Тёмный
Rita Media
Rita Media
Rita Media
Подписаться
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በኢሜል አድራሻችን rita.media.adverts@gmail.com ያናግሩን!
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለ Rita Media በቂ በመረጃ ይያዙ!!!

In this Channel you will get review videos on Life in Ethopia (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Rita Media !!
Комментарии
@amoges7004
@amoges7004 18 часов назад
እህት እንዳታልፊኝ በናትሽ መልሽልኝ ለመመዝገብ ምን ምን ያስፈልጋን ለምሳሌ የትምህር ማስረጃ ደረጃ የሌለው መመዝገብ ይችላል ወይ?
@Rita-Media
@Rita-Media День назад
ቢኒያም የሴቶች እና የወንዶች ፀጉር ማሰልጠኛ ተቋም 0934917090
@AbelSamuel-ke9vn
@AbelSamuel-ke9vn День назад
Wooow kefeyaw arif new
@simetube
@simetube День назад
አድራሻቸው አስቀምጡልን
@JUSTFACTS-0.1
@JUSTFACTS-0.1 День назад
Temezegebku
@DREAMERS1.0
@DREAMERS1.0 День назад
Emezegebalew ye tsegur moya hule heleme neber
@asnitube3283
@asnitube3283 2 дня назад
ስልኩ አስቀምጩ
@user-gq3gq5kx8z
@user-gq3gq5kx8z 3 дня назад
የካሜራማነት ስልጠና የሚሰጡ ድርጅቶችን አቅርቢልን
@eyobbest4125
@eyobbest4125 3 дня назад
waaaaw
@redietayele3709
@redietayele3709 3 дня назад
Besnt gize new wuchi yemilkut?
@MerawiTizazu
@MerawiTizazu 3 дня назад
አሪፍ ነው
@SusuMD-u8t
@SusuMD-u8t 3 дня назад
ኧረ ፈጣሪያችሁን ፍሩ በልክ አድርጉ ውድነቱን
@lozabogale3561
@lozabogale3561 3 дня назад
ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽኝ አመሰግናለው
@user-hy4fb3bg4w
@user-hy4fb3bg4w 5 дней назад
እኔም ደርሶብኛል😂😂😂
@kidestsimma1067
@kidestsimma1067 5 дней назад
Yamral yamral belesh chereshew endat mene belen enezeze
@kidestsimma1067
@kidestsimma1067 5 дней назад
Code betarege more yekele neber
@rindihancikacika2985
@rindihancikacika2985 5 дней назад
በርች
@jaleelaselam4630
@jaleelaselam4630 5 дней назад
አጭቦርቧሪ ሁላ
@tobiyamekonnenachenef6252
@tobiyamekonnenachenef6252 5 дней назад
ቅንድቡን እሚሰቅል ሰው ክፉ ይመስለኛል
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r 5 дней назад
በርቱ
@user-rk9mb5hm7j
@user-rk9mb5hm7j 6 дней назад
ያልሙኒየሙ የእንጀራ ማስቀመጫ ዋጋዉን አልተናገረም
@user-cg2dh7bx9e
@user-cg2dh7bx9e 6 дней назад
ዉድ ነዉ
@21MarYam
@21MarYam 8 дней назад
እባክሽ አልጋዎቹ ስንት ናቸው ለወገብ ያለው በሜትር ከሀያ ስንት ይላሉ
@Rita-Media
@Rita-Media 8 дней назад
በቀጣይ ስለ አልጋ እሰራለሁ
@rebirababy
@rebirababy 8 дней назад
a34 5G How Much is it
@user-ip8db2do5d
@user-ip8db2do5d 10 дней назад
ድስጡ ብቻ ተወደዱ😂
@ALKNDOW
@ALKNDOW 10 дней назад
❤❤
@redietayele3709
@redietayele3709 11 дней назад
Y Wend bcha nw yalew ?
