???
@relaxationclassicalmusic4444
@relaxationclassicalmusic4444 Месяц назад
መከሰሰ ይቻላል ወይ
@SirajSeyaman
@SirajSeyaman Месяц назад
ገጠር መሬት የናቴድርሻ ምጠይቀዉ እዴትነዉ እናከሞተች 15አ ሆኖዋል ወላጆቻም ሞተዋል አጎቴ መሬቱን እየተጠቀመትነዉ
@AESCHLEWFIKADE
@AESCHLEWFIKADE Месяц назад
ከሳሽ ይግባኝ መጠየቅ አይችልም
@umualawi3843
@umualawi3843 Месяц назад
ኧረ እዉነት ነዉ ፍርድ ቤት ለመጀመሪያ ግዜ የሚሄድ ሰዉ በጣም ነዉ የሚቸገረዉ ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን አይሰጠንም !
@user-mk9xv5lt3z
@user-mk9xv5lt3z Месяц назад
በጣም የተቸገርንበት ስላለ ልትረዱን ትችላላችሁ እባካችሁ
@aberabekele3585
@aberabekele3585 Месяц назад
የአዋጁን ቁጥር ንገረኝ ፕሊስ
@tsehayzebene1094
@tsehayzebene1094 Месяц назад
ስልክሆትን ፈልገ ነበር ይላኩለኝ
@Asefamasho
@Asefamasho Месяц назад
Enamesginalen
@Blue-Bird-Sky
@Blue-Bird-Sky Месяц назад
Well Come Dear, I love your program. Please do come regularly on RU-vid❤
@YabuYabu-vx2tt
@YabuYabu-vx2tt Месяц назад
ሰላም...... የልጆች ወራሽነት ተረጋግጧል ከዛ በዋላ ግን ምንም እንቅስቃሴ የለም የወራሽነት ማሳወጅ ብቻ ነዉ ቤቱን እያስተዳደረ ያለዉ ታላቅ ወንድም ነው እናትም አባትም አርፈዋል እና እንዴት የመቀጠል እድል አለዉ ይሄ ጉዳይ ..... ምንም የተጣራ ንብረት የለም
@djdavdjdav
@djdavdjdav Месяц назад
ወድሜ ክበርልኝ በጣም ክበርልኝ
@AnnoyedEarth-lx7wd
@AnnoyedEarth-lx7wd Месяц назад
ስልካቹን ከስቀምጡልን
@AmanuelAtelaye
@AmanuelAtelaye Месяц назад
በ 4767 አዋጅ ላይ ምናማክርህ ጉዳይ ነበረን ?እንዴት ነው ምናገኝህ?
@Solomon-v9g
@Solomon-v9g Месяц назад
በዉርስ ማጣራት ጊዜ የተረሱ ንብረቶች በተመለከተ ምን ትላለህ?
@GoldAssefa
@GoldAssefa Месяц назад
በጣም የሚያሳዝን ነው ለ6(7) አመት በፍቅር በመተዛዘን ኖረን በችግር ምክንያት ቤቱን ተፈልጎ እንዲለቁ የ 3ወር ጊዜ ሰተን ነበር በአሀሁኑ ውል መሠረት ግን አብረን ስንቀርብ ለአከራይ ምንም መብት እንደሌለኝና ምንም ለችግራችን መልስ እንደሌለ አሁን ማዋዋል ያለባቸው ለ 2አመት እንደሆነ ተከራዪን መልቀቅ ትፈልጋለ ተገደህ ነው ተፅኖ አለብህ ብዙ እንክብካቤ አከራይ ችግር ማን ይስማው በዚ አይነት ለ7አመት አብረን የኖርን ወዳጅ አይን ላይን ለጎሪጥ እንተያይ ጀመር ወጣት ያለበት ቤት ደሞ ግጭቱ ቀላል አይሆንም በዛ ላይ ተከራየመ የሚያከራየው ቤት እያለው እና በገዛ ገንዘቤ መገብየት ያልቻልኩ መስሎ ተሰማኝ ፍትህ ,,,,,,,
@MedinaMedina-my5qf
@MedinaMedina-my5qf Месяц назад
ስለሠጠኸው ማብራሪያ እናመሠግናለን ወንድም እኔ ሀረብ ሀገር ነው ያለሁት እናም ሁለት አመቴን ልጨርስ 2ወር ቀርቶኛል እና እኔ እዚህ ቤት መሥራት አልፈልግም ግን ሌላቤት ተቀይሬ ወይም የካንስሌሽን ወረቀት እድሠጠኝ ነው የምፈልገው የመጣሁበት ቢሮ ሣናግራቸው መጠየቅ አችይም ከፊልሽ ካልፈቀደች አሉኝ ኩንትራት ከጨረስኩ እሷ የመሥጠት ግደታ አለባት ወይስ የለባትም ?
