Тёмный
Mube tube
Mube tube
Mube tube
Подписаться
ይህ ቻናል ከዘረኝነት ነፃ ነዉ አስተማሪና አዝናኝ ቁም ነገር አዘል ህጉን በጠበቀ መልኩ ታገኙበታላችሁ ሰብስክራይብ ላይክ ሸር በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ😘This channel is free from racism, educational and entertaining, you will find it in a legal manner. Subscribe, like, share and become a family.
Комментарии
@halimaarega
@halimaarega Час назад
አሠላም አሊይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወድ በርችልኝ ቀጥይብት ሠላም ሠላም ለሀገሬ ለህዝባችን በርችልኝ ወድ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SsSs-jg3sr
@SsSs-jg3sr 5 часов назад
❤❤❤
@OmeHayateTube
@OmeHayateTube 15 часов назад
.አሰላም አለይኩም ወርህመቱላሂይ ወበረከትሁ እዚህ ቤት እዴት ናችሁ ብቅ ብልናል በላይክ በርታ ቅድም እቶም እላህ ይጠብቅህ ባለህብትብቦትቅ
@Todayvarieties
@Todayvarieties 16 часов назад
تسلم
@TsigeEthioTube
@TsigeEthioTube 16 часов назад
መልካም ሰዉ
@MariamSorry-m6q
@MariamSorry-m6q 17 часов назад
❤❤❤❤❤❤❤
@zuzumchale
@zuzumchale 21 час назад
አህለን አፊያዬ እንኳን ደህና መጣሽሽ ❤❤🎉🎉🎉🎉
@umemuaztube
@umemuaztube 22 часа назад
አሰላምአለይኩም ወራህማቱላሂ ወበራካቱ ሀይሚ ብሩክ አይላያዩም😂😂
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny 22 часа назад
❤❤❤❤❤
@ZeybaAbdu
@ZeybaAbdu 22 часа назад
Aselemualekum werahmetullahi weberakatu inkuwan dehna metash wude ❤❤❤❤❤🎉🎉
@Fatima-hy7sm
@Fatima-hy7sm 22 часа назад
በላይክ❤❤❤❤❤❤❤
@ሚስክያሲን
@ሚስክያሲን 22 часа назад
❤❤❤ ❤❤❤❤❤ አህለን የኔ ዋ
@TgfamilyTube-h8n
@TgfamilyTube-h8n 22 часа назад
ሀይሚዬ ተረጋጊ እንጂ እሳቱን አብርጂው😂😂
@HawaSeid-ko3tp
@HawaSeid-ko3tp 22 часа назад
ዛሬ ሩቲና አብረሽ ሲጨቃጨቁ እያሰብኩ ነው ዳኒ ና ፅጌረዳ መኖር የለባቸውም ደግሞ አይኖሩም
@sada-vs3wi
@sada-vs3wi 22 часа назад
አህለን ውድ ፈኪየ ጠንካራ ሁኝ🎉😢
@fatiyatube2106
@fatiyatube2106 22 часа назад
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህሌን🎉🎉
@Lobabh1
@Lobabh1 22 часа назад
ሀይሚበከፋትየለባትምብሩኬተጠቀቅእሽ
@aishaapchanal6083
@aishaapchanal6083 22 часа назад
በርች ወድ ላይክ ሸር አድርጉ ❤🎉🎉🎉
@ghgfy8760
@ghgfy8760 22 часа назад
AR❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 23 часа назад
ፈኪ ጠግባለች ሳስባት ቲጂ ጎበዝ ናት ይህ ሁሉ ወር ደብቃ ኖራ😂😂😂😂
@MOMisMyLife-xe4sl
@MOMisMyLife-xe4sl День назад
