Тёмный
New Perspective አዲስ ቅኝት
New Perspective አዲስ ቅኝት
New Perspective አዲስ ቅኝት
Подписаться
አዲስቅኝት New perspective is an Ethiopian Print and Broadcasting Media outlet based in Toronto,and published under the auspice of Bridge Entertainments.
The media is founded by an Ethiopian writer and film maker Gezahegn Mekonnen. Currently Bridge Entertainments is publishing Addiskignitአዲስቅኝት/New perspective trilingual monthly in Toronto and Ontario.Producing documentaries focusing on African Culture in general and Eastern African in particular.

Website: www.addisperspective.com
Email: addiskignit@gmail.com
Mobile: +16477617252
Комментарии
@AsresAsefa
@AsresAsefa 4 дня назад
ምርጥ ቃለምልልስ .. " ስነ ፅሁፍ የህይወት ፍልስፍናችንን ሊወክል እንደሚገባ " እና ኢትዮጽያን የማያውቅ አንድ ሰው በኢትዮጽያ የተሰሩ ፊልሞችን በሙሉ አይቶ ሀገሪቱ ምን እንደምትመስል ቢጠየቅ ለመግለፅ እስኪቸግረው ድረስ የእኛ ጥበብ ( በተለይ የፊልሙ ) አቅም የለሽ መሆኑን የገለፅክበት መንገድ መራር ሀቅ ነው ... የአዲስ ዕይታጋዜጠኞች ምርጥ ናቸው .. የሚደመጥ ውብ አንደበት እና ስክነት አላቸው ... ገዛኸኝ ሴንሰርሺፕን በተመለከተ የነበረውን hard fact ጥሩ ቢገልፀውም " የተባባሰ እና እጅጉን ተስፋ አስቆራጭ መሆኑን ቢያሰምርበት መልካም ነበር .. በተረፈ ብርቱ እና ታሪክ አዋቂ .. በሀሳብ ፍሰቱ ለማድመጥ የሚጋብዝ ነው . በተለይ በውጪ ያሉ ሚዲያዎች ሙጭጭ ካለው ' የአክቲቪዝም ' መንገዳቸው በተጨማሪ ለጥበቡ ኢንዱስትሪ አይናቸውን ሊገልጡ እንደሚገባ የገለፀበት አግባብ ያስመሰግነዋል .. በርቱ !
@lemteb1682
@lemteb1682 4 дня назад
Soseye,thank you for giving women a priority. We'll done.
@newperspective7657
@newperspective7657 3 дня назад
We are glad you appreciate that. We are always striving to highlight the voices and contributions of women. 🙏
@lemteb1682
@lemteb1682 7 дней назад
Perfect
@jorka63
@jorka63 10 дней назад
👍👍👍👍👍
@lemteb1682
@lemteb1682 12 дней назад
Great spirit of cooperation
@ሰውነትተሻለ
@ሰውነትተሻለ 12 дней назад
ባዩ በየነ ኪዳኔ ምርጥ ሰው!
@newperspective7657
@newperspective7657 19 дней назад
ru-vid.comUvV1zTTrZJw?si=YdI-iKCtcfTa0E_Q
@BerhanTv
@BerhanTv 20 дней назад
Great job Gezu
@newperspective7657
@newperspective7657 24 дня назад
At the Word on the Street Festival at Queen’s Park, PEN Canada’s Writers in Exile group is excited to promote our latest book, *The Uncaged Voice*! 🎉📚 While sharing the stories behind the book, we were interviewed by CP24 about who we are and what we do. Special shout-out to Keith Ross Leckie for the on-camera moment! 🎥 Big thanks to Sayan for making it all happen! #WordOnTheStreet #TheUncagedVoice #PENCanada #WritersInExile #CP24 #TorontoEvents
@teje7405
@teje7405 26 дней назад
What an insightful dialogue. A step forward at a time, we will certainly bridge the gap between youth and seniors in n our community.
@teklemariambahiru2632
@teklemariambahiru2632 28 дней назад
ሶስና እና ገዛኸኝ መኮንን ዊንጌት አንድ ብር ለአንድ ወገን ለ2017ዓ/ም ለተማሪዎች የተደረገውን የቦርሳ ድጋፍ ተከታትላችሁ ዓለም ዐቀፍ ዜና አድርጋችሁ በመዘገባችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
@lemteb1682
@lemteb1682 29 дней назад
Perfect reporting. Thank you.
