Тёмный
Genete tsige ገነተ ጽጌ
Genete tsige ገነተ ጽጌ
Genete tsige ገነተ ጽጌ
Подписаться
ይህ የዩቲዮብ ድህረ ገጽ የመናገሻ ገነተ ጽጌ ቤተ-ክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት ነው #የተለያዩ ትምህርቶች፣ዝማሬዎች፣የተለያዩ የደብሩ በዓላት ኹነቶችን በዚህ ድህረ ገጽ ያገኛሉ
Комментарии
@AbWeatu
@AbWeatu 14 часов назад
እንዲህ ነብሳችንን ወደ ሰማያት እንደነጠቃችሁዋት አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ከጣእሙ ብዛት አጥንትን የሚያለምልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@fekaduyitna170
@fekaduyitna170 2 дня назад
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምሕረትና በይቅርታ ይጎብኘን ከበረከቱም ያሳትፈን
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን 🙏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏
@user-lr7eb6vd7d
@user-lr7eb6vd7d 6 дней назад
ቃላት የለኝም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@edenTesfaye-hh6cs
@edenTesfaye-hh6cs 6 дней назад
Lemndew endezih aynet abatochn bedenb emanawkachew abatachn edmena tena ystln ye agelglotob zemenotn ybarkln endezi tmhrt be fkr yadametkut yelem
@BiniyamWolde-i9q
@BiniyamWolde-i9q 7 дней назад
ኦርቶዶክስ❤❤❤
@ermiasalemu7706
@ermiasalemu7706 10 дней назад
እግዚያብሔር ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጦት እውነት ግን ምንም በትዳር ዙሪያ ምንም እንዳልተማርን ይህን ስሰማ ነው የበለጠ የተረዳውት ከ110 ቆራቢ ከገጋቡ በውሀላ 87 አልቆረቡም ይህ ማለት ምንም ሳይገባቸው እንደተጋቡ ማሳያ ነው። የበለጠ እንድንማር እግዚያብሔር ይርዳን፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!!
@sammybelete4711
@sammybelete4711 14 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@alamug8120
@alamug8120 17 дней назад
መምህራችን፣እንቁ፣ቃለህይወት፣ያስማልን፣ትምህርቱ፣ይቀጥል
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 17 дней назад
Kale eywetn yasemaln abatachin edeme tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-is5si4yq6w
@user-is5si4yq6w 22 дня назад
አባታችን ቃለህወት ያስማልን ተስፋ መንግስተ ስማያትን ያዋርስልን ማስተዋሉ ይስጠን አቤቱ ጌታ ሆይ ከንተ ይምለየኝን በፍቅር ከአጠገቤ አርቅልኝ አሜንን❤😊
@destagebra4673
@destagebra4673 24 дня назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርቱ
@user-ub9gd5mv8e
@user-ub9gd5mv8e Месяц назад
ቅዱስ ገብርኤል ያሳድጋችኹ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@Belaynishyimer
@Belaynishyimer Месяц назад
አሜን አባቶቸ ይፍቱኝ 🙏
@SelehulumnegerEgziabheryimesge
@SelehulumnegerEgziabheryimesge Месяц назад
አቤት ሽብሸባ አቤት እርጋታቸው አስጠኝዎች እሄ የእናንተ ውጤት ነው ጸጋውን ያብዛላችሁ ሁሌም ያማረ ፍሬ አፍሩ ፍጻሜአችሁ ይመር አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማለን በእውነት
@AbreshYebzu
@AbreshYebzu Месяц назад
❤❤❤❤❤
@alem352
@alem352 Месяц назад
ኧረ እባክህ የተማረ ያስተምር።
@user-kp8dr5ys1k
@user-kp8dr5ys1k Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Temesgen-rg6jq5jt4p
@Temesgen-rg6jq5jt4p Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይርዳን😊
@hanemekonen7807
@hanemekonen7807 Месяц назад
እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልሎሎልሎልልሎ
@SolomonMulugeta-lo8xh
@SolomonMulugeta-lo8xh Месяц назад
ኦ በጣም ነው የኮራውባቹ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ ተተኪዎች ከዚ ሰራ ጀርባ ውበት የሆናቹ ድካማችሁን እግዚአብሔር ይቀበል ተባረኩ!!
