Тёмный
YOURTOUR
YOURTOUR
YOURTOUR
Подписаться
4K HIGH QUALITY CINEMATIC WALKING AND DRIVING TOUR FROM ETHIOPIA
Комментарии
@kemamuyesawzer6987
@kemamuyesawzer6987 Час назад
አመስጋኝ እንሁን::
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb 2 часа назад
እኛያሳሰበን የህዝብ ማለቅ ምች ይህ ብላችሁ
@ሂልሜናት
@ሂልሜናት 4 часа назад
❤❤❤❤🎉
@asefamamo1352
@asefamamo1352 21 час назад
Mefres alebet, ashebariwu junta/woyane slegenebawu.
@effort9649
@effort9649 День назад
I have no idea why our people don't see this?
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 2 дня назад
ማንኛውም ስራ ዋጋ አለው በእግርህ እየተዘዋወርክ ልክ ኢትዮጵያ እንዳለን ስላስጎበህኝህን አመስግናለሁ በርታ ግዜ ሰዐት ገንዘብ ነው ትንሽ የሚባል ሥራ የለም ላይክ ስብስክራይብ አድርጌሀለው ለማበረታታት
@yourtour.1
@yourtour.1 2 дня назад
ልፋቴን ስለተረዳህ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ
@TesfaGselassie
@TesfaGselassie 2 дня назад
ለገሀር ከኮሪደሩ በፊትኮ ለዱባይ ባለሀብት ከአምስት አመታት በፊት 36ሺህ ሄክታር መሬት 2011 ዓ.ም የተሸጠ ቦታ ነው እስከአሁን ድረስ መቆየትም አልነበረበትም።
@tilahung3043
@tilahung3043 2 дня назад
እብይን አትመኑ ሥልጣን ያገኘ ስሞን ነዳጅ ተገኘ ብሎ የዋሸ አናዳጅ ሰው ነው ::
@Misguun
@Misguun День назад
Eyetesera new
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 3 дня назад
አውሮፓበጣራ የሚታፈነው ከበረዶና ከዝናብ ለማምለጠጥ ነው ። ኢትዮጵያ ግን አዋራን ለመከላከል ፀሐይን ለመጋረድ ሥለሖነ በቀላል ወጪ የሚያምርነፋሻማና ማረፊያና መዝናኛ መሥተንግዶ ሰጪ አድርጎ መገንባት ነው፣ ዕባካችሑ የአየርንብረት ልዩነት ሥላለ ሠዉን አታፍኑት፣ ለበሽታም ሥርጭት ማመቻቸት ነው። አንድም የአየር ማጣርያና መዘዋወሪያ አይታይም ። አይ አለመታደል፠
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 3 дня назад
የአሜሪካ መንግሥት ያለው ቅርንጫፍ በ3 ተከፍሎ በሥ ሩ ያሉ legislative, executive and judicial legislative branch The legislative branch is made up of the House and Senate, known collectively as the Congress. Among other powers, the legislative branch makes all laws, declares war, regulates interstate and foreign commerce and controls taxing and spending policies. The following are legislative branch organizations: Architect of the Capitol (AOC) Center for Legislative Archives, National Archives and Records Administration Congressional Budget Office (CBO) Government Accountability Office (GAO) Government Publishing Office (GPO) Library of Congress (LOC) Office of Compliance U.S. Senate executive The executive branch consists of the President, his or her advisors and various departments and agencies. This branch is responsible for enforcing the laws of the land. The following are executive branch organizations and agencies: Executive Office of the President (White House) The President's Cabinet (Federal Agencies) Independent Federal Agencies and