Тёмный
Bini Tube
Bini Tube
Bini Tube
Подписаться
Комментарии
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 Месяц назад
ውይይይይይይይ ይሄ መዝሙር ልጅነትን አስታወሰኝ እኔ የሙሉወንጌል c ኳየር ነበርኩ
@user-jl5vu9du6e
@user-jl5vu9du6e 4 месяца назад
amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@netsanettafese6654
@netsanettafese6654 5 месяцев назад
Dink zimare new ejig tebarekebetalehu!!
@eirmmazegbu7412
@eirmmazegbu7412 6 месяцев назад
ይህ መዝሙር ጌታ እንዳገኝ የመሰከረልኝ ነው በኔውስጥ ዘመን አይሽረውም የለቀከውሞ ካየሮቹም ተባረኩልኝ ግን የማዝነው በአንድ ቀራቹ ለምን??????
@SuperBeni7
@SuperBeni7 6 месяцев назад
ኤርሚዬ🎉
@-remetfilm6673
@-remetfilm6673 8 месяцев назад
ተባረኩ
@Fevmeko
@Fevmeko 9 месяцев назад
ውይ ተባረክ በቃ
@SuperBeni7
@SuperBeni7 9 месяцев назад
Amen Amen
@mettymenen898
@mettymenen898 9 месяцев назад
በምን ቃል ልባርክህ ወንድሜ?? በህፃንነቴ በልቤ ገብቶ ስንት ዘመን ስፈልገው ነበር ይህን የመዝሙር ሰንዱቅ። ብሩክ ሁን!
@yihungirma1707
@yihungirma1707 Год назад
Bless you!
@simonghiorgis981
@simonghiorgis981 Год назад
Thank you for uploading this special song! It’s a blessing
@simonghiorgis981
@simonghiorgis981 Год назад
❤❤❤
@lensasimessodenga1966
@lensasimessodenga1966 Год назад
Innocent time..... Bless you
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Год назад
የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ፣ እውነተኛ የልጅነት ህይወት ለመኖር ፀጋው ይደግፋችሁ!!!
@mussaron-vs6wq
@mussaron-vs6wq Год назад
እውነተኛ መንገድ ያገኘሁበት ጌታየሱስን ያወቅኩበት የተባረኩበት መዝሙር ❤ የወጣትነቴ ጊዜ ያስታወሰኝ መዝሙር በዚህ ዘመነ የነበሩ ዘማሪዎችና የወንጌል አማኞች ትክክለኛ ነበሩ የውሸት ትንቢትና የውሸት ራዒና የሚሸጥ ዘይትና መሐረብ የማይሸጥበት የጌታ ክብር የሚሠበክበትና ወንጌላውያን ጦማቸው አየተንከራተቱ መኪና ሳይኖራቸው ወይም ለ ውይይት ለምትባለው ታክሲ አሰር ሳንቲም መክፊያ ሳይኖራቸው ወንጌል ለማስተማር በፆም በፆሎት በመበርታት ብቻ ነበር የሚያስተምሩት እንደአሁኑ የሐይማኖት ንግድና የሐይማኖት ፖለቲከኞችና የገዳይ ተባባሪና ዘረኞች እንዲሁም የውሸት ስልክ ቁጥር ተንባዬች ባልቨዙቨትና ባልተሾሙበት ዘመን አረ ስንቱ ትዝታ ወደ ሓላ መለስ ብለው ሲያስቡት የማይረሳ እውነት ወንጌል የተመሠከረበትና ወንጌል የተማርንበት ዘመን ነበር ታድያ ከነዚህ ዘማሪዎች ውስጥ ግማሹ በጌታ ቃል መፅሐፍ ቅዱስ ባነቡበት መሠረት መንገዳቸው የቀጠሉ ሲሆን,ግማሹ,ደግሞ ፖለቲከኛ ና የዘይት ነጋዴ ,ሆነው ዘመኑን እንድናዝንበትና አቤት ጌታ ሆይ አረ ቶሎናና ፍረድ በማለት ግማሾቻችን ከመጎዳታችን ብዛት ቸርች ከመሔድ ተቆጥበን እቤት እፀልየን, እንኖራለን ግማሾቻችን ደግሞ ከአበሻ,ቸርች,ይልቅ የፈረንጆች ቸርች ሔደን በደስታ አምላካችንን,አምልከን ቤታችን እንመለሳለን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ሐቅ የሚፈርድ ስለሆነ አምላክ እንደየስራችን ና ክፋታችን ዋጋችን ይቀጣናል ጌታ እየሱስ ክርስቶስ,ሆይ ቶሎና ,❤
@amanuelmarkos8217
@amanuelmarkos8217 Год назад
Yemezmur Variety;Yemewedew Album Tebarek!
@binitube7310
@binitube7310 Год назад
አሜን
@abejebelay8537
@abejebelay8537 Год назад
Thank you for posting these wonderful songs. God bless you!