@user-ys4mq1hd6j
@user-ys4mq1hd6j Месяц назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@NapiSeleshi
@NapiSeleshi Месяц назад
ያምራል
@user-ln8eh2mt9r
@user-ln8eh2mt9r Месяц назад
በውነት ቃለይወት ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅወት ❤❤❤❤
@user-gp6uq1zc9p
@user-gp6uq1zc9p 2 месяца назад
እረጅም እድሜና ጤና ለሊቃውንቱ
@user-lf9ll5og8c
@user-lf9ll5og8c 2 месяца назад
እንኳን አደረሰን
@KattofTelecom-jv8ix
@KattofTelecom-jv8ix 3 месяца назад
በረከታችሁ ይድረሰን
@First-ce5cl
@First-ce5cl 3 месяца назад
😢😢😢
@tila8143
@tila8143 3 месяца назад
አቤት ልብን ይመስጣሉ:: አንድ ጊዜ ሲያሳዝን መልሶ በሀሴት ይሞላል እንደገናም ያስተክዝል ብቻ የሚሰማኝን እርካታ እንዴት ልግለፀው:: ጥፍጥ ያለ አንደበት ስንኙ የበሰለ የሊቃውንት ዝግጅት ያለበት ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፋዊ ነው:: መዝሙር ቅጣንባሩ በጠፋበት የዘፋኞች ዘመን በቅ. ያሬድ ይትበሃል ለማስተማር የመጣችሁ የገነተ ፅጌ ፍሬዎች ሆይ ተባረኩ:: በእናንተ አድሮ ይህን ያሰማን አምላክ ይክበር ይመስገን :: ያፅናችሁ::
@edesedes1676
@edesedes1676 4 месяца назад
ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-pu8is1mb9t
@user-pu8is1mb9t 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@melattilahun7894
@melattilahun7894 4 месяца назад
❤❤❤❤❤እልልልል
@user-up8jf9xs5e
@user-up8jf9xs5e 4 месяца назад
ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@user-ed5ji7yu7z
@user-ed5ji7yu7z 4 месяца назад
በነብያት "ናዝራዊ ይባላል።" ተብሎ የተፃፈው በየትኛው የነብያት መጽሐፍ ላይ ነው?
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 4 месяца назад
👏👏👏🙏🙏🙏 Amen Amen Amen
@yifrugizachew5249
@yifrugizachew5249 4 месяца назад
አንተ የግብረሶዶም አምላኪ የአብይ ውታፍ ሌባ ቤተክሪስቲያን የምታቀጥለው አነተነህ ሌባ
@Alazo27
@Alazo27 4 месяца назад
በጣም ግሩም ነው በርቱ❤
@user-dk4vv1cw5u
@user-dk4vv1cw5u 4 месяца назад
Abakach 20amat tadar lifarsa chaf darsal abakachu please please please help me
@user-dk4vv1cw5u
@user-dk4vv1cw5u 4 месяца назад
Abakachu Salkachewen setuy
@user-dk4vv1cw5u
@user-dk4vv1cw5u 4 месяца назад
Ayin abat magyt afalaglw abakachu
@tsegeredatesfaye8319
@tsegeredatesfaye8319 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Tigermadebe
@Tigermadebe 5 месяцев назад
zemare melakt yasemaln ye agelglot gizehn yebarkln
@melattilahun7894
@melattilahun7894 5 месяцев назад
አምላከ ሊቃውንት በረከትችሁን ያሳድርብን
@melattilahun7894
@melattilahun7894 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@agegnehu201012
@agegnehu201012 5 месяцев назад
አረጋዊ ሰንበት ተማሪ አባት እንዴት ደስ እንደሚሉ ረጅምእድሜ ይስጠዎት
@user-yu3ii4vd6n
@user-yu3ii4vd6n 5 месяцев назад
የነገዋ ተዋህዶ የተፋዎች ዝማሬ መላዕክት ያሰማል።
@AlemAmensisa1.5AlemAmensisa
@AlemAmensisa1.5AlemAmensisa 5 месяцев назад
ለበረከት ሁኑን
@melattilahun7894
@melattilahun7894 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@melattilahun7894
@melattilahun7894 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@nitsuhtsebay7301
@nitsuhtsebay7301 5 месяцев назад
ግጥሙን ፃፍልን ❤