Commissions USAGov The Federal Information Center (FIC) USA Jobs Judicial The judicial branch consists of the U.S. Supreme Court and the Federal Judicial Center. According to the Constitution, "[t]he judicial Power of the United States, shall be vested in one supreme Court, and in such inferior Courts as the Congress may from time to time ordain and establish." The Federal Judicial Center is the education and research agency for the federal courts. በጎሣው ወይ በብሔሩ ተሠባሥቦ መንግሥት ሖኜ መምራት አለብኝ የሚል ፌዴራላዊ ተቋምም ቦታም ድርሻም መቀመጫም የለም። ሑሉ የተደረሠበት መመሪያ ርዕዮትና ፍልሥፍና የኢትዮጵያ ራሥን አዋቂ ካልተባልን የሚሉ ከየት ዕንደመጡ ባልታወቁ መሐል ሢደረሥ ይጠነባል። ያገሙታል። ሦሽያሊዝም ድሕነትን ማጋሪያ ሥርአተ ለውጥም አልነበረም፣ ዕነሡ ግን ሑላችንንም የለመዷትን የሠነፍ ውጤት አጋብተውብን አደሕይተውናል። ይቺ በቅምጥል ኖሩ የሚባሉት ለሥንት ወራት ይሖን ተደላድለው ዕንኳን መኖር የጀመሩት? ሑለተኛው የአለም ጦርነት አልቆ ክቡር ባለማዕረግ ታጋዩ ንጉሠነገሥት ሐይለሥላሤ መንግሥታቸውን ሢመሠርቱና ባሥልጣናቱን ያሥተዋወቁትሥ መቼ ነው? ከዛ ምን ገጠማቸው? የተረከቧት ሐገርና ሕዝባቸው በምን አይነት ቁመና ላይ ነበሩ? የሐገሪቷሥ ምርቶች ምን ነበሩ ፤ ምን ያክልሥ ለአለም ገበያ የማቅረብ ችሎታ ሑኔታ ማመላለሻ ማቅረቢያ የንግድሥ ልውውጥ ነበር? የተማሩ የሠው ሐይልሥ? ሥንት ተቋማትሥ ነበሩ? ይገርማል የገዛ ሐገርን አቅም ችሎታ ሑኔታና ያፈጠጡ ጠላቶችን አለመረዳት አለማወቃችሑ። የሐገርበቀል የውትድረናን የማዕረግ አሠጣጥና (ፊውዳል) የባላባት ሥርአትንና ማን ዕንደሖኑ መለየት አለመቻል ድድብና ነው።ከጦርውጊያ ተርፈው የተመለሡሥ ሥንት ነበሩ ? ባለውለታ ለሖኑ ምን ያሠጥ? አቅም በፈቀደ የተሠጠን የዕርሻ መሬት ዛሬ ድረሥ ይነተረክበታል። ምን ይሠጣቸው ነፍሣቸውን አሥይዘው ለተዋጉና የድል ባለቤት ላደረጉን? ዝም ሥትባሉ መፅሐፍ በበረኪና ማጠብ ጀመራችሑ። ምድረ ቅሌታም። ሥንት ናቸው ለመሖኑ ተርፈውሥ ለሥጦታ የበቁ? ያሣዝናለል የምትናገሩትንና የምትፅፉትን ሣትመራመሩና ሣታገናዝቡ መለፍለፋችሑ መቀበጣጠራችሑ። ምድረ ደደብ። ግብፅ ወረረች ፣ ሦማሌ ወረረች ኬንያ፣ የዛ በቅርብ ያለው ክልል ችግር ነው። አማራው ላይ በሚደርሠው ግፍ ያልደረሥክ ሒድና አንተ ተዋጋ፤ ዕዛ የሦማሌ መንደር። በየክልሉ ያለ መሬት የክልሉ ዕንጂ የኢትዮጵያውያን የጋራችን ዕንዳልሖነ በተደጋጋሚ በዚሕ ዕብድ መሪያችሑ ጌታችሑ አሥሮ ዕንደ ባሪያ የሚገርፋችሑ በተደጋጋሚ ተናግሯል። ምንአባክ ልሑን ብለሕ ነው ሔደሕ የምትዋጋው። መሐል አገር ድረሥ ገብተው አንገቱን ቆርጠውሥ አያንጠለጥሉትም፤ ምን ያገባችሗል። ሠራዊቱም የሕዝብ አደለም በተደጋጋሚም አሣይተዋል ማንነታቸውን። በመሬት ላይ መንግሥት ጣልቃ አይገባም ማለቱ በትክክል፣ መንግሥትን ከሕዝብ ሢነጥል ነው። ግብፅ ዕሥላምና የዕሥላም መንግሥት ያላት ነች፣ ዕኛ ደግሞ በዕሥላም ጠልነታችን ሥለሖነ ዕንድንታወቅ ያደረገን፣ ዕሥላምን ዕንደማንዋጋ ማሣየት ነው ያለብን። ማናችሑም አሑን በቆሠቆሠው ጦርነት ሕይወታችሑን ልታጡ አይገባም። ደግፈውት ያከረሙት ይዋጉለት። ይሔንን ቅሌታም ባንዳ አምናችሑ ብትዋጉ ዕልል ከማለት ሌላ የምንለው የለንም።
@fitsumMana
@fitsumMana 4 дня назад
አፍርሰውውዉው
@addiskebede-m7m
@addiskebede-m7m 5 дней назад
Very nice and clean, the buses should be clean as well
@user-pq7bt4mq2j
@user-pq7bt4mq2j 5 дней назад
ጥሩ ነው ነገር ግን እነዚህ አውቶብሶች የሚሰሩት በናፍጣ ከመሆኑ የተነሳ እዛ ሞተሩ ሲሰራ የሚወጣው ሀይድሮ ካርበን ለጤና እክል እንዳይፈጥር የተሰራ ከሆነ ጥሩ ነው
@Modagne23
@Modagne23 5 дней назад
Fantastic! God bless our PM Abiy Ahmed. He’s changing Ethiopia 🇪🇹
@user-qc2cq9ly7v
@user-qc2cq9ly7v 5 дней назад
Great job!!! Thanks to our pm!!!!