እነማን ናቸው እነዚህ ደግሞ እኔኮ ያለ ኣብርሽና ሩትየ ሌላ ካፕሎች ያሉ ኣይመስሉኝም 😳😂
@nfffdt931
@nfffdt931 День назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@EeE-nr6ou
@EeE-nr6ou День назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂
@Laliitube-wp3um
@Laliitube-wp3um День назад
Berch wude❤🎉
@sada-vs3wi
@sada-vs3wi День назад
አህለን ውድ ፈኪ አይዞሽ🎉
@gant7129
@gant7129 День назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hayatuu
@hayatuu День назад
ሰላም ሰላም ብያለሁ እንኳን ደህና መጣሸ🎉🎉🎉
@hanichotube
@hanichotube День назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ወይ ጉድ እኔ እውነት መስሎኝ ነበር😂❤❤
@fafi8402
@fafi8402 День назад
ፍኪዬ❤
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf День назад
አፊ ካችቤት እዳለሁ ተኝቸ ብነሣ ካችቤት እዳለሁ😂😂😂😂
@Tube-vp1jg
@Tube-vp1jg День назад
🎉🎉🎉
@user-uv2vv8el9ny
@user-uv2vv8el9ny День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@meditube147
@meditube147 День назад
እኔ እንደተረዳሁት ከሆነ ምንም በሃሳብ አይግባቡም አፍያዬ ፈኪ ንግግር አትችልም የመጣላት ነው ምታወራው እና ስለሰው መልስ ምናምን እያለች ከምትመጣ ዝምብላ በራስዋ አየድያ ብትሰራ ጥሩ ነው የአሁኑ ሰው ጥቃቅን ነገር ይፈልጋል ሰውን ለመጣል ሄሉ ተመልካች እያጣች የመጣቹ ሰጣገባ ውስጥ ስለገባች ነው ፈኪምእንደዛው ተመልካች እያራቀች ነው ያለቹ ሰው ቢመክራት ጥሩ ነው። ❤❤
@mubetube2
@mubetube2 День назад
ሰብስክራይብ ላይክ ሸር አትርሱ❤ፈኪን አበረታቷት አትስደቧት😊ቲጅ ወለደች እንኳን ደስ አለሽ በሏት🎉
@zeyada12
@zeyada12 День назад
ከነሱ አቺነሸ ያሳቅሸኝ ቶፊቅና ሶፊ ተጣልተው የለም እዴ እስዋሰ ለምን ይቀረባታል😅😅😅😅
@mubetube2
@mubetube2 День назад
ለምን ይቅርባት ካራክተራቸዉ እንደቀጠለ ነዉ😂❤
@nfffdt931
@nfffdt931 День назад
😂😂😂😂😂
@zeyada12
@zeyada12 День назад
ፈኪ አህሙ አልፈልግሸም አላት😅😅😅😅😅
@mubetube2
@mubetube2 День назад
በጭራሽ አይላትም አንች ደግሞ😂
@Chereqa1357
@Chereqa1357 День назад
ኢትዮ ቲጅ እርጉዝ ነበረች እንዴ ፈኪማ 💔ሰሞኑን አናዘዟት በስድብ ውይ መጋባቱ ቀርቶ በተግባቡ አይ አፊያ😢
@mubetube2
@mubetube2 День назад
አርግዛ ሄደች አሁን ወለደች❤ፈኪ ደግሞ ተግባብተዉ አብረዉ ይመጣሉ ብየ አስባለሁ😊
@amiadem-d2t
@amiadem-d2t День назад
ወይ ጉድ እረ ተዋት ልጅቱን አግብታ ከፈታች አመት ያልሞላት ልጅ አሁን አግቢ አይከብድም ምን አይነት ልብ ቢኖራችሁ ነው ግን ሴቶቹ ታድላችሁ እኔ በአንድ ወንድ ልቤ ቁሥል ብሏል
@mubetube2
@mubetube2 День назад
ሁሉ አንድ አይደለም ዘወር ዘወር በይ ልብሽን ክፈችዉ ዉዴ ትዳር ደግሞ ከብዙ ወንጀል ሽክፍ አድርጎ ይይዛል