Тёмный
Zedo Baladera
Zedo Baladera
Zedo Baladera
Подписаться
“አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ #የወንጌል_ሰባኪነትን_ሥራ_አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።”
- 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥5
June 16, 2024
7:02
Месяц назад
ለውጥ/ስኬት/Motivation @Zedo_Baladera
3:49
11 месяцев назад
Комментарии
@turgutsaruhan8142
@turgutsaruhan8142 2 часа назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TigistDeme-ri5mh
@TigistDeme-ri5mh 10 часов назад
ተባረክ ዜዶዬዬዬ ጌታ ኢየሱስ አበስተዉ ይባርክህ❤❤❤
@user-vl3yz1wj8s
@user-vl3yz1wj8s 15 часов назад
Yeiwnet menfes benfes bemeta gize yesemawin inji kerasu and I'm aynagerim isu yakebregnal malet min malet new
@user-vl3yz1wj8s
@user-vl3yz1wj8s 15 часов назад
Ine bihed yishalachuwal
@user-vl3yz1wj8s
@user-vl3yz1wj8s 15 часов назад
3and kehonu yeandun sira and u mawek alebet
@malaschiareg4286
@malaschiareg4286 15 часов назад
ተባረኩልኝ🧡🧡🧡🧡
@user-vl3yz1wj8s
@user-vl3yz1wj8s 15 часов назад
Muluwin lemin atanebim yiwagalim yilal iyesus yetuga new yetewagaw tikeshaw layis yetetafebet yetetafebet nebiy benante manew 3and kehuonu and u miserawin andu lemin aywikm
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 День назад
Zedo bertu wandimachin stagaw yibzalik tabarak🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@remedanamino
@remedanamino День назад
በግድ አትንተባተብ እስልምና ተቀበል
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n День назад
ዜዶ የተባረክ ሰው የእውነትም ባለ አደራ ነህ ካንተ ብዙ ነገር እየተማርን ነው❤❤❤❤❤
@Tayiba-xj1lu
@Tayiba-xj1lu 2 дня назад
🔥🔥💨🔥🔥🔥🔥🔥🔥👊👊👊👊
@Tayiba-xj1lu
@Tayiba-xj1lu 2 дня назад
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@Tayiba-xj1lu
@Tayiba-xj1lu 2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@habeshanmovies
@habeshanmovies 2 дня назад
ዜዶ ምርጥ ጥያቄ 🙏🙏🙏😊
@user-jl2ts7cj5m
@user-jl2ts7cj5m 2 дня назад
አንተ ተሳስተክ ሰውን አታሳስት
@user-cp8qq3ve7f
@user-cp8qq3ve7f 2 дня назад
Deros laywedn new edi ega muslimoch eko nen yesu tektayoch
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 2 дня назад
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼😭🤲🤲🤲🤲
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 2 дня назад
Ameen bageta be iyesus sim yihunilign Alfeligim ye sawu mugesa Iyesus bicha masmat yihunilign Ameen🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 2 дня назад
Wandimoche iwedachewalew Tabarakulign🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🏡
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 3 дня назад
Waaaww zedo sifelig neber you tubehin agegnew🙏🏼 Tabarak wandimachin🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@ZeynebAli-gb3rq
@ZeynebAli-gb3rq 3 дня назад
እሺ ወንድሜ እየሱስ ስለመጨረሻቀን ያውቃል?