@TsinatKassahun
@TsinatKassahun 6 дней назад
ገና አልገባንም ህብረት አንድነት ቢኖረን ስንት ታሪክ በተሰራ ወለማንኛውም የማይቆም ጅማሮ እንደሆነ ያስታውቃል
@solomonkeffa230
@solomonkeffa230 6 дней назад
አንበሳ ለምን አውቶቢሶችን በየቀኑ አያጥብም? 24 ሰዓት መስራት ለምን አይለምዱም? አውቶቢሶቻቸው በሙሉ ቆሻሾች ስለሆኑ ከአገልግሎት በኃላ በየቀኑ መታጠብ አለባቸው:: መስራት ካልቻሉ ለሚሰራ ይልቀቁ
@Abichabichud2121
@Abichabichud2121 6 дней назад
ጀግና መሪ ሲኖርህ እንዲ ነው እነ አፈረሱት
@alemnashenegash6539
@alemnashenegash6539 3 дня назад
Exactly 👍👍👍
@melesedesalegn
@melesedesalegn 6 дней назад
አገሪቱ በትክክል የሚያሣድጋት መሪ አግኝታለች እሥከ አሑን የነበረው ዘራፊ ቀማኛ ምቀኛ ወንበዴ ነበረ አሑን ግን ሥራ በተግባር በርቱ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ እና ክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ
@alemnashenegash6539
@alemnashenegash6539 3 дня назад
Exactly 👍👍👍
@effort9649
@effort9649 День назад
Very true. Yegna sew gen aygebawem.
@user-Ali-Aman
@user-Ali-Aman 6 дней назад
ማፍረስ ዙር የለውም፡፡
@gechove1154
@gechove1154 6 дней назад
ቆምጬ ሰልፍ ውጣ መድፉ ተሽጠዋል
@melilayared8204
@melilayared8204 6 дней назад
ያኔ ሲሰራ ወንድሜ በኮሪደር ልማት ሳይሆን ለአፍሪካ ህብረት ታስቦ ነው አሁንና ያኔ ስራው ራሱ አይገናኝም ስለዚህ ቃላት አጠቃቀምህን edit ብታደርገው የተሻለ ይሆናል ብዬ አስባለሁ ተባረክ
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 6 дней назад
ትክክል እርምጃ ✌️✌️✌️
@asefamamo1352
@asefamamo1352 6 дней назад
Lk inde habtam hageroch yaltebelashewun menged yafersalu, snt yeferarese bota eyale.
@halemtessema9256
@halemtessema9256 7 дней назад
መንገዱ ፈርሶ እየተሰራ ሳይሆን፣ አዲሱ የመብራት ፖል- ቢጫ የመሰለው-ና የእግረኛው መንገድ ነው የሚሰራ ያለው - እንዳየሁት። ብዙ ቦታጋ የእግረኛው መንገድ ጥራቱ አናሳ ነው።
@user-sc2qf1fs7e
@user-sc2qf1fs7e 7 дней назад
❤❤❤
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 7 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 7 дней назад
እሸሸ እሸሸ አብይ መጣልን ከመሸ እያሉ ነው ልማቶች
@tigistkassa610
@tigistkassa610 7 дней назад
ይህንን በማየቴ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ ። ድሮ እንደዚህ ንግድ አይሉት ማቆሸሸ በመጀመሪያም እንዴት የንግድ ቦታ ይሆናል እኔ ማሰታሰው ግዜ ሰዋች መጥቶ ቤተክርሰቲያን ተሳልሞ ደረጃው ላይ በመሆን ባሰም ሆነ ታክሲ የሚጠብቅበት ማራኪ ቦታ ነበር ።አሁንም ተሰፋ አለኝ ወደድሮው እንደሚመለሰ።
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 7 дней назад
ምጅምርያም አለው ካውም ነበር?! ትክክል እርምጃ
@nytoaddis76
@nytoaddis76 7 дней назад
You are just showing us roads and greenery and buildings. Can you show us if any of these white painted buildings have businesses and residents?
