Тёмный
Misiker Media ምስክር ሚዲያ
Misiker Media ምስክር ሚዲያ
Misiker Media ምስክር ሚዲያ
Подписаться
All the events which performed by Misiker Getanew media and promotion will deliver by this tube only
የፒያሳ ጉዳይ
8:58
2 месяца назад
የምሽቱ ዋና ዋና ዜናዎች
13:19
3 года назад
Комментарии
@hayuahmed863
@hayuahmed863 5 дней назад
ሰለዋትን በትክክል ማንበብ ይችላል????? ይህ ሰው
@genetabate45
@genetabate45 Месяц назад
ትክክል በጣም በማከብረዉ ላይ አከበሮኩት ይህ ነዉ የእግዚአብሔር ሰዉ ማለት ሀቀኛ የማይወላዉል እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን.
@yirgamelesse1817
@yirgamelesse1817 Месяц назад
J
@efratatola522
@efratatola522 2 месяца назад
Gash nebiy enwedhalen nefs ymar
@kassayeamare7956
@kassayeamare7956 2 месяца назад
Dn Berhanu's argument about the subversive role of racist whites over Africa. Let me add one vivid example. The character gjven to blacks in Hollywood films is best example. This is how the west wants us to be inferior, not proactive, knowledge phobia, energy to directly adapt white abusive culture than appropriate technology, inability to listen each other ... the likes.
@user-qm2qb4hh8d
@user-qm2qb4hh8d 2 месяца назад
يرب.يرب🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qm2qb4hh8d
@user-qm2qb4hh8d 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qm2qb4hh8d
@user-qm2qb4hh8d 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@user-sj2gb6pf7e
@user-sj2gb6pf7e 2 месяца назад
Which Ethiopia? The Ethiopia of yours or the Aksumite empire which created ethiopia.another thing is that you are mixing when you talk. Learn proper speech.
@FatoumaHassan-hi2vj
@FatoumaHassan-hi2vj 3 месяца назад
ባባቱ ታሪክ የሚመካ እውነቱም ጥሩ አባት ነበረው ግን መጥፎ ልጅ ወልደዋል የሚባለው አባባል በኛ ላይ እየሆነ ነው ውድቀታችንን አምንን ዳግም መነሳት አለብን
@yaredzetewahdo3965
@yaredzetewahdo3965 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን። በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@SisayGirma-rw5th
@SisayGirma-rw5th 4 месяца назад
ኢትዮጵያ፡በዉነት፡የፍትህ፡አገር፡ናት፡ውሸት፡ነው፡እህት፡መሰከረም፡መጽሐፍ ቅዱስ፡አብቢ፡ሁሉም፡ይገባሻል።እግዚአብሔር፡ይባርክሺ።
@natantakele9699
@natantakele9699 5 месяцев назад
wow
@kisisebsibe9408
@kisisebsibe9408 7 месяцев назад
ድንቅ ነዉ
@ZinatZena-em9ug
@ZinatZena-em9ug 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@abubakar-uh1cp
@abubakar-uh1cp 8 месяцев назад
አሏህ ይጦብቅህ
@user-he9zx5fm6m
@user-he9zx5fm6m 11 месяцев назад
Yene.merx.abat.