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 11 дней назад
በርችልኝ የኔ ውድ ❤❤❤ላይክ እያደረጋችሁ 👍👍👍
@genethunde7549
@genethunde7549 11 дней назад
ፍራሻቸው አንደኛ ነው last year m120 በ13ሺ ብር ገዝቻለሁ
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 11 дней назад
አረብአገርዃታርነኝእናእዚህዃታርትሰራላችሁእንዴሱቅአላችሁኳታርስልካችሁንአስቀምጣችሁባገኛችሁደስይለኛል
@AbebaLemlem
@AbebaLemlem 11 дней назад
#Tigrai, Ethiopia. Tigrai traditional clothes ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 11 дней назад
❤❤❤❤ስላም አለሽ ማር🎉🎉ዋወወ🎉🎉
@samerh-ho4py
@samerh-ho4py 12 дней назад
የመቸ ነው እባክሽ መልስልኝ እህቴ
@user-tt5dd4pk7y
@user-tt5dd4pk7y 13 дней назад
በጣም ተመጣጣኝ ነው
@leylaleylu5098
@leylaleylu5098 14 дней назад
ለምቾት ያልከው ዋጋውን አልነገርከንም
@AHMEDMohammed-s9t
@AHMEDMohammed-s9t 15 дней назад
Adrasha yet naw e na dzyne lmlwatnaw ble 20 naw
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 15 дней назад
የሙስሊም ሙሉ የሀበሻ ቀሚስ ካለ እገዛለሁ 45000ደነገጥኩ ኧረ የሁለት ወር ደመወዜ ነው ሆሆሆሆ ሽንት ቤት አጥቤማ ለልብስ ካዋልኩት ጉድ ነው
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 15 дней назад
ግን ጎበዝ ናችሁ በርቱ
@Ayima___tube
@Ayima___tube 16 дней назад
Meskel yelelew yelem inde yemuslimochi
@Rita-Media
@Rita-Media 16 дней назад
አለ ደውይለት
@Ayima___tube
@Ayima___tube 14 дней назад
@Rita-Media okay thank video lay slalgeba new weys lemastelef new
@Ayima___tube
@Ayima___tube 16 дней назад
Meskel yelelew yelem inde
@Rita-Media
@Rita-Media 8 дней назад
አለ ደውይለት
@Ye-maryam
@Ye-maryam 16 дней назад
ጤፍ 15 ሺ በገባበት ሐገር አልባሳት 45ሺ ገዝቶ የሚለብስ ካለ እውነት መመርመር አለበት መንግስት በሐገር ባሕል ልብሶች ላይ አይንሕን ጣል አርግበት እንደመሬቱ እላለሁ
@tigisttachbele
@tigisttachbele 17 дней назад
❤️❤️❤️
@tigisttachbele
@tigisttachbele 17 дней назад
Wow❤❤
@ethiowarzone2875
@ethiowarzone2875 18 дней назад
ሃያ ስድስት ከሀምሣ ነች🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እረ ባክህ
@AbelSamuel-ke9vn
@AbelSamuel-ke9vn 18 дней назад
Arif video new thank you le videow
@abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715
@abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715 19 дней назад
Asossaa telkiale ???
@user-pb6rq3lb7m
@user-pb6rq3lb7m 21 день назад
ኤ 55 ሳምሰግ ስንት ነዉ በ25 GB
@user-pb6rq3lb7m
@user-pb6rq3lb7m 21 день назад
256 ለማለት ነዉ
@nigus9439
@nigus9439 21 день назад
በጣም ኣረፍ መረጃ ነው።በርች።
@elizabethtadesse9531
@elizabethtadesse9531 21 день назад
ከሆለት ሳምት በፌት ግዝቻለሆ እናንተም ግዞት ልብሶ በጣም ነው የሜያምረውየሜሽጠውም በሃቅ ነው ግዞት እላለሁ እኔ ሳላቀው የሽጠልኝ በኦን ላዬ ነው የሜገርም ስው ነው በዜ ስእት እንዷህ እለወዬ ያስብ ላል እግዜር ገንዘብህን ዬባርክልህየሚኀርም ነው በጣም ግዞት ደውሎለት ሃቀኛ ስው ነው
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 21 день назад
ጎበዝ በርችልኝ እርችዬ❤❤❤
@user-gq3gq5kx8z
@user-gq3gq5kx8z 22 дня назад
ዋው በጣም ያምራሉ።ግን ዋጋው ትንሽ በዛ