@Abubeker11
@Abubeker11 3 дня назад
ጀዝባ
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j 6 дней назад
ችግራቹ አያቹ መልስ ተመልሶላቹ የናንተን ጥያቄ መመለስ ግን ትፈራላቹ አሁንም መልስ እየጠበኩኝ ነው፡፡፡፡
@user-xj6cj9rf1o
@user-xj6cj9rf1o 6 дней назад
Zdo❤❤
@kamaryadalmolokamaryadalmo4347
@kamaryadalmolokamaryadalmo4347 6 дней назад
የራብ ቃጥታኛውን ማጋድ የምረቹ አልሀምዱላህ እስልምነዬ❤❤❤❤❤
@user-ch5si5hq2q
@user-ch5si5hq2q 7 дней назад
ክክክክ ሙስሊም እህት እና ወንድሞች እየመኑ ነው አላልከም የምርህን ነው እኛ ምን በወጣን አንድን አምላክ ከማምላክ ወደ ሰው መምላክ ለምን እንሄዳለን አንዴ ሞተ አንዴ ተሰቀለ አንዴ ነቢይ ነው አንዴ አምላክ ነው ትላለችሁ የተምታታ ሀይማኖት የእኛ አምላክ አንድ ነው አይሞትም አይሰቀልም አይተኛም አይበለም አይጠጣም ለዘላለም ህያው ነው።
@user-kc6sf5ln2k
@user-kc6sf5ln2k 5 дней назад
አላህ ደግሞ ሁለት ቀኝ እጅ አለው ባት አለው. ። ካለ ሚስት መውለድ አይችልም ። በአርሽ ላይ የተደላደለ ነው በሁሉም ቦታ መገኘት አይችልም እና ይህ አምላክ ነው? እስኪ መጀመሪያ የራሳችሁን መርምሩ ሙስሊምች ግንንንን ትንሽ።አይደብራችሁም ሌሎችን ተውትና ኡስታዝ ነን የምትሉት ሁለት ቀኝ እጅ ያለውና ባት ያለው አላህ የሚባለው አምላክ ከምን እንመድበው ? ሰው እንዳንለው ሁለት ቀኝ እጅ ብቻ ባት ብቻ ነው ያለው እሽ የእናንተን አላህ ምን ብለን እንሰይመው?
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j 7 дней назад
በቁርአን ላይ ግጭት ብለክ ላመጣከው ጥያቄ አልሀምዱሊላ መልስ ሰጥቼካለው፡፡፡፡ እኔ ደግሞ አንተን የምጠይቅክ በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉት ግጭቶች አንተ ደግሞተራክ አስታርቅልኝ፡-ግጭት 1; 2ኛ ዜና መዋል 22:2 ላይ ያካዝያስ እድሜ መንገስ የጀመረበት 42 አመት ነበረ ይላል በተመሳሳይ መልኩ ደግሞ 2ኛ ንግስት 8:26 ላይ ደግሞ አካዚያስ መንገስ ሲጀምር እድሜው 22 ነበረ ይላ ስለዚ የኔ ጥያቄ ያካዝያስ እድሜ መንገስ ሲጀምር 42/22???ሌላው በዚው ላይ ያካዝያስ እድሜ ካባቱ በሁለት አመት ይበልጣል ይህን ሁኔታ ታምር እንበለው ወይስ ስዕተት????መልስ የምትሰጠኝ ኦርቶዶክስ ከሆንክ ከሚሊንየም በፊት በነበሩ ባይብሎች እጠብቃለሁ በሁለት ሺው ታድሶዋል የአምላክ ቃል አይታደስምና ከመታደሱ በፊት በነበረው መልስ ስጠኝ፡፡ፕሮቴስታንት ከሆንክ ግን በየትኛውም ችግር ዬለውም የነሱ አብዛኛው ቢያድሱትም ይህን ግን አላደሱትም፡፡