@yourtour.1
@yourtour.1 7 дней назад
ok i will show u
@nmariam123
@nmariam123 9 дней назад
concret pavement
@zekarias998
@zekarias998 12 дней назад
lemdnew corridorun orange colour yemtkebut ? bzu African hageroch bcha new mayew.
@user-vo1uz7hr7q
@user-vo1uz7hr7q 15 дней назад
Great job 👍
@user-cy1rg9gb8i
@user-cy1rg9gb8i 15 дней назад
It's very good
@user-hw4iw2vw7q
@user-hw4iw2vw7q 15 дней назад
የኔ ወንድም\ራ እህት /እራስህን ከብት ቀርቶ አዉሬ ማድረግ ትችላለህ እኛ ግን ሰዉ እንጂ ከብት አለመሆናችንን ዕወቅ፡ ጥጃ።
@urbanistu
@urbanistu 16 дней назад
Debrewerk ferese?
@aregahailu2487
@aregahailu2487 16 дней назад
Fano will enter
@user-pl9pr8ov3i
@user-pl9pr8ov3i 18 дней назад
Enzi taxiwoch mchagna bota lbchaw yasflgachwal
@GML90-b7r
@GML90-b7r 18 дней назад
አብቹና አዳኑ ከህዝባቸው ጋር ሆነው አዲስ አበባን ሁሉም ቦታ ይቀይሯታል ።
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 19 дней назад
አንድ ጊዜ በቀረጻህ ሰአት ሰዎች ከፊትህ ከገቡ አቁሞ መቀጠል አይቻልም? አየተከታተሉ የሰውን ጀርባ(የሴቶችን አካሄድና ዳሌ ረጅም እርቀት ማሳየት) ጥሩ የመስልሃል? ቢቢስተካከል ብዬ ነው። ተባረኩ።እናመሠግናለን።
@yourtour.1
@yourtour.1 19 дней назад
እሽ አስተካክላለሁ
@teddy-vg1sk
@teddy-vg1sk 20 дней назад
በምንድነው ምትቀርፀው በፈጠረህ/ሽ ንገረኝ እኔም ዮቱብ መስራት እፈልጋለሁ
@Michael-fx9oi
@Michael-fx9oi 20 дней назад
phone on tripod or go pro camera
@yourtour.1
@yourtour.1 20 дней назад
​@@Michael-fx9oi Nope
@yourtour.1
@yourtour.1 20 дней назад
I used dji action 2 camera
@teddy-vg1sk
@teddy-vg1sk 20 дней назад
Ena በምንድነው ወንድሜ እባክህ​@@yourtour.1
@teddy-vg1sk
@teddy-vg1sk 20 дней назад
​@@yourtour.1 ለመቅረፅ ፍቃድ ያስፈልጋል
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 20 дней назад
የትኛው ወንዝ ነው ፒያሳ ያለው?
@yourtour.1
@yourtour.1 20 дней назад
piassa ራሰ መኮነንን አካባቢ
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 20 дней назад
እራስ መኮንን አለፈለት የሚቀጥለውሀብተ ጊዩርጊስ ቢሆን መልካም ነው የሚታወቀው በብዙ ሽታ ግማቱ ሰለሆነ አደራ ከንቲባችን ትኩረት ይደረግበት።❤
@zewariwalkingtour
@zewariwalkingtour 21 день назад
lets appreciate the dedication he made for recording this video keep going yourtour appreciated 🫡
@yourtour.1
@yourtour.1 21 день назад
Thank you, I will
@malekseifert9909
@malekseifert9909 21 день назад
Min yibalal : yihe sewiye alemachinin asayen
@Modagne23
@Modagne23 21 день назад
Ewnet New.
@onedrop33
@onedrop33 22 дня назад
Most of these people don’t belong to the city lifestyle
@onedrop33
@onedrop33 22 дня назад
ጭቃ ጠፋ
@ZelalemMengasha
@ZelalemMengasha 23 дня назад
በሚሊዮን የሚቆጠር ደሀ አፈናቅሎ የተሰራ ሙዚየም
@Black-2024
@Black-2024 23 дня назад
WOOOOOOOOW Addis Ababa 😊👍
@Black-2024
@Black-2024 23 дня назад
WOOOOOOOOW Addis Ababa 😊👍