@tadeletanga7157
@tadeletanga7157 Год назад
አንተ ምስጋናዬ ነህ፣ 1987. የልጅነት የፀጋ ዘመን
@namomsaw.4179
@namomsaw.4179 Год назад
አንተ ምስጋናዬ ነህ 29:02
@tezetajesus860
@tezetajesus860 2 года назад
በጣም ተባረክ አባቴ በጣም ይሰማቸው የነበሩ መዝሙሮች የልጅነቴ አፌን የፈታሁባቸው
@SuperBeni7
@SuperBeni7 2 года назад
Amen and thank you for your blessing . Please share and like it so as to reach to many peoples
@abiyotkumsa7170
@abiyotkumsa7170 2 года назад
WHAT A SONG! WHAT A SPIRTIT! WHAT A QOIR! ... NO ONE FORGETS THE TIME THEY USED TO SING... MAY GOD BLESS ALL OF THE MEMBERS! THANK YOU FOR LOADING IT; BECAUSE I THINK IT IS ONE OF THE ASSETS OF MESERETE KRISTOS CHURCH...
@SuperBeni7
@SuperBeni7 2 года назад
Yes you are right it is an asset of MKC pls like and share it so as to reach to many peoples
@adaneemishu9802
@adaneemishu9802 2 года назад
ውንድም እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ።
@adaneemishu9802
@adaneemishu9802 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይህን መዝሙር እንዲ ላደረሰከን ወገን ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
@dawitbeshah
@dawitbeshah 2 года назад
Blessings
@discoverafrica5937
@discoverafrica5937 2 года назад
Thanks For sharing 🙏🙏🙏
@andinetengida6070
@andinetengida6070 2 года назад
የጥንቱ ተወዳጅ መዝሙር
@reshidmohammed1774
@reshidmohammed1774 2 года назад
በኢየሱስ ስም ይብዛላችሁ
@Sammyt07
@Sammyt07 2 года назад
OMG finally I found it thank you for posting this song
@amaresisayBAVB654
@amaresisayBAVB654 2 года назад
I was looking for this song for many years. Thank you so much for making available, 🙏
@godskingdompartakeranteneh9133
@godskingdompartakeranteneh9133 2 года назад
በልጅነት ክርስቶስ በምማርበት ዘመን አዳምጠው ነበር ልዩ ነው ተባረኩልኝ
@majorwin2622
@majorwin2622 2 года назад
🥺❣❣❣❣❣❣❣
@jehoiadaleykun1737
@jehoiadaleykun1737 2 года назад
Ante misganaye neh ....... Betam yemewedew mezmur Geta yibarkachu
@victorious.5394
@victorious.5394 2 года назад
It Reminds me the old good days where the pure gospel had been preaching an Gospel had never been used for Trade. Geta hoye wede kedmo kenent melsen egngame enmlesalen.
@avodah4904
@avodah4904 2 года назад
ejig dink zmare wow
@dawittsegaw1563
@dawittsegaw1563 2 года назад
Tebareku
@kasayekelkay6579
@kasayekelkay6579 2 года назад
God Bless you for making available this amazing sacred songs highly in need today to us!!
@azebmulugeta1501
@azebmulugeta1501 2 года назад
bini good job God bless you
@naodgirma7978
@naodgirma7978 2 года назад
Geta abzito yibarkachihu
@kedestmichael3555
@kedestmichael3555 2 года назад
I am so glad that I am able to listen you again after so many years. I was in Harar MKC and you were keep coming to serve us there from Dere Dewa. Today my husband & I was ridding with a memory we had there together with you all. Tibariku.
@AddisKenNew
@AddisKenNew 2 года назад
ለብዙ ዘመን ስፈልገው የነበረ የእነዚህ ኳየር መዝሙር በብዙ ተባረኩ
@SuperBeni7
@SuperBeni7 2 года назад
ይህን የማይረሳ ጊዜ ለማስታወስ ፋና ወጊ በመሆኔ እድለኛነት ይሰማኛል ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ
@gman7833
@gman7833 2 года назад
ወንድሜ ቢኒ አንተ መሆንህን ዘግይቼ ነው ያወኩት እና በጣም ደስ ነበር ያለኝ::you did a great job Bra, stay blessed.
@user-tk9le3jk9p
@user-tk9le3jk9p 2 года назад
❤❤❤❤
@girumtadesseoffical6233
@girumtadesseoffical6233 2 года назад
Wow des sisl
@gman7833
@gman7833 2 года назад
Many thanks who compose and available on RU-vid. Stay blessed 😊
@Liberty-cx4lz
@Liberty-cx4lz 2 года назад
ዋው የማይረሳ ጊዜ
@biniamsolomon4544
@biniamsolomon4544 2 года назад
Thank you Bini for revving our memories. God bless you!
@binitube7310
@binitube7310 Год назад
👍