@abebew364
@abebew364 Год назад
❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@betenegash5079
@betenegash5079 Год назад
ጀዛከሏህ ኡስታዙና በርቱልን ውድ የኢትዮ ቅን ልጆች
@user-lg8gz2sz8s
@user-lg8gz2sz8s Год назад
Le Alitemarut Hizbochi Be Hagerachu Wusit Bemedbkachu Berasachulayi Nekz Yehonachu Yimeslengal Irdatawochi Mesitet Bicha Bemayibalewu Asitesasbochi Ayitewu Semitewu Inditakemu Indebehal Indemicha Menigisi Gize Bicha Yemayitebkubet Tenikesakashochi Teknolojiwochi Iyetkortachu Silemetayetachu Ina Silalemetayetachi Meketatel Irasu Tiliku Sira Yalitekemese Habt Indalefachewu Bitaseb Temelkachu Gin Mamiletun Sayayut Mamiletachewun Ayakum Sira Sirawochi Mesilewum Silemayitasebu Wode Hualam Wodefitm Yeminebebu Metsiafochim Menorachewu Adis Lihon Ayichilim Teknolojiwochim Gin Abirwu Siyanebu Adis Adadis Honewu Yemitayum Yeminebebum Yinoralu
@user-lg8gz2sz8s
@user-lg8gz2sz8s Год назад
Ethiopia Bilewu Yemayaworu Ethiopia Bilewu Yemayinageru Hagerochi Yemayikuart Kititil Iyargu Mehonun Ethiopia Layi Atakum Indayibal Beteleyayu Hagerochi Wusit Yetefrarmu Firmiyawochi Shefinewutal Megarjawochim Bikefetu Mekefetachewum Ayitawokim Bizegum Mezgatachewu Ayitawokim Zeginet Irasu Be Hager Yemayitawok Zeginet Indale Mawok Lela Melikam Zenanewu Libal Yichilali Lemiyasasibachewu Sewochi
@user-lg8gz2sz8s
@user-lg8gz2sz8s Год назад
Bemiyamir Art Teknoloji 9Milien Hizbochin Liyastenagd Sayihon Liyasera Yemichilewun Be Ethiopia Wusi Gin Inde Awulit Teteklo Hulum Ethiopiyanochi Indayayut Irasu Yetedbeke YetdbkuYimesilalu Jebenawochi Ye Gurage Woyinim Ye silte Buna Metecha Bicha Ayidelem Beteknolojiwochi Atekakem Gin Ke Meto Haya Milien Hizbochin Belayi Liyasitenagidu Liyarakiku Yichilalu
@muhden3594
@muhden3594 Год назад
As wr wb abuki
@user-vf7gq2gk6m
@user-vf7gq2gk6m Год назад
አቦ እድሜ ይስጥህ
@nourigashe8665
@nourigashe8665 Год назад
Bart senTB ymkA Dwl natE.
@user-uk8dx5vo1r
@user-uk8dx5vo1r Год назад
ድንቅ ሰው ድንቅ ንግግር እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@bayushandarge6642
@bayushandarge6642 Год назад
Memhrachin kale hiwet yasemaln
@eyobtube7372
@eyobtube7372 Год назад
እጥር ምጥን ያለ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ፓስተር ቸርነት
@danieltadele4233
@danieltadele4233 Год назад
የዘመናችን ዕዉቀት ይህ ነዉ ::
@አባቡ
@አባቡ Год назад
ወንድሜ፣ የታሪክ ዘገባህ ግሩም ሆኖ ሳለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ዶግማ፣ ቀኖና... ላይ ያለህ አመለካከት ግን የተጣመመ እና የሃይማኖት አባቶቻችን በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው ያስቀመጡጥንን አምላካዊ ህግ የሚጻረር ነው! የሰው ልጅ በእምነቱ የፈጣሪውን ትዕዛዝ ባለመከተሉ፣ ለንዋይ፣ ለጥቅም... ተገዥ በመሆኑ፣ አሁን የምናየውን ዘርፈ ብዙ ችግር፣ ‘ሃጢአትን‘ ፍዳን... እራሱ ላይ አመጣ! ይህ ለበጎ የመጣ ነው፣ አሁንም ህዝበ ክርስቲያኑ የ3 ቀን ጸሎትና ምህላ ለአምላኩ እያቀረበ ይገኛል፣ እግዚአብሔርም ለአባቶቻችን ለዘመናት እንዳደረገው ለእኛም የምህረት እጁን ይልክልናል 💚🙏❤️ ሰላም ዋል ወንድሜ
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Год назад
Yataneweee yemifera ena yemiyakeber mengist naw enji ye haymanot abattt aydelem!!!!
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Год назад
ከአንድ የሀይማኖት መሬ ነኝ ካለ ስው እንዲህ አይነት ንግግር በመስማቴ በጣም ልቤ አዘነ ለእንደ ወይኔ አይነቱ ዲያብሎሶችን እንዲምራቸውና ይቅርታ እንዲጠይቁ በፆም በፀሎት ወደ ፈጣሬ መጮህ ነው እኔ እነሱን(ወያኔዎችን) ስዎች ናቸው ለማለት ይከብደኛል
@adwatsehy8300
@adwatsehy8300 Год назад
እውነትነውየምትለው።ቃለህየወትያሰማልን
@senayadmasu304
@senayadmasu304 Год назад
እጅግ በጣም አስተማሪ ንግግር ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መቸም ቢሆን በማንም ቢነገር የትም ቢነገር ታላቅ ቁም ነገር አስተዋይ ልቡና ለአለውና ነገሮችን በርቀተ ኅሊና ለሚመረምር ነውና መልካምና እጅግ ፈዋሽ ንግግር
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Год назад
Ante arogayyy cadreee!!!
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Год назад
Yemen haymanottt? Esu shefannn naw zemechaw amharaaa ena tewahedo lie naw Amharan be poletica tewahedo belle emnet memtate….
@gezahegnendale2522
@gezahegnendale2522 Год назад
ተረት አውርቶ ሲጨበጨብ ፣ ነብሱን አያውቅ በቃ ሙሉ መጥፋት አለበት ይላል ጌሙ ያምልገባው አማካሪ
@gezahegnendale2522
@gezahegnendale2522 Год назад
ቤተ ክህነት ያደገን ፣፣ በፓለቲካ አጥምቀው ይለፈልፍል
@gezahegnendale2522
@gezahegnendale2522 Год назад
ሟርተኛ
@nasserabdella5226
@nasserabdella5226 Год назад
waw the guy is an absolute idiot.Pure hate-preacher and should be kept in prison for the rest of his life.He is a genocider,simple and clear.
@fethiyayimam4425
@fethiyayimam4425 Год назад
S. A. W
@aelbetesebmedia8432
@aelbetesebmedia8432 Год назад
እናስተምራቸዋለን ለሚሏቸው ተከታዮቻቸው ሌላው የማሳሳቻ መንገድ..... ቅድስት ቤተክርስትያን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አትሰብክም የሚለው የዘመናት የሀሰት ትምህርት በራሳቸው በተማሪዎቻቸው ተቃውሞ ቢነሳባቸውና በትምህርቶቻቸው ተከታዮቻቸው የሚያነሱትን ጥያቄ ማስቆም አልያም በተገቢ መንገድ መመለስ ቢያቅታቸው ደግመው ቀድሞ የሚያውቁትን የማደናገር መንገድ ደገሙት ያልተማረውን መፅሐፍ በማንሳት ለማስተማር ሞከረ! አለማወቅ ደፋር ያደርጋል የሚለው የቆየ የሀገራችን አባባል በዚህ ፓስተር አየነው! ጊዜውን ቅድስት ቤተክርስትያን በተገቢው እየተጠቀመችበት ነው ልጆቿን ከተሳዳቢ ወንጌል ሰባኪ ነኝ ባይ ከምንፍቅና ትምህርት እንዲጠበቁ ለቀጣይ ዘመናት መሰረት የጣለ ስራ እያየን ነው ለቅድስት ቤተክርስትያን ክብር ይግባት መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛም በሰማነው ነቅተን ሰርተን በሃይማኖት እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን!
@Oooooooooooo941
@Oooooooooooo941 Год назад
በትክክል በለጠይለዋል አህመድልጅ ወልዶ በእውነት ትክክል ነው አቃፊወቻቸን ኮ ሙስልም ናቸው አረኔስ ዬምለው ይህን ክፍ ና ክፋትን ይዞ ዬመጣብንን ወያኔን ያጥፋው በሉ ይህ ሁሉ እነርሱ ዬጠነስሱት ነው በጣም ያስጠላል .