@EyobKebede-mn1zw
@EyobKebede-mn1zw 29 дней назад
እጅግ በጣም በተደገፉት ተማሪዎች ስም እናመሰግናለን ። ይህ ድጋፍ በቀጣይ ብዙ ዶነሮች በማሰባሰብ ከመወጮ አልፎ ተቋማዊ ሆኖ እነዚህ ሃገር ተረካቢ ህጻናት ለሀገር ለወገን አለኝታ እንደሚሆኑ ጥርጥር የለኝም ።በዚህ ደረጃ በዓለም ደረጃ እንዲሰራጭ ስላደረጋችሁ በፈጣሪ ዝም አመሰግናለሁ ። ፈጣሪ ስራችሁን ይባርክላችሁ።
@repblicmedia2023
@repblicmedia2023 Месяц назад
Gedi, it is great to see you encircled by your friends and fans.
@derejeshiferaw8334
@derejeshiferaw8334 Месяц назад
የ አቶ አስቻለው እና ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረታዊ ክርክራቸው ግፈኛ (አምባገነን) ግፉ ይነገር ማህበረሰብ ተጠያቂነትን እንዲማርበት የሚለው መሰረታዊ ሃሳቡ ያስማማል። ነገር ግን ስለ አጼ ቴዎድሮስ ያነሱት ሃሳብ የተንሸዋረረ ነው። ሃሳቡንም የተዋሱት (ምንጫቸውን ባይነግሩንም) ወይ ከደብተራ ዘነብ ዜና መዋዕል ነው ወይም ኪነት ያገነነው አጼ ከሚባለው (አብዱል ጅሊል አሊ) መፅሐፍ ነው። በቴዎድሮስ ዘመን በነበሩ የዓለም መንግስታት እንዴት ነበር ሃገር ያቆሙት?! ኦቶ ቢስማርክ ጀርመንን እንዴት መሰረተ? ፫፱ ሃገር እስገብሮ አይደለምን? ይህንንስ ሲያደርግ ከቴዎድሮስ የበለጠ ጭካኔ ማሳየቱን ታሪክ አልመዘገበም?! ይህ የ ውይይት ጭብጥ (በተለይ ስለ አጼው) በነበሩበት የዘመን አውድ ካልታየ አሁን ባለተራ ነን ብለው የናንተን አይነት ምስክርነት desperately ሲጠብቁ ለነበሩ ጥይት ማቀበል አይሆንም? ተው እንጂ ጓዶች እንናገር ካልንማ (ኢያሱ አለምአየሁ ስታይል እንፃፍ ካልንማ እንዲል ....)
@MelakuHailmichael-j5i
@MelakuHailmichael-j5i Месяц назад
ቤልጅግ ሊታወስ የሚገባውን ያለፈ ወጣት ታሪክ በቀላልና በሚስብ አቀራረብ ስላተመው ሊመሰገን ይገባል።
@MelakuHailmichael-j5i
@MelakuHailmichael-j5i Месяц назад
የኢህአፓ አመራርና ታችኛው አባል እኩል አጥፊና ተጠያቂ አይደለም! ላይኛው በፖለቲካ ርዕዪ ሌላ ታችኛው ሌላ ነበርና ታችኛው ቆራጡ አባል ለተበደለው ደሃ መስዋዕት መሆኒ ይቅርታ አያስጠይቀውም።
@derejeshiferaw8334
@derejeshiferaw8334 Месяц назад
ስለመፅሐፉ የገዛኽኝ እይታ እንዲሁም የቤልጂግ ተጨማሪ አስተያየት የዚህ ውይይት Highlight ነው ማለት ይቻላል:: ደራሲው እንደፅሁፉ ሁሉ አንደበተ ርቱእም ነው:: ስለሁሉም እግዚአብሔር ይስጥልን::
@solomonh-michael6486
@solomonh-michael6486 Месяц назад
ቤልጅግ በጣም ትልቅ ነጥብ ነው ያነሳኸው እናቱ አምጥታ እንግሊዝ አገር ጥላው የሔደች እናት ዛሬ ልጁ ባገኛት ቁጥር ይደበድባታል በዚክ ምክንያት እንግሊዝ አገር ሔዳ ልጆቿን ማየት አልቻለችም።
@solomonh-michael6486
@solomonh-michael6486 Месяц назад
ግን*
@solomonh-michael6486
@solomonh-michael6486 Месяц назад
መተቸት ቀላል ነው መስራት ገን ከባድ ነው።
@solomonh-michael6486
@solomonh-michael6486 Месяц назад
ኤልያስ ኢሕአፓ ሕዝብ ነው አንተም የሕዝብ አካል ነክ አንተ የማንን ጎፈሬ ነው አምተበጥረው ለምን አንተ አትፅፈውም ?
@solomonh-michael6486
@solomonh-michael6486 Месяц назад
የኢሕአፖ አመራሮች ጥፋታቸውን አምነው የኢትዬጵያ ሕዝብን ይቅርታ ጠይቀዋል ኤልያስ መንድነው ምታወራው?
@mayetchalku738
@mayetchalku738 Месяц назад
ውብ ግዜ ነበር ብዘገይም ቆይቶም እንደወይን የሚጥም ጨዋታችሁን ተገርሜበታለሁ።❤
@lemteb1682
@lemteb1682 Месяц назад
I am trying to reach out to Tamara Dawit. Pls., help.
@lemteb1682
@lemteb1682 Месяц назад
Our precious NP, may the new year bring NP to an even higher success.
@angaroemebet527
@angaroemebet527 Месяц назад
አሜን ለሁላችንም
@lemteb1682
@lemteb1682 Месяц назад
My compliments to Addis Kignit for its coverage of the well known Bikila Award upcoming event.
@angaroemebet527
@angaroemebet527 Месяц назад
ማራኪ you are the best all.off you tanks so much for your good job God blss you all
@angaroemebet527
@angaroemebet527 Месяц назад
ይቅርታ ተሳስቼ ነው የነ ዶር ሙሉን እኔ ለመርዳት ደስ ይለኛል ሁሌ ዶር መሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነሽ ገሊልም ገበዝ ነሽ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናመሰግናለን
@angaroemebet527
@angaroemebet527 Месяц назад
ምግባቸው ልዩ ነበር እጃቸው ይባረክ ክትፋቸው እጅ ያስቆረጥማል
@angaroemebet527
@angaroemebet527 Месяц назад
ዲያቆን ዬሐንስ ይገባዋል እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@biniamamanu9867
@biniamamanu9867 Месяц назад
በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር። ንግስት ፍራሽ(Queen Mattress) ን እንዳትረሱን። እራሳችን የምንሰራውን ፍራሽ ነበር የምናስተዋውቀው። ማህብረሰቡ እንዲያውቀን ተግተን እየሰራን ነው።
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 Месяц назад
Beautiful 💚💛❤️
@teje7405
@teje7405 Месяц назад
My very very best wishes to Addis kignit for a happy new year, a year of good health, professional success, and continued growth.
@solomonm.lechisi4525
@solomonm.lechisi4525 Месяц назад
?????????????
@solomonm.lechisi4525
@solomonm.lechisi4525 Месяц назад
ስሙ አዳም ሳይሆን እራሱ እንዳለው አዳሙ ነው!!
@solomonm.lechisi4525
@solomonm.lechisi4525 Месяц назад
አዳም ተወልዶ ያደገው ዶሮ ማነቂያ ሰፈር አይደለም!!
@dvmdehabyasin
@dvmdehabyasin 2 месяца назад
ወይኔ አለቀ..... ጭጋግና ጠል....አዳም አዋቷል
@BRANCOF
@BRANCOF 2 месяца назад
በርቱ በርቱ 🙌
@hakib5417
@hakib5417 2 месяца назад
God bless🙌🙌 dr zegeye
@BereketBerket-xx4uq
@BereketBerket-xx4uq 2 месяца назад
Good job
@DagBkl
@DagBkl 2 месяца назад
ኢትዮጽያ ዉስጥ ስለ ላዳ ታክሲ የተደረገዉን ለምን አትዘገቡም
@lemteb1682
@lemteb1682 3 месяца назад
Here, in Canada, we the faithful followers are always ready to join in.
@DagBkl
@DagBkl 3 месяца назад
እንዴት ከረማችሁ የአዲስ ቅኝት ፕሮግራሞ አዘጋጆች ዝግጅታችሁ በመላዉ አለም ተደማጭነቱን ተዳርሶዎል በርቱ
@SosinaAshenafi-uw2zo
@SosinaAshenafi-uw2zo 3 месяца назад
ስለምታደምጡን ሁሌም ደስተኞች ነን🙏🥰
@jorka63
@jorka63 3 месяца назад
Good work👍👍👍👍
@lemteb1682
@lemteb1682 3 месяца назад
Personally, I have named you the dream team, a gem, proven for consistency, credibility and objectivity. Keep up the good work, quality never fails to show results. Your faithful follower, Ainalem Tebeje.
@BirhanSetegnWudu-k3n
@BirhanSetegnWudu-k3n 3 месяца назад
Thanks, Good analysis
@WaduTebeje
@WaduTebeje 3 месяца назад
💥ሰንዱ ጉኖ ዘበናይ አንች ልዩ ሴት እኮ ነሽ እናቴ።