Тёмный
Jery tube Ethiopian food
Jery tube Ethiopian food
Jery tube Ethiopian food
Подписаться
Hi everybody, this is Jery! In this channel, I create new recipes. I also cook ethiopian traditional foods and present cultural ceremonies also healthy food and good for diets food and drink also natural homemade skin care that I'm sure you guys would be satisfied with. I would be very grateful if you guys subscribed and watched my videos and left a like if you liked what you saw. Thank you!

እንኳን ደና መጣችሁ:: በዚህ ቻናል ባህላዊና ዘመናዊ የሀገራችንን ካልቸር ታገኙበታላችሁ ገብታችሁ ብትጎበኙ በጣም ብዙኅ ጠቃሚ የምግብ አይነቶችን ያገኛሉ:: በራሴ መንገድ የሰራኃቸው የምግብ አይነቶች አሉና ይወድታል:: እንዲሁም ለጤና ጠቃሚና ክብደትን ለመቀነስ የሚረዱ ምግቦችንና መጠጦችን ያገኙበታል: እንዲሁም የተፈጥሮ በሆኑ ቤታችን ለቆዳች የሚጠቅሙ ግበአቶችንም ያገኙበታል: በጣም ይጠቀሙበታል: ሰብሰክራይብ በማድረግ ቤተሰቤን ይቀላቀሉ:: አመሰግናለሁ::

Please follow my Instagram eyerusalem.Wld
🔥ክብደትን ለመቀነስ📌
1:40
3 месяца назад
Комментарии
@MesaDubale
@MesaDubale 17 минут назад
ምርጥ ሰው አንቺም ቤተሰብሽም የተባረካችሁ ሁኑ
@user-my6jk9rw7p
@user-my6jk9rw7p 4 часа назад
ወሬኛ
@Tsion-um9kx
@Tsion-um9kx 6 часов назад
Mendenw metaweriw tom atetumu malet men malet nw alwgebagnm
@amsalegebremarkos3011
@amsalegebremarkos3011 7 часов назад
Yikkrta asfelagi new tebareki le melkam mikrish!!
@ruthruthone5893
@ruthruthone5893 8 часов назад
Hi
@branibrani8221
@branibrani8221 20 часов назад
እናመሰግናለን
@Desta.T
@Desta.T 21 час назад
የኔ እህት ስለሁሉም ስራሽ በጣም አመሰግንሻለሁ ነገር ግን በዉይይት ታምኛለሽ አደል ስርአተ ቤተክርስቲያን መፀሀፍ አንብበሽ ታዉቂአለሽ እህቴ እና ዘመን ያመጣብን ወረርሽኝ ነዉ ቅባቅዱስ አደለም በኛ ቤት ቄስ ቤትም አይቀመጥም ሰዉ ሲታመም ለንስሀአባት ይነገራል ጓደኞቹን ይዞ ከቤተክርስቲያን መጦ ይቀባል እና አስተያየት መቀበል ጥሩ ይመስለኛል
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 20 часов назад
🙏💕
@BertukanNega-qu4jm
@BertukanNega-qu4jm 22 часа назад
ብዙ ሴቶች የጠጅ እቃ በወይራ ያጥናሉ የጠጅ እቃ በበርብሬ ዛላነው 😅
@BertukanNega-qu4jm
@BertukanNega-qu4jm 22 часа назад
ብዙ ሴቶች የጠጅ እቃ በወይራ ያጥናሉ የጠጅ እቃ በበርብሬ ዛላነው 😅
@BertukanNega-qu4jm
@BertukanNega-qu4jm 22 часа назад
ብዙ ሴቶች የጠጅ እቃ በወይራ ያጥናሉ የጠጅ እቃ በበርብሬ ዛላነው 😅
@BertukanNega-qu4jm
@BertukanNega-qu4jm 22 часа назад
ብዙ ሴቶች የጠጅ እቃ በወይራ ያጥናሉ የጠጅ እቃ በበርብሬ ዛላነው 😅
@BertukanNega-qu4jm
@BertukanNega-qu4jm 22 часа назад
ብዙ ሴቶች የጠጅ እቃ በወይራ ያጥናሉ የጠጅ እቃ በበርብሬ ዛላነው 😅
@Desta.T
@Desta.T 22 часа назад
አሜን አሜን ለአንችም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በረከት በቤትሽ ይግባ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 20 часов назад
🙏💕
@Desta.T
@Desta.T День назад
ፆም ያለችዉ አልገባኝም ለምን
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 День назад
አሜን አንቺም ተባረኪ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood День назад
🙏💕
@zinabuawdgyorgis7734
@zinabuawdgyorgis7734 День назад
ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ፆም አትጹሙ ማለት ።
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood День назад
መልሱ እዛው አለ ተረጋጊ
@ZabibaHassan-h2u
@ZabibaHassan-h2u День назад
ሰለም ❤❤❤❤❤እናመሲግና ለን
@AsterAshine
@AsterAshine День назад
ለ ሸ በ ት መላ ይፈለግልንንንንንን
@BetiBeti-m3b
@BetiBeti-m3b День назад
ጄሪዬ ልጆች መጠቀም ይችላሉ?
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood День назад
ከ6 አመት በላይ የኔ ውድ
@BetiBeti-m3b
@BetiBeti-m3b День назад
@@jerytubeEthiopianfood አዎ 9 አመት
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 День назад
ቫዝሊን ያሳክከኛል
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood День назад
ደጋግመሽ ስትቀቢ ይተውሻል የኔ ውድ
@user-my6jk9rw7p
@user-my6jk9rw7p День назад
ምን ማለት ነው ? አ ፆ ም : አት ፆ ሙ ፡ ማለት ? አልገባኝ ም ?
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 День назад
መልሱን እኮ ተናግራለች አርዕስ አይተሽ ነው የኮመትሽው አዳምጫት እስከመጨረሻ
@AsterAshine
@AsterAshine День назад
@@user-my6jk9rw7p አሰዋም ሳይገባት ነው ያለችው
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood День назад
እንዲገባሽ አዳምጪ
@mekedsalemu940
@mekedsalemu940 День назад
ሽንኩርት በተወደደበት ጊዜ ሆነጂ ጥሩነበር
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood День назад
@@mekedsalemu940 🙏💕
@user-bm5ux2on3j
@user-bm5ux2on3j День назад
አሜን አሜን አሜን መልካም አዲስ አመት ያድርግልን 🤲🤲🤲🤲🤲
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood День назад
🙏💕
@user-bm5ux2on3j
@user-bm5ux2on3j День назад
ይቅር ለእግዚአብሔር እማ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood День назад
🙏💕
@user-bm5ux2on3j
@user-bm5ux2on3j День назад
እውነት ነው ክበር ያድልልን መካሪ አያሳጣን ❤❤❤❤
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood День назад
🙏💕
@BH-id8px
@BH-id8px День назад
የኔን ብታዪ ገብቶል
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood День назад
ይሄን ሞክሪ የኔ ውድ
@MamaFire-yz8ht
@MamaFire-yz8ht День назад
ጄርዬእንኳንአደረስሽየኔምፀጉርይነቃቀላልዘይቱንንገሪኝየስጠሽንትምክርእውነትነውልክነሽይቅርታለምያውቅ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood День назад
🙏💕
@LubabaEshetu-kl6og
@LubabaEshetu-kl6og День назад
አላህ ከይቅር ባዮች ጋ ነው።በትክክል❤
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood День назад
🙏💕
@LubabaEshetu-kl6og
@LubabaEshetu-kl6og День назад
ሰላም ለዚህ ቤት።ጄሪየ ስወድሽ❤❤❤
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood День назад
🙏💕
@MuluGermay
@MuluGermay День назад
❤❤❤❤እናመሰግናለን
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood День назад
@@MuluGermay 🙏💕
@amanuelzelalemyordi5351
@amanuelzelalemyordi5351 День назад
ጄርዬ ስወድሽ በእውነት ተባረኪ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood День назад
@@amanuelzelalemyordi5351 🙏💕
@tutuz8920
@tutuz8920 2 дня назад
ለሽ ካለወቅሽ አታዉረ
@user-bm5ux2on3j
@user-bm5ux2on3j День назад
አይባልም ነውር ነው ላነጋገርህ ወይም ለአነጋገርሽ እህቴ ስርአት ቢኖረን 🤔🤔🤔
@tutuz8920
@tutuz8920 2 дня назад
ዉግ አርገሽ አንዳይሆን
@Terengo-yw7zb
@Terengo-yw7zb 2 дня назад
ጄርዬ እንኳን አደረሰሸ ሰለሁሉም ነገር እናመሰግናለን ኑሪልን
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood День назад
@@Terengo-yw7zb 🙏💕
@tigsamson9695
@tigsamson9695 2 дня назад
tkkl neshe jeriye🙏 yestegur tritmentun lanche yetqemeshen video sriln wde
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood День назад
🙏💕
@ሳባመንግስቱ
@ሳባመንግስቱ 2 дня назад
አስገራሚ ንግግር የውነት የመን ፆም አስደመምሽኝ እረ ብዙ ነገር ስወድሽ ተወዳጅ ነሽ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 дня назад
🙏❤️
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 дня назад
ጄሪዬ 🎉እንኳንአደረሰሽ 🎉መልካም🎉አዲስአመት🎉 ያስተማርሽንሁሉ 🎉ምንም🎉የማይወጣለት እውነት🎉🎉ነውየተናገርሽው🎉ተባረኪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 дня назад
🙏❤️
@genetworkneh4755
@genetworkneh4755 2 дня назад
ቫዝሊን ለኔ አይስማማኝም
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 дня назад
ለምን ገኒ
@abayeneshkebede8386
@abayeneshkebede8386 2 дня назад
ለምን ፆም ?
@abayeneshkebede8386
@abayeneshkebede8386 2 дня назад
በውነት ትክክል ተባረኪ😘😘
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 дня назад
ለምን እንደሆነ መልሱ አለ የኔ ውድ
@genetworkneh4755
@genetworkneh4755 2 дня назад
ለምን ጀሪየ ፆም
@ሳባመንግስቱ
@ሳባመንግስቱ 2 дня назад
ቪዲዮውን ሙሉውን እይው ለምን እንደሆነ ይገባሻል
@Abate-q1d
@Abate-q1d 2 дня назад
እናመሰገናለን
@Henok-n6l
@Henok-n6l 3 дня назад
Erguzi negn bitakami chigir yinorali
@dubaidjbai1386
@dubaidjbai1386 3 дня назад
የኔ መልካም እናት እግዚአብሔር ከነመላዉ ቤተሰብዎት እረጂም እድሜና ጤና ይስጥዎት ለሁሉም መረጃ እናመሰግናለን ስለሀገራችን የተናገሩትም ትክክል ነዉ እኔም እንደ ግለሰብ በሀገሬ አልደራደርም የአያቶች የጀግና ልጂ ነኝ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ያድልልን ቸሩ አምላካችን ❤ዘረኝነትን መዳኒት የሌለዉ በሽታ እግዚአብሔር ካሀገራችን ያጥፋልን አሜን በሉ 😢
@user-tp2wf5os5w
@user-tp2wf5os5w 3 дня назад
ግንከአረጁ ቆዳ ይታደሳል እንዴ?
@user-tp2wf5os5w
@user-tp2wf5os5w 3 дня назад
በጣም ነው እማደንቅሽ
@aminatebrahim3717
@aminatebrahim3717 4 дня назад
ማር ነሽ እኮ
@AsnuDagne
@AsnuDagne 5 дней назад
ሥካር በሽተኛ ናት ሠውነቷ ከሥቷል ምንትመክሪናለሽ
@WarkeDame-re7kv
@WarkeDame-re7kv 7 дней назад
Mamaye betamnew emiwedish
@Sofia-v6z4r
@Sofia-v6z4r 8 дней назад
❤❤❤❤❤
@Sofia-v6z4r
@Sofia-v6z4r 8 дней назад
Yane enat nurilin ❤❤❤❤❤❤❤