@hanademse6559
@hanademse6559 Месяц назад
እኔ ምለው ሰው የገደለ እንዴት ነው ሚዳኘው ገዳዮ ተሰውሯል ቤተሰብ ጋ ምን አይነት እርምጃ እንውሰድ ባክህ የሆነ ነገር በለኝ ተቃጠልኩ በንዴት😢
@yonathankaleb3279
@yonathankaleb3279 Месяц назад
አንድ ሰው በሌለበት ጥፋተኛ ቢባልና ቢፈረድበትስ
@user-yr4gi2lk3n
@user-yr4gi2lk3n Месяц назад
አቃቢ ህግ ከ2 ምስክር 1ዱቢጠፋበት መዝገብ ምን ይሆናል ????
@bisrathagos-y8e
@bisrathagos-y8e Месяц назад
ግዛዊ የስራ ውል ተብሎ ለ3 ወር ተብሎ ሲቀጠርሰ ምን ማለት ነው
@fekadutechane8651
@fekadutechane8651 Месяц назад
በሕንፃ ግንባታ ምክንያት አግራባች ላይ ለደረሰ ጉዳት ካሳ በፍድ ቤት ለመጠየቅ የክስ አቀራረብ ህደት ለይ ገለፃ ብሰጥ
@addisusole
@addisusole Месяц назад
Tnx dear
@YesheharegKasaye
@YesheharegKasaye Месяц назад
እረባክህ ወንድሜ እህቴ ባልና ሚስት ፍቺ ሰታደርግ በፍርድ ቤት የተፈረደላት ቤት ነበር ሲፈረድላት ግን 47 ሺ ብር ስጪውና ስም ያዙርልሽ ብሎዋት ነበር ብሩን ባለማግኘቱዎ ረጅም ግዜ ቆየ አሁን ብር ስታገኝ ስም ለማዞር ፍርድ ቤት ስትሄድ ቤቱን የሸጠው ሰው አልሸጥኩም ብሎ መጣ ከአንድ አመት በላይ ተከራከራት ጠበቃ አቁማ ተከራከረች ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፈረደላት ሰም አዙራ ካርታ አሰርታ ከጨረሰች በሁዋላ ቄራ ፍርድ ቤት ለኔም ፈርዶልኛል ካርታ አለኝ ብሎ ቤቱዋ ፖሊስ ይዞ ሄዶ እሷ በሌለችበት ንብረቱዋንና ልጆቾዋን ሜዳ ላይ በትነው ቁልፈውን ገንጥለው ቀይረውት ሄድ በአንድ መንግስት ሀገር ሁለት ፍርድ አለ? ይሄ ሀሉ የሚሰራው መሀል ከተማ ጎተራ ኮንዶሚኒየም ነው ልትረዳን ከወደ ድክ ይሀኸው ስልኬ 09 10 98 69 45
@EyasuMilkias-m5p
@EyasuMilkias-m5p Месяц назад
እናመሰግናለን በጣም
@kelemualegesse8181
@kelemualegesse8181 Месяц назад
wendeme tef 15000 temehert bet 100 percent zeyet 1100 menu ketu hulum esat hono bank tebedro yeserawen maschenk men yebalal
@MedinaMohammed-xz7cu
@MedinaMohammed-xz7cu Месяц назад
ውድ ወድሜ ምክርህ በጣም ጥሩ ነው እና በቅርቡ እናቴ ሞታ ነበር አባቴ ክፍላገር ሌላሚስት አለው የኔ እናት የመጀመሪያ ሚስት ናት ንብረቱም የጋራ የፈሩት ነው ሌላ ሚስት ሳያገባ ያፈሩት ነው አሁን የናቴ ምታከራየው ቤት ነበር እሱአ ሰላረፈቸ እሱ ውል ሊገባ ነው ግን መሙቱአን ማረጋገጫ እና ትዳር እደሌለው ማረጋገጫ አምጣ አሉን የናታችን ድርሻ አጠየቅንም መሞቱአ በህጉ ከታወቀ እሱሚስት የለኝም ብሎ ካውጀ ድርሻዋን እዴት ነው ማግኝት ምችለው
@AnwarSherif-oc9mf
@AnwarSherif-oc9mf Месяц назад
ውሳኔ ከተሰጠው 1አመት ከ4ወር ሊሆነው ነው