@Faithline7
@Faithline7 7 дней назад
🙏🙏
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j 7 дней назад
ወገን በርግጠኝነት እውነታው ጠፍቶክ ሳይሆን የሆነች ትንሽም እንኳን ካወዛገብኳቸው ብለክ እንደሆነ ግልፅ ነው፡፡ለማንኛውም ሁሉም የቁርአን አንቀፆች ካየሀቸው አንድም ግጭት ዬለባቸውም ግጭት ቢኖረውማ እንኳን አንተ እኛም አንከተለውም ነበረ፡፡ነገር ግን ቁርአን ከግጭት የፀዳ ነው፡፡ እያንዳንዱ ነብይ በተላከበት ዘመን በተላከለት ህዝብ የመጀመሪያው ሙስሊም ነው፡፡ ም/ቱም ነብያቶች በየክፍለ ዘመናቸው ሲላኩ ማህበረሰቡ ከእስልምና ባፈነገጡና ሌላን አካል እያመለኩ በነበሩበት ዘመን ነበረ የተላኩት፡፡ ስለዚ በማህበረሰቡ የመጀመሪያው የአላህን ትዕዛዝ የሚፈፅሙ ነብያቶቹ ይሆናሉ ስለዚ የመጀመሪያው ሙስሊም ነኝ ማለታቸው ትክክል ነቸው፡፡፡ሙስሊም ማለት ፍቃዱን ለአምላኩ ያስገዛ ማለት ነው/እጅ እግሩን ለሀያሉ አላህ የሰጠ /በአላህ ያመነ ማት ነው፡፡ለምሳሌ በአንተ ቤተሰብ ሙስሊም ባይኖር እና አንተ የመጀመሪያው ሰለምቴ ብትሆን አንተ ከቤተሰብክ የመጀመሪያው ሙስሊም ነክ አይደለክም???መልሱ ግልፅ ነው የመጀመሪያው ሙስሊም ነኝ ነው ታዲያ ምነው የነቢያቶች ጊዜ ገረመክ???ለማንኛውም አንተ ቁርአንን መረዳት አልቻልክም ማለት ቁርአን ይጋጫል ማለት አይደለም፡፡፡፡፡፡በመጨረሻም አትዋሽ የትኛው ሙስሊም ነው ነብዩ የመጀመሪያው ሙስሊም ነኝ ስላሉ የተጋጨበትናየተለያየበት??ነብዩ ዬቱ ጋ ነው ከሰው ዘር ባጠቃላይ የመጀመሪያው ሙስሊም እኔ ነኝ ያሉት??ማስረጃ እንደማታመጣ ግልፅ ነው፡፡ ተው እንጂ!ለምን ይዋሻል???!!፡፡፡፡
@lilytekleab1577
@lilytekleab1577 7 дней назад
እንዴት ደፋሮች ናቸው ባክህ።ታሪክ መቀማታቸው ሳያንስ የመጸሐፉን ባለቤቶች መሰረታቸው እስልምና ነበር ሲሉ።
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j 7 дней назад
ወገን አንተን የምጠይቅክ የትኛው ነብይ ነው ክረርስትናን ያስተማረው???ሌላው አንተ ክርስቲያን ተብለክ የተጠራከው መቼ ነው???ማን ታሪክ እንደቀማ በማስረጃ አሳይካለው አንተ ቀድመክ ለነዚ ቀላል ጥያቄ መልስ ከባይብል ስጠኝ ያኔ ውነትም ታሪክ ቀምተንካል፡፡ ወገን አትሸወድ አንተ ራስክ ስትውለድ ኢስላመም ነበርክ ቤተሰቦችክ ናቸው ክርስትና ያስነሱክ ለምን???እየሱስ ክርስትናን አስተምሮካል???ማስረጃ ከባይብል እጠብቃለሁ ፡፡መልስ ለሁሉም እጠብቃለው ግን መልስ እንደ ማታመጣ ግልፅ ነው
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j 6 дней назад
ወገን መልስ ዬለም???
@assajod5093
@assajod5093 День назад
አስልምና ከአደም ጀምሮ ነው ጀምሮ ነው
@yonasfikre694
@yonasfikre694 7 дней назад
Mehamed new
@SSs-fe9nz
@SSs-fe9nz 7 дней назад
ሳህ ትክክል❤😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zedo_Baladera
@Zedo_Baladera 7 дней назад
ስለ እስልምና ሰፊ ማብራሪያ ይመልከቱ⤵️⤵️⤵️ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-J-ZxdDe-MUs.htmlsi=m4lsO-UEL7ZfwDu9
@mubarekawel3971
@mubarekawel3971 7 дней назад
ሙስሊም ማለት ምን ማለት ? አለማወቅህን በ አደባባይ 😀
@Zedo_Baladera
@Zedo_Baladera 7 дней назад
ስለ እስልምና ሰፊ ማብራሪያ ይመልከቱ⤵️⤵️⤵️ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-J-ZxdDe-MUs.htmlsi=m4lsO-UEL7ZfwDu9
@mubarekawel3971
@mubarekawel3971 7 дней назад
ምነው Tik tak ላይ ጠፋሽ
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 7 дней назад
ወይ ጉድ ተባረክ ዜዶ
@amantemam7576
@amantemam7576 7 дней назад
በወረደው መልኩ የለም ነው የተበለው
@amantemam7576
@amantemam7576 7 дней назад
ምዘን አይደፈም ደከመ ንጽጽር
@Zedo_Baladera
@Zedo_Baladera 8 дней назад
በቀጣይ ለምለቃቸው ሰፊ ማብራሪያዎች እንዲደርሳችሁ⤵️ subscribe አድርጉ
@AbdurahmanAli-hs6es
@AbdurahmanAli-hs6es 8 дней назад
የውሸት ቋት ተናግረህ ሙተሃል ሰውን እያነቃህ ነው ሳታስበው ሰዎች ትክክለኛውን ሀዲስ አንብበው እንዲያገኙ ስለጠቀምከን እናመሰግናለን
@assajod5093
@assajod5093 8 дней назад
ኑ ወደ ትክክለኛው ሃይማኖት አንድ አላህን ተገዙ እየሱስ ሰው ነው ይበላል ይጠጣል ይፀዳዳል ከማሪያም መሀፀን የወጣ ነው አደም እነ ሀዋን መጀመሪያ የፈጠረ ፈጣሪን አላህን ተገዙ እየሱስ እኛም እንወድዋለን እሱም እኛን ነው እሚወደው
@user-zf9gn6db5i
@user-zf9gn6db5i 3 дня назад
እኔን ያየ አብን አየ እስከዛሬ ከእናንተ ጋር ስኖር አላወቃችሁኝም ነበር ያለውን አስተውል ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው
@abdulmohammedomar
@abdulmohammedomar 8 дней назад
John is tell u That father the only true God father So John 17 :3 Dunking ur un correct explanation John 17:3 in the Christian Bible's New Testament Gospel of John says, "And this is eternal life, that they know you, the only true God, and Jesus Christ whom you have sent". This verse is part of Jesus' High Priestly Prayer, which is one of his final lessons to his disciples, and takes place right before his betrayal and crucifixion. In this prayer, Jesus asks for himself, his disciples' faith and courage, and for those who will come to faith through the apostles' teachings.  The Oklahoman Bible lesson: John 17:3-4 Feb 27, 2021 
@user-gg5kl3sn6p
@user-gg5kl3sn6p 5 дней назад
አላህ ይጨምርልህ ወድማችን አቡሀይደር አላህይጠብቅህ ምርጥየ መልስእኮነዉ የምትሰጠዉማሻአላህ
@user-gg5kl3sn6p
@user-gg5kl3sn6p 5 дней назад
ማሻአላህ ❤የኛቁርአን አድም ዉሸትየለበትም የኛ ቁርአን ልዮነዉ አድምዉሸትየለበትም ቁርአን ከአድ አላህ ሱቡሀነሁተአላ የተለከልን ደብዳቤነዉ
@abdulmohammedomar
@abdulmohammedomar 8 дней назад
Is Jesus one full God and his father one full God Then how many full Gods do u Do u have
@dohadoha8116
@dohadoha8116 8 дней назад
ክክክክክክክክ እራሰህኮ ጠይቀህ እራሰህ መለሰከው
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 8 дней назад
ጀግና ነህ ዜዶ አይ ኦርቶዶክስ