Тёмный
Manyazewal Eshetu
Manyazewal Eshetu
Manyazewal Eshetu
Подписаться
Welcome to Manyazewal Eshetu

Experience the best podcast in the country, right here on our RU-vid channel. in manayazewal eshetu podcast Every Sunday, we bring you engaging and insightful episodes featuring a diverse lineup of fascinating guests. Our weekly podcast delves into a wide range of topics, providing thought-provoking discussions and valuable insights.

What You’ll Find:

Weekly Episodes: Tune in every Sunday for a new episode featuring intriguing conversations with our special guests.
Diverse Topics: From personal development to sprituality, marketing , relationship, industry insights, our podcast covers it all, ensuring there’s something for everyone.
special shows and Contents: In addition to our podcast, explore a variety of great videos that offer deeper wisdoms, life lessons, entertainment and more.
Join our growing community of listeners and viewers. Subscribe now and never miss an episode of the country’s top podcast.
Комментарии
@bayewliknaw3067
@bayewliknaw3067 5 минут назад
Gobez lijoch
@henokhiske
@henokhiske 16 минут назад
ገና በአገባቤ ተመቸችኝ ጌታ ይባርክሽ። ለወንድ ልጅም ይሁን ለሴት እውነቱን ማውቅ በቂ ነው ያ እውነት ነፃ ያወጣል ባይ ነኝ። ማንያዘዋል እኔ በጌታ ነኝ አንተን ከሚወድክ አንደኛውና ወነኛው ነገር ቢኖር ስለክርስቶስ ማውራት ባለማፈርክ ነው በርታ ወንድሜ ማኔ
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 32 минуты назад
Wandema antam neka yogo yametelawen tawe ebake
@Addistoday
@Addistoday 34 минуты назад
አብራቹ ፖድካስቱን ስሩ ፓርትነር ብታደርጋት ጥሩ ነው!
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we 36 минут назад
Wandema tabarake ena basachawe yatanasa mamehere gereman awako kabezo chegere talakako
@user-sc4km7mn3b
@user-sc4km7mn3b Час назад
ማኔ አንዴት ህይወቴን እየቀየርክ እንደሆነ አመሰግናለሁ 🎉
@yilakgebregiorgis
@yilakgebregiorgis Час назад
መች ይሆን ከእኚህ ሰዉ ጋር እምገናኘዉ አያ 🤲
@user-sw4yf5qt3w
@user-sw4yf5qt3w Час назад
ስታምር በስመአብ❤❤❤ ፈጣሪ ያግዝሽ😢😊
@MoriGila
@MoriGila 2 часа назад
Please stop saying " Oh my gosh" you're sounding like the white teenage boys and girls 😂.
@SamSem2639
@SamSem2639 2 часа назад
So true and I'm trying 🙏
@user-uc3bv3eu3y
@user-uc3bv3eu3y 3 часа назад
ለካ ሰባት አመት ሲሞላን የምንፆመዉ ለዚነዉ እናንተን ቁጭ ብዬ በማዳመጤ እጅግ አድለኛ ነኝ በጣም ብዙ ነገር አወኩ
@SakiraSkira-rv8sr
@SakiraSkira-rv8sr 3 часа назад
ተባረኩ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ብዙ ተምሬበታለው እህቴ በርቺ በነገሮችሽ ሁሉ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@user-gx2eh7xk1j
@user-gx2eh7xk1j 3 часа назад
ያልችበትን ከነ ክላሱ ባትናገር ባትናገር ስልት ነች ብቸኛ ነች ጥሩ አይደለም
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 5 часов назад