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 Год назад
ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ እናተ ዩቱብ ላይ ግብታችሁ የምትሳደቡ ተማሩ ልትሳደብ ሳይሆ የገባህዉ ከገባህ አሰተያየትህን ለመስጠት ካልሆነ ደግሞ ዝም ማለት እባካችሁ ስድብ ቀለቡ አትሁኑ ተማሩ ሰምታችሁ አሰተያየት ብቻ ስጡ ስድብ የዳቢሎስ ነዉ ወይም የሰይጣን ሰይጣን አይኑ ይጥፋ ፈጣሪ አይናችሁን ያብራላችሁ።
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 Год назад
እዉነቱ በጌታ በእየሱስ ሥም ያመነ እና የተጠመቀ ነዉ ይድናል የሚለዉ እና እባክህ በጸበል ነዉ ያልከዉ በጣም ታሰቃለህ እረ ባክህ ይህንን ነዉ የምታነገረዉ ጸበል ሂዱዉ ስንት ሰዉ ነዉ ሂደዉ ታመዉ የሚመለሱት እና እባክህ መዳን በጌታ በእየሱስ ብቻ እና ብቻ ክርሰትና በነዚህ አጭበርባሪዎች አይገመትም አወ በስሜ የሚያታሉሉ ነብያቶች ይመጣሉ ተብሏል አሁን አንዳልከዉ እንደእነ ስራፊኤል አይነት አጭበርባሪዎች እነደነ እሱ አይነቱን እያሰሩ መቅጣት ነዉ ለማንኛውም እግዚአብሔር የሚያጭበረብሩትን እራሱ ነዉ የሚቀዚፋቸዉ ንስሀ ቢገቡ እና ከሰዉ የዘረፉት ገንዘብ ምንም ለላቸዉ ይስጡ ካልሆነ ግን ፈጣሪ በቁማቸዉ ያሳያቸዉ እባካችሁን ሰዎች ንቁ መጸሐፍ ቁዱስ አንብቡ መንፈሰ ቁዱሰ ተቀበሉ ያነበበ ሁሉ ይገባዋል ማለት አይደለም መጀመራያ መንፈሰ ቁዱሰ መቀበል አለበት ፈጣሪ አይናችሁን ያብራላችሁ ።
@tigistyeneneh2323
@tigistyeneneh2323 Год назад
ፀበል ሄደው ባይድኑም በፀበሉ እንድናለን
@etagegnefantahun4603
@etagegnefantahun4603 Год назад
lekakami yonatan weyim eyutefan adeli yemtiketeluti
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 Год назад
ሰላም ላአንተ ይሆን ይቅርታ ይችን አንብባት መጀመራያ አወ የእንቨርስቲ መምህር ነህ ግን ደግሞ ስለቃል እግዛቢሔር መህር አይደለህም እና እባካችሁ ስለወንጌል ይነገር ነብያት ነን እያሉ ሰለሚያጭበረብሩት መናገር የምፈልግ ከሆንክ ተክለኛ ተናገር እኛም እንደግፋሀለን አንተ ወሎየ ነህ? ወሎየ ነህ ወይ ሲሉ ሰማሁ ብየ እላለሁ ነብየ ስለተባለ ነዉ የምትለዉ? እባክህ ወሎ በድግምት በማርት በጥንቆላ ጠፍታለች እና እባክህ ወንጌል ይሰበክ አትመቀኞት ከቻልክ ሰለክርሰትና ስበክ ካልቻልክ ሙስሊም ከሆን ደግሞ ዝም በል በፊት የወሎ ህዝብ ምኖም አይነት የሀይማኖት ትምሀርት ወይም ወደገጠሩ ከሄድክ ምንም አይነት ትምህርት አልነበረም ለዛ ነዉ ሰዉ ሚሰኪን ጧት ሙስሊም ማታ ክርሰትያን የሚሆነዉ የነበረዉ ግን አሁን በብዛት ሰዉ ወደ አረብ አገር እየሄደ ስመለሱ የእሰልምና ሐይማኖት ያስተምራችዋል እረ የሰላምም ቁራአን ያስተምሯቸው ነበር ስለ ክርሰትና ጌን ወሎ ለይ ይሰበካል ካልክ ዉሸት ነዉ እና እባክ የወሎ ህዘብ ክርስቲያን ምንምን ነገር ሰለማይሰበክላቸዉ ምንም ነገር አያዉቅም እባካች ሰለጌታ እየሱስ ይሰበክ አንተም ከቻልክ ጌታን ተቀበል ለሆዱ አዳሪ አትሁን ጌታ እየሱስ ህዝብ ባለማወቃቸዉ ጠፉ ይላል አና አንተ ደግሞ መደረክ አገኘሁ ብለ ዝም ብለህ አትለፍልፍ ዝም ብለህ ድራማህ ስራ ወይም መፅሐፍ ቁዱሰ በደንብ አርገህ አንብብ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ ይርዳህ ።
@yerastube
@yerastube Год назад
አተላ
@yerastube
@yerastube Год назад
ወራዳ
@eliaskiflemariam8422
@eliaskiflemariam8422 Год назад
ደስ የሚል ትምህርት ነው። መሉ ገለፃህ በሁሉም ሬዲዮ ጣቢያዎች ቢተላለፍ ማለፊያ ይሆናል እላለሁ።
@anorogebre8911
@anorogebre8911 Год назад
Cool rent seeker and fake professor