ድንቅ ድንቅ የሆነ ውይይት ነው ያልተዳሰሰ ነጥብ የለም :: ደስ ነው ያለኝ ብዙ ተምሬያለሁ ራሴንም አይቼበታለሁ ::አንደበትሽ ማር ነው ይህ ከእግዚአብሔር የተስጠሽ መረዳት ነው በርቺ ልልሽ እወዳለሁ ::ማንያዘዋል እሸቱ አመስግናለሁ ::
@Lidiyadesalegn-zf2bl
@Lidiyadesalegn-zf2bl 6 часов назад
Betam des teyalesh video endekeld jemeriw 9:10new enkelfin yetgnahut fetari keri hiwetshen yebarekelsh emebite kekefu hulu tetebksh yetanash merkat new belesh endatenkiw❤❤
@user-cv5zn7xg3b
@user-cv5zn7xg3b 6 часов назад
👍👍👍👍👍👍
@shemlesbaba5369
@shemlesbaba5369 6 часов назад
ዋው በተመስጦ ነበር ሳዳምጣችሁ የነበረው ሙሉውን ኢንስተግራም ነበር የማውቃት ውባለም አሁን ደሞ በደብ አወኩሽ እናመሰግናለን ማኒችን የዘመናችን ጀግና❤
@user-cv5zn7xg3b
@user-cv5zn7xg3b 6 часов назад
ወላሂ እባታስጨርሳለቺ
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 7 часов назад
ለሚያስተዉለዉ የሄ የዛሬ የተወሰደ ትምህርት ደስ የሚል አረፍት የሚሰጥ ነዉ ተባረኩ ዎዉ ዎጋ ያለዉ ዉይይት ነበር
@user-ns3ty8mh9f
@user-ns3ty8mh9f 7 часов назад
አሪፍ ፖድካስት ሆኖ ሳለ ለሰው ጆሮ ግን አታስብም .... መሳቁን ሳቅ ግን ባክህ ስትስቅ ከማይኩ ገለል በል ኧረ ኡኡኡኡኡ በሳቅህ የተነሳ በለሊት አስሬ ድምፅ እየቀነስኩ እየጨመርኩ ተቸገርኩ
@HiluT
@HiluT 7 часов назад
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 7 часов назад
በዒዱ ቀን ማንም እንዳይከፋው ከሀገር ውጪም ያላቹህ ከቤተሰብም ተለይታቹህ ያላቹህ አብሽሩ ሁሉም ለኸይር ነው.......... አሏህ ሁላችንንም ከሀራም እርቀን በሃላሉ በደስታ የምናሳልፈው ዒድ ያርግልን ያረብ.....
@babayg8131
@babayg8131 8 часов назад
Mneayzewal bezewa sewah mewertea eyflgo beyea gdawe ytkmto alea
@user-jk7tt3ud1z
@user-jk7tt3ud1z 8 часов назад
በጣም ድንቅ ሴት ላንች የገለጠልሽን ለእኛም ይግለጥልን ።ክበሪልን።
@salamsalam-fm4hw
@salamsalam-fm4hw 8 часов назад
እባክህ ማኔ ሞዴል ሊድያና ሶሎምን ጋብዝልን
@saraalharazi9090
@saraalharazi9090 9 часов назад
የኔ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bezatekilemariam7129
@bezatekilemariam7129 9 часов назад
Manyazewal Please invite dr rodas የፊደል ቀመር ይተነትንልሀል።and ask him about this book.
@wakab4662
@wakab4662 9 часов назад
Tnx bro
@abdelletifMohammed
@abdelletifMohammed 10 часов назад
😮🤔👍👌👏👏👏👏
@Man1niga
@Man1niga 10 часов назад
Kenante setegna adariwoch esua besnt etif tishalalech esti yenesun aqirbu echin behalal agbta yefetachiwan srachu mareg titachu
@hayderhamza9677
@hayderhamza9677 10 часов назад
አብሽሪ እህታችን አላህ የተሻለ ህይወት ይሰጥሻል ለማንኛውም ስልክሽ ላኪልን አብሽሪ
@haymanotyirgu4284
@haymanotyirgu4284 10 часов назад
አንድ ጥያቄ ነበረኝ ለወ/ሮ ገነት ???
@-sarbettube8949
@-sarbettube8949 10 часов назад
እሄንን ደረጃ መውጣት በራሱ ደምወዝ የሚያስፈልገው አንድ ስራ ነው እንዴት ነው የሃገራችን ህንፃ አሰራር እኛ እዚህ 3 ኛ ፎቅ ሆኖ ራሱ ሊፍት ከሌለው እናማርራለን😊
@Weleyew-cn5ki
@Weleyew-cn5ki 10 часов назад
ከቺግር በሆላ ደስታ አለ
@Weleyew-cn5ki
@Weleyew-cn5ki 10 часов назад
የኔናት የአረሹ ባለቤት የኩርስዩ ጌታ ይርዳሽ
@Addistoday
@Addistoday 10 часов назад
ጫትኮ ለሜዲቴሽን አሪፍ ነው!
@rasayifat5726
@rasayifat5726 9 часов назад
እስከ ዕለተ ሞት Meditation
@Addistoday
@Addistoday 10 часов назад
እስቲ ከ ዶር አብረሃም ጋር አገናኛት?
@fekremaryamshelen2070
@fekremaryamshelen2070 10 часов назад
Wow, i highly resonate with issues raised. Wubalem and Manyazewal i wan meet you both i think we have a lot in common!
@marthamulugeta3451
@marthamulugeta3451 10 часов назад
ማን ያዘዋል እባክህ ረዴት አለሙ ሀርቫርድ የመጣች ሳይኮሎጂሰት አለችና የመጣችበት ዩኒቨርሲቲ ሳይሆን ቁምነገሩ የልጅቱ ሃሳብና አመለካከት ድንቅ ነው አባክህ አባክህ ፈልገህ አግኛት ብዙ ቁምነገር ይዛለች ከጠያቂዎች አውቀትም የበለጠ ማወቅ መረዳት ይኖራልና በጉጉት ባደመጣትም በአንተም ብዬ ተመኘሁ
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 10 часов назад
እናመሰግናለን እያወራናት ነው! ፈቃዷ ከሆነ እናቀርባታለን!!
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 11 часов назад
ሽንቁሮ ሚካኤል የት ነው?
@brtukan8684
@brtukan8684 11 часов назад
በርታ ማኔ በጣም አሪፍ ሠዎችን ታቀርባለህ አስተማሪ የሆኑ ናቸው።
@Ewinettiketinalech.
@Ewinettiketinalech. 11 часов назад
ጠቀሜታ የለው መልእክት ተባረኪ ግን እኮ እንዳላቹት ማንነትን አለማወቅ ያልከሰክሳል እንጂ እኛ የሰው ልጆች እኮ የከበረዉን የአብረሀሙን ስላሴ እስትንፋስ ይዘን ማነሳችን እንዲገርመኝ እና ራሴን እንዳይ ሆኛለለው ፣Thanks Both❤❤❤
@peri911
@peri911 11 часов назад
Enkuwan dehina metachihu🎉🎉🎉
@user-kp2or8th6p
@user-kp2or8th6p 11 часов назад
what a clown. time to unsubscribe
@hwi9801
@hwi9801 11 часов назад
አንተም ተባረክ ወንድማችን እንደአንተ ያሉትን ቀና አሳቢዎችን ያብዛልን
@ZeynebaH
@ZeynebaH 11 часов назад
አላህ አፍያ ያድርግህ
@hadushabayu
@hadushabayu 11 часов назад
እጅግ ደስ የምትል እህት ናት እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጣት ኣዲሱ ትውልድ እንድታስተምር መድረክ ቢመቻች ላት መልካም ውጤት ይኖራል እላሎህ መምህር ሓዱሽ ኣባዩ Switzerland 🇨🇭
@nomore9500
@nomore9500 11 часов назад
ዉባለም ጥሩ ተናጋሪና የተረዳሽውን ነገር ለዛ ባለው አንደበት ሀሳብሽን የመግለጽ ተሰጥኦ ያለሽ ይመስለኛል ይችን ጥበብሽ ግን ወንድ ሴትን ማጠመድ ሴትም ወንድን ከመማረክ የዘለለ ቁም ነገር ያለው ቶፒክ መርጠሽ ብቅ ብትይ ለዚህ ዘመን ወጣት በብዙ ትጠቅሚዋለሽ ወጣቱ ከዚ ባሻገር ስብራቱ በብዙ ነው እንደ ሀሳብ በተረፈ በርቱ
@user-gq7uu6oe6c
@user-gq7uu6oe6c 11 часов назад
Alen alen
@tirhasnigusse9238
@tirhasnigusse9238 11 часов назад
ዋው እግ